Happy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ አመራርና የህይወት ስኬት አሰልጣኝ

Description
This channel is personal development, Entrepreneurship and leadership qualities Training Center
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 1 day ago

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

1 year ago
Happy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ …
1 year ago
Happy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ …
1 year ago

ወደ አዲስ ማንነት መቀየር የሚያስችል ልዩ ስልጠና!!!

1 year, 2 months ago

የሰው ልጅ የመፈጠር አላማ!!!
የሰው ልጅ የተፈጠረው በዝግመተ ለውጥ ሂደት ለማደግ ነው! ይህ ማለት ከቁሳዊ ፍላጎቶችና ገደቦች አልፎ ወደ ንቃተ ህሊና ደረጃ መድረስ ነው ትልቁና ዋና አላማው! በንቃተ ህሊና ደረጃ ሁሉም ነገር የተትረፈረፈ በረከት! የሁሉም ችግሮች የመፍትሄ ምንጭ ነው! ከሃሳብ አልፎ ወደ ማስተዋል ደረጃ መድረስ ነው! በዚህ ጊዜ የተጥለቀለቀ ደስታ መገኛ ይሆናል!!!አለመንቃት በአእምሮ መታሰር ነው! አለመንቃት የፈጣሪ አሰራር አለመረዳት ነው!አለመንቃት መደንዘዝ ነው!አለመንቃት የህይወት ጨለማ ነው! ስለሆነም አላማችን ማደግ ነው!! ማደግ ማለት ሀብት መሰብሰብ ሳይሆን በህይወት መንቃት ነው!ይህ ጥበብ የሁሉም መሰረትና መድረሻ ነውና!ደስታቸው አለም!!!

1 year, 2 months ago

Happy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ አመራርና የህይወት ስኬት አሰልጣኝ:
የስልጠና ሁሉ ከፍታ!!!!
ድንቅ ስልጠናዎች ! Amazing
Trainig
1.Training Life Coach Training #Goal seating ( የህይወት አላማ)
# Ego shifting ( የማንነት ፍለጋ)
# Believing Purpose ( የህልም እምነት)
# Awareness& Consciousness (ንቃተ-ህሊና)
#Overcaming Fear( ፍርሀትን ማሸነፍ)
2. Leadership Training
# Self leadership
# Risk management
# Conflict management
# Service quality # Customers huddling
# Team sprit building
# Planing
# marketing
# HRM skils
# Leadership Styles

If you want a Training contact us
#+251913180867
⨳+251938382361

Happy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ አመራርና የህይወት ስኬት አሰልጣኝ:
"ምንም ጊዜም ሌላኛው ሰው ተፈላጊ እንደሆነ እንዲሰማው አድርግ!!!" ይህ ጥቅስ
"የስልጣኔ መነሻ እና የአሸናፊነት ጥበብ ነው!!! @ደስታቸው አለም

1 year, 3 months ago

ነፃ (ምንም ሳይኖርህ )በምትሆንበት ጊዜ ማድረግ ያለብህ ምስጢራት!
#ከ ኢጎ ነፃ መሆን አለበህ!
#ግኑኝነትህ ከፍ አድርግ!
# ውስጣዊ መረጋጋት መኖር አለበት!
#ራእይ መኖር እና ማመን ደረጃ መድረስ አለብህ!
#ከይሉኝታ ሙሉ በሙሉ ነፃ መውጣት አለብህ!
#አመስጋኝና ሰጪ መሆን አለብህ!
#በዚህ ቅፅበት መኖር አለብህ
#በንቃተ ህሊና ደፋር መሆን አለብህ!(ደፍሮ መጠየቅ )!!!
Join @Happy Ethiopia

1 year, 4 months ago

መለወጥ ትፈልጋለህ????
ህይወታችን ለዘለዓለም ለመለወጥ እነዚህ 2 ወሳኝ መርሆች እንደ መመርያ መያዝ አለብን !!!
1. Consciousness /ንቃተ-ህሊና / :- ሁሉ ጊዜ በእያንዳንዱ ቅፅበት ንቁ :ግንዛቤ :ለዘብተኛ ታዛቢ :እምቅና ያልተነካ ሀይል እንደለ መረዳት እና ፍፁም እርካታ !ፍፁም ደስታ!ፍፁም ነፃነት ውስጥ መሆናችን ማስተዋል ከኛ ይበቃል!
2.Imagination / ምናብ:-
የሰው ልጅ የተፈጠረው ለማደግ ነው! ማደግ የሚቻለው ደግሞ በግልፅ አላማ ነው!ግልፅ አላማ ደግሞ ስኬታማ የሚሆነው በምናባችን ከፍተኛ መነሳሳት ሲኖር ብቻ ነው!!!
ስለሆነም ፍፁም ገደብ አልባ የህይወት ደስታ === ንቃተ- ህሊና +ምናብ Amazing Life ==Consciousness +Imagination
#Join Now to ?@Happy world  +251913180867/
25193838261

1 year, 4 months ago

ኑሮና ብልሀቱ
የህይወት 10 ምሥጢራት
1. እርስዎ ሊያስደስትዎ የሚችለው ሁሉ እርስዎ ውስጥ ነው!
2.የህይወት አላማው የተሻለ ሰው ሆነው እንዲያድጉ ነው
3.ለውጥ የማያሻማና የማይቀር ነው !ስለዚህ መታገልና መጋፋት ይተው!
4.በሂደት የሚገኙ ሁሉም መሰናክሎች ትምህርቶች ናቸው እና በክብር ይቀበሏቸው!.ይማሩ
5.አእምሮን የእርስዎ አገልጋይ ያድርጉት!
6.ፍርሀች የህያውነት ሌባ ነው !ህይወትዎ ከስርቆት ይጠብቁ!
7.እራስዎን በፍቅር ይኑሩ!.
8.ግኑኝነትች መስታወት ናቸው!በዛ ውስጥ ደግሞ ፍፁም ትምህርት አለ!
9.እውነተኛ ነፃነት የሚመጣው እርስዎ ለህይወት በሚሰጡት ምላሽ ነው!
10.ጥያቄው ምንም ይሁን ምላሹ ፍቅር ነው! ከኑሮና ብልሀቱ የተወሰደ
ደስታቸው አለም
#Join ?@Happy world  +251913180867/
#+25193838261

1 year, 4 months ago

አእምሮችን ለማሰብያ እንጂ መጋዚን አታድርጉት!!!
አእምሮ ከመፅሀፍት መደብር አልፎ የፈጠራ ማእከል መሆን አለበት!!!ፈጠራ የሚያድገው ከልብህ ውስጣዊ ጥያቄ በመጠየቅ ነው !!! ስለዚህ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ በዚህ ቅፅበት በመጠየቅ መልሱን አግኝ!!!
ደስታቸው አለም
#Join Now to ?@Happy world  +251913180867/
#+25193838261

1 year, 4 months ago

መንፈሳዊነት ማለት ንቃተ ህሊና ማለት ነው!!!
ሰው ነቃ ማለት መንፈሳዊ ሆነ ማለት ነው!!!!ሰው ራሱ ግንዛቤ መሆኑ ከተረዳ ከአለማዊ መከራና ስቃዮች ሁሉ ጥሶ ነፃነት ህይወት ውስጥ ይገባል!!!በዚህ ቅፅበት ህይወት ተቀበል !ተደሰት እና ከፍተኛ መነሳሳት ፍጠር !!!

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 1 day ago

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago