Arif Zone

Description
Ethiopian News and Entertainment media platform where you will get access to latest news, movies and music.
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 8 months, 3 weeks ago

Last updated 8 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 7 months, 1 week ago

5 years ago

ማዘለል የማንችለው የ5 ሰከንድ ማስታወቅያ ማዘለል ከምንችለው የ5 ደቂቃ ማስታወቅያ የሚረዝም መስሎ ይሰማናል

@arif_zone

5 years ago

ሀምሌ 22, 2012 ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ውስጥ ከ 350 ሚሊዮን በላይ ዛፎችን በመትከል የአለም ክብረ ወሰን አስመዝግባለች

@arif_zone

5 years ago
#Stayinhope\_#stayhome\_#stayinfaith

#Stayinhope_#stayhome_#stayinfaith

@bestusefulquotes

5 years ago

የአይን ሽፋሽፍት ወደ አይናችን የሚገባን ነገሮች ይከላከላል ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ አይናችን ውስጥ የሚገባው እራሱ የአይን ሽፋሽፍት ነው

@arif_zone

5 years ago

በህይወት ዘመኔ የፊት ጭምብል ለብሼ ባንክ ቤት ሄጄ "ብር ስጡኝ" እላለው ብዬ አስቤም አላውቅ

@arif_zone

5 years ago

የስው ጥርስ ከሸረሪት ጥርስ ቢበዛም ሰዎች በሸረሪት መነከስ ይፈራሉ እንዱሁም የሸረሪት እግር ከሰዎች ቢበዛም ሸረሪቶች በሰው መረገጥ ይፈራሉ

@arif_zone

5 years ago

ይህን አረፍተ ነገር አንብበው እስኪጨርሱ ድረስ በሰውነቶ ውስጥ 50 000 ሴሎች ሞተው በሌላ ይተካሉ

@arif_zone

5 years ago

ከተወለዱ ቀን ጀምሮ የተሰራ ማንኛውም ፊልምና ድራማ ውስጥ መሳተፎን ያውቃሉ ያው ከካሜራው በጣም ርቀው ስላሉ እንጂ

@arif_zone

5 years ago

ጠላቴን ጓደኛዬ ሳደርግ ጠላቴን አጠፋው ማለት አይደል

@arif_zone

5 years ago

ምንም በማይታይ ጨለማ ውስጥ ብቻችንን መሆን ሳይሆን የሚያስፈራን በተቃራኒው ብቻችንን ላንሆን እንችላለን የሚለው ግምት ነው

@arif_zone

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 8 months, 3 weeks ago

Last updated 8 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 7 months, 1 week ago