የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Description
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 3 weeks ago
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል …
1 month, 3 weeks ago
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል …
1 month, 3 weeks ago
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል …
2 months ago
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ …

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ ጋር ወደ ግብጽ ሀገር ተሰዳ ስትመለስ ቁስቋም በምትባል ሀገር ገብታ ያረፈችበት በዓል ኅዳር 6 ነው፡፡

ጌታችን 3 ዓመት ከ6 ወር የግብጽ ስደት በኋላ ወደ እስራኤል እንደሚመለስ  ሆሴዕ በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ “ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ” ብሎ ተናግሯል
          ሆሴ 11÷1

«ተመየጢ ተመየጢ ሱላማጢስ ...ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ ተመለሽ » መኃ 7፥1

እመቤታችን ሆይ ሐገራችን ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ሕዝቧን ይባርክ ዘንድ ለምኝልን። አሜን።

🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️

🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደር።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

2 months ago
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል …
2 months ago
የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ

የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ

የፊታችን እሑድ ኅዳር 08/2017ዓ.ም የደብራችንን ቤተመቅደስ ስለምናጸዳ ሥርዓተ ቅዳሴው ከተጠናቀቀ በኋላ መገኘት የምትችሉ ለጽዳት የሚያገለግሉ እቃዎችን በመያዝ እንድትመጡና እንድናጸዳ በትህትና እንጠይቃለን። መጥረጊያ ፣መወልወያ የምንጣፍ ማጽጃዎች.... ያላችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ ይሁን🙏

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

2 months ago
***🌹️***️️️***🌹️***️️️***🌹️***️️️***🌹️***️️️***🌹️***️️️***🌹️***️️***🌹️***️️️***🌹️***️️️***🌹️***️️️

🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️

"ናሁ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ ፤
እነሆ የተወደደ ማኅሌተ ጽጌ ተፈጸመ።"

ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ
አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፤ ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤ ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር
🌹🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️

ናሁ ተፈፀመ ማኅሌተ ፅጌ ስሙር
አስምኪ ቦቱ ንግስተ ሰማያት ወምድር
ከመ በህፅንኪ ያሰምክ ፍቁር።
ንግስተ ሠማያት ወምድር ማርያም ድንግል { ፪ }
ተፈፀመ { ፬ } ማኅሌተ ፅጌ

🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደር።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

2 months ago
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል …
2 months, 1 week ago
ኦርቶዶክሳዊ የንባብ ሕይወት እንዲኖረን ትምህርት መሰጠቱ …

ኦርቶዶክሳዊ የንባብ ሕይወት እንዲኖረን ትምህርት መሰጠቱ የሚታወቅ ነው።
ስለዚህም ከላይ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የማቴዎስ ወንጌልን በቀን አንድ ምዕራፍ ያንብቡ መልካም የንባብ ጊዜ እንዳሳለፉ እናምናለን።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

2 months, 1 week ago
የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት እንደ …

የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት እንደ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፈቃድ አገልግሎታችንን የምናስኬድበት ለአገልግሎቱ መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽኦ የምናደርግበት የወርኃዊ መዋጮ ቀን ደረሰ!!!

ከጥቅምት 24 እስከ ጥቅምት 30 በመክፈል አገልግሎታችንን እናሳድግ መንፈሳዊ የአባልነታችን ግዴታ እንወጣ!! 
    በአካውንት የምናስገባ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000555650594 (ወርኃዊ አስተዋጽኦ) በማለት እናስገባ

አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ማኀበራችንን ይባርክ

             የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት ልማት ክፍል