Remedial Tricks

Description
ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!!ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0927052140

You tube channel https://youtube.com/@remedial_tricks?si=hgeQ621HJl7CRQoZ . for registration call us on 0920308061
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

1 month ago
**ማስታወሻ !!!**[**#MoE**](?q=%23MoE) **ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ …

ማስታወሻ !!!#MoE **ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial)) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡ለበለጠ መረጃ 👇👇👇ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ**https://youtu.be/te9w2UvZeV4

1 month ago

**ለሶሻል ሪሜዲያል ተማሪዎች የሚሆን ምርጥ Exam Book

Extreme Exam Book 2010-2015 *🎯Join us***
@remedial_tricks
@remedial_tricks

1 month ago
Remedial Tricks
3 months, 2 weeks ago
[***?***](https://t.me/remedial_tricks)የሪሜዲያል ሞጅል አይቀየርም ?

?የሪሜዲያል ሞጅል አይቀየርም ?

ይሄ ጥያቄ ብዙ ሊያስጨንቃችሁ አይገባም ። ምከንያቱም የመቀየር እድሉ ዝቅተኛ ነው ። እንዲሁም ቢቀየር እንኳ 1 ወይም 2 chapter ኦች ቢቀነሱ ነው ።ሌላው economics አዲስ ሞጅል ሊጨመር ይችላል ።

3 months, 2 weeks ago
[***?***](https://t.me/remedial_tricks)የሪሜዲያል ጥሪ መቸ ይጀመራል ?

?የሪሜዲያል ጥሪ መቸ ይጀመራል ?

ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ለ freshman ተማሪዎች ጥሪ አቅርበው የጨረሱ ሲሆን ከ ታህሳስ ወር መጀመሪያ ጀምሮ የሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ይጀመራል ። ነገር ግን ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በእኩል ጥሪ ያደርጋሉ ማለት አይደለም ። በተለይም የፀጥታ ሁኔታቸው አሪፍ ያልሆነ ግቢዎች ሊቆዩ ይችላሉ ።

3 months, 3 weeks ago

*?*ፍሬው = ፍሬሽማኑ ማለት ነው ።

?ቀጣይ ወደ ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች ፣ ስለ ግቢ ላይፍ በ ልቦለድ የሚተርክ

?አንብቡት ስለ campus (ዶርም) ላይፍ ታውቁበታላችሁ ..!

? 54.2 MB

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US ????**https://t.me/remedial_trickshttps://t.me/remedial_tricks

3 months, 3 weeks ago
3 months, 3 weeks ago

የሪሜዲያል ፕሮግራም በሳምንት መጨረሻ ፕሮግራም መማር የምትፈልጉ በሙሉ፡

ዳምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን በ Remedial ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ ኮርሶች በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብር ለመማር የሚከተሉትን መስፈርቶች በመከተል መመዝገብ ትችላላችሁ።

የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡-

በ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial/ ፕሮግራም ለመከታተል ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 186 እና ከዚያ በላይ መምጣት ይኖርባችዋል፡፡

የሚያስፈልጉ የትምህርት መረጃዎች፡-

► ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ኦሪጅናል እና ሁለት የማይመለሱ አንድ ፎቶ ኮፒ፤ ► አራት (3×4) ፎቶግራፎች

► የማመልከቻ ክፍያ ብር 100.00 /መቶ ብር/ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000231496029 ገቢ የተደረገበትን ደረሰኝ ከማስረጃቸዉ ጋር ማያያዝ::

ቦታ እና የምዝገባ ጊዜ፡-

► የምዝገባ ቦታ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራርና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ስሆን የሚዝገባ ግዜ ከኅዳር 10, 2016 እስከ ኅዳር 16, 2016 ከጥዋቱ 2፡00 እስከ 11፡30 ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፦

► የዩኒቨርሲቲው ግዴታ በክህሎት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስተማር እና ለፈተና ማዘጋጀት ይሆናል::

► የሚመዘገቡ ተማሪዎች በቂ ካልሆነ ፕሮግራሙ የሚቀር ይሆናል፡፡

► ከተባለው ቀን ዉጪ ማኒኛዉም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፣

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

https://t.me/remedial_tricks
https://t.me/remedial_tricks

3 months, 4 weeks ago

**MATHS FOR NATURAL SCIENCE REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015

?ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።**

https://t.me/remedial_trickshttps://t.me/remedial_tricks

4 months ago
[#DillaUniversity](?q=%23DillaUniversity)

#DillaUniversity

ቅድመ ምረቃ መደበኛ (ፍሬሽማን ፕሮግራም)

በዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣቹህ #እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ #የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ

?ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤
?የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣
?3X4 የሆነ ስምንት (8) ጉርድ ፎቶግራፍ፣
?የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ተብላቹሃል።

[የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ማስታወቂያውን አንብቡት]

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago