ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 day, 23 hours ago
Last updated 3 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 1 day ago
“የገና ስጦታ” ለየኔታ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰባት የአዋጅ አጽዋማት አሏት። በዓመት የሚታከብራቸው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኝ ዐበይትና ዘጠኝ ንኡሳን በዓላትን ታከብራለች። በየወሩ የምታከብራቸው በዓላትም አሉ። አጽዋማቱም ሆነ በዓላቱ ትውፊታዊ መነሻ ሲኖሯቸው ከነገረ ድኅነት፣ ከመንፈሳዊ ሕይወት፣ ከሱታፌ ምሥጢራት እና ከሃይማኖታዊ ትሩፋት ጋር ግንኙነት አላቸው።
ነገር ግን አጽዋማቱንም ሆነ በዓላቱን ለመንፈሳዊ ዓላማ አጠቃቀማችን በቂ አለመሆኑን መረዳት ይገባል። በበዓላት አከባበራችን ላይ የሚታየውን ክፍተት በመሙላት ለድኅነትና መነሻ ለሆነው ዓላማ ከማዋል አንጻር ማኅበረ ቅዱሳን ጾመ ነቢያትን በሙሉ እስከ ልደት ድረስ የሚቆይ “የገና ስጦታ ለየኔታ” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባበሰቢያና የስጦታ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ኅዳር 25/2014 ዓ.ም ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከ7፡30 ጀምሮ በመገኘት በጦርነቱ ጉዳት የደረሳበቸውን ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች እንጠናክር፡፡
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 day, 23 hours ago
Last updated 3 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 1 day ago