ንባብ ለ ሕይወት

Description
አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው።

ይቀላቀሉን
ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @Tesh5050
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month ago
**የእምነቱ ቃል ኪዳን ከክፉ ነገሮች እና …

**የእምነቱ ቃል ኪዳን ከክፉ ነገሮች እና ከአደጋ ከብዙ ነሮች ይሰውራል ሰይጣንም ሆነ ማንኛውም የክፉ ነገድ ወደ አንተ መጠጋት አይችልም በሀሳባቸው ተስማማው እኔ ነገ አምሳ ሺ ብር ከባንክ አውጥቼ እሰጦታለው ሄደው አፀልየው ያምጡልኝ።

በመድሃኒያለም ቅጥር ከዚህ አዘቅት ካወጣኸኝ ብዬ ለያሬድ  ተሳልኩ በነጋታውም በሰው-በሰው ብሩን ሰጥቼ የሚገዛዛ እቃ ሸምቼ ተመለስኩ ባሌ ልጆቹን ከደላላው ጋር ይዞ እየወጣ ነበር ከመኪናው ወርዶ መውረጃችን ጋር መኪና ሙሉ ሰው እያፈጠጠብን ሳመኝ ።

ለሶስት ቀን አልመጣም የሚጠብቁሽ አሉ አለኝ ከማነው የምትጠበቂው? ወደጨለማው አለም የገባ ሰው ከሁሉም በተለየ ለጥቃት ተጋላጭ ነው እኔ አንኳን የማውቃቸው ጋኔልና ሰይጣንን ጂኒን ጨምሮ ወደ አምስት ነገድ እንዳለ ነግሬህ ሰው እንደመሆኔ ባልጠበኩት ሁኔታ ልጠቃ እችላለው ልቤ እያዘነ ( ለሱ አዘንኩ እንጂ ለራሴ አልፈራሁም) ተሰናበትኩት።

ከሶስቱ በአንዱም ቀን ከቤቴ ሳልወጣ ባለቤቴ ተመልሶ መጣ ሲመጣ ደላላው አብሮት ስለነበር ቡና አፈላሁ የሄደበትን እንደማላውቅ ሁሉ መንገድ ተሳካላቹ? አልኩት ደላላው ከወሎ ተጭነው ቀድመው የገቡ ጅቡቲ ይጠብቁን ነበር አለ።

የባሌን አይን አየሁ ጭንቀቱ የጠፋ ይመስላል ደስ አለኝ ግን ደግሞ የመን ሳይገቡ ለቀይ ባህር  የተገበሩትን ጨቅላዎች አስቤ መዋዠቄ አልቀረም በሳምንቱ ሃያ ኤርትራውያንን ጨምሮ ሁሉም እንደሞቱ ዜና ሰማሁ።

ይኼን ክፉ ዜና ሰምቼ በቆረዘዝኩ በወሩ የግቢ በር ተንኳኳ በር ስከፍት..........😳😳😳

ይቀጥላል#ቀጣዩን_ክፍል_ለማግኘት_ 👇👇

🗣SHARE TELEGRAM👉 @Nibab_lehiwot1 🗣FOLLOW TIKTOK👉👉** http://tiktok.com/@tesh5050

1 month ago
**ለበረኃ ጂኒ ራሴን ዳርኩ

**ለበረኃ ጂኒ ራሴን ዳርኩ
ምዕራፍ 3..ክፍል 20

እውነተኛ ታሪክ

ሌሎችና ተመሳሳይ ታሪኮችን በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም @Nibab_lehiwot1 ይቀላቀላሉ።
----------------------------------------------------------
እየተብሰለሰልኩ ድንገት የግቢው በር ተንኳኳ ለማኝ ነበር የማነው ደፋር የኔቢጤ? አንኳኩቶ የሚለምን ብዬ ትክ ብዬ አየሁት ሰረቅ አርጎ አይቶኝ ሥለ ቅዱስ ያሬድ 😳 አለኝ ሰውነቴ መብረቅ እንደመታው ከላይ እስከታች ነዘረኝ ምንም ሳይል አተኹሮ ሲያየኝ ምልክት እንደሆነ ተገለጠልኝ ጥሩ ግዜ እየመጣ እንደሆነ ገመትኹ የኔ ወንድም አባ ከመዳኒያአለም ልከውህ ነው?

አስታወስኩ ከሲሪንቃ ለመጡት አባት አድራሻዬን ነግሪያቸው ነበር በተላከው ነዳይ በኩል መልዕክት ላኩኝ ለሊቱን ዘጠኝ ሰዓት እንዳለፈ እንደምመጣ በሩን ዘግቼ ወደ ግቢዬ ስመለስ የሶስቱ ትንንሽ ወንድማሞች ነገር አሳሰበኝ ።

ብዙም ሳይቆይ ግን ባሌ መጣ እንደልጅ ከልጆቹ እየተላፋ ግቢው ውስጥ አብሮን ዋለ ለአለቃው ኢፍትር የሚገብረው ነብስ ብዛት አንሶበት እንደተጨነቀ ግን ያስታውቅበታል ሲጨነቅ አረመኔነቱን ሁሉ እረሳለትና መልሶ ያሳዝነኛል።

ቀኑን ሙሉ ከእኔና ከልጆቹ ጋር ዋለና ተቃቅፈን ተኛን ቀን ላይ የስልኬን አላርም ዘጠኝ ሰዓት ከአምስት ላይ ሞልቼው ነበር ቀድሜ ነቃሁ ጎኔ የለም መኝታ ቤቱ በሩ ተበርግዶ ንፋስ እየገባ ነበር ባሌ ወደአለሙ ሄዶ ነው።

ወደ እንግዳው አባ ወደ መድሃኒአለም የሰርክ ጉዞ ጀመርኩ በዛ ውድቅት ለሊት ከኔ በቀር የሚንቀሳቀስ ፍጡር በአገሩ የለም አባ የቤተክርሶትያኑ በር ላይ ተቀበሉኝ ሰላም ከተባባልን በኋላ መፍትሄው ምንድነው አልኳቸው እንደማሰብ ብለው መሳፈሪያ ስጭኝና "ቅዱስ ያሬድ" ሄጄ እምነቱን (እንደተጠቀለለ) አመጣልሻለው አሉኝ።

ይቀጥላል**

1 month ago
**ተወዳጁ እና ተናፋቂው ልቦለድ (ምዕራፍ 3) …

ተወዳጁ እና ተናፋቂው ልቦለድ (ምዕራፍ 3) ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ለይ ይጀምራል። ዝግጁ ናችሁ?

━━━━━━✦✗✦━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆንን እናመሰግናለን
🙏**

🗣@Tesh5050 🤝  TELEGRAM👉 @Nibab_lehiwot1 🗣 TIKTOK👉👉** http://tiktok.com/@tesh5050

1 month, 1 week ago

ጎልልልልልልልልል ሳካካካካካካ

ቡካዮ ሳካ ለአርሰናል ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇

https://t.me/+HNT63Ss4pFc5MjY8
https://t.me/+HNT63Ss4pFc5MjY8

1 month, 1 week ago
አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ …

አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

1 month, 1 week ago
ፍቅር እስከ መቃብር

ፍቅር እስከ መቃብር

ዴርቶ ጋዳ

ዣንቶዣራ

ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝

https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

1 month, 1 week ago
ንባብ ለ ሕይወት
1 month, 1 week ago
**አንድም ነገር ሳላደርግ ለመመለስ ወደመናኸርያ ገሰገስኩ …

**አንድም ነገር ሳላደርግ ለመመለስ ወደመናኸርያ ገሰገስኩ ሆኖልኝ እየወጣ የነበረ በራሪ መኪና አገኘሁ እነዛ ድመቶች እየተከተሉኝ ነበር  በመስኮት እያየኋቸው ሳይገቡ መኪናው ተነሳ ስለዚህ ቆይቼ ሳውቅ ሶስት መቶ የድመት አሽከሮች አሉት።

ከነሱ ውስጥ ግማሾቹ መቀያየር ይችላሉ ወደ ሰው ልጅነት ሲለወጡ አለ አይደል በተጋነነ ይረዝማሉ እንጂ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ባሌ ሰይጣን እንደሆነ ከኔ ውጪ ማንም አያውቅም ወንድሜ ራሱ የጅቡቲ ሞጃ እንደሆነ እንጂ ከማሳልፈው ታሪክ አንድ አያውቅም።

ሎጊያ ቤቴ እንደደረስኩ  አገር ምድሩ ጭር ብሏል ሰፈሬን ጨርሼ ግቢዬን ከፍቼ ገባሁ እነዛ ሶስት ድመቶች እርስ በርስ እየተላፉ ነበር እንዳላየሁ ሆኘ ስጠጋቸው ይሸሹኛል ማን እንደሰጠኝ እንጃ የማላቀውን ድፍረት አግንቻለሁ አላቅም  ተስፋ መቁረጡ መሰለኝ ።

በጣም ደክሞኝ ስለነበር ልብሴን ሁሉ ሳልቀይር አልጋዬ ላይ ተዘረርኩ በህይወቴ እንዲህ አይነት እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ጠዋት እራሱ የቀሰቀሰኝ ስልክ ነው የማላውቀው ቁጥር ነበር  ሄሎ ስል አክስቴ ድምጿ  እየተንቀጠቀጠ ስሜን ጠራች ።

ደነገጥኹ ምንም ሳትለኝ ምነው ? ምን ተፈጠረ? አልኳት ። አባትሽ ደክሟል አለች አፍንጫዬን ደም-ደም አለኝና እሪሪሪ ብዬ አለቀስኩ ሳለቅስ አክስቴ አብራኝ የኔ መከታ የኔ መከታ እያለች ማልቀስ  ጀመረች እንደሞተ እሷ ምንም ሳትቀጥልልኝ አውቄያለሁ ሚጡዬ አባትሽ ጥሎን ሄደ አባትሽ ትላንት ራሱን አነቀ'ኮ ...ሚጡዬ!!!

ወንድሜን ለማዳን ስበር ወደሎጊያ መጥቼ ያልጠበኩትን አባቴን እንደሰው እግሩ ስር ሆኜ ሳልጦረው ወሰዱብኝ እንዲሁ በአይኔ እንደዋለ እንዲሁ እንደናፈኩት በራሴ እጅ በገባሁት ጣጣ አመለጠኝ አክስቴ እያላቀሰች ድንገት ጆሮዋ ላይ ስልኩን ጠረቀምኩት ወንድሜ የት ነው? ጣቴ ተሳስሮ ቁጥሩን መፃፍ እንኳ አቃተኝ ደወልኩ

ይቀጥላል**

1 month, 1 week ago
**ይኼውልሽ በዚ ማዕተብ ውስጥ የራስ ዳሽን …

**ይኼውልሽ በዚ ማዕተብ  ውስጥ የራስ ዳሽን ተራራው ቅዱስ ያሬድ የእምነት አፈር አለ  የከርመር መስቀል ነው አይዞሽ ከሁሉም ነገር ይሰውርሻል ይጠብቅሻል ያሰብሽውን በልብሽ ጠይቂና ከተሳካ ስለትሽን ይዘሽ ትሄጃለሽ አለች ዝም ብዬ ሳያት ከጄ ላይ አንስታ አንገቴ ላይ አሰረችልኝ ደንዝዤ ቆሜ ከአጠገቤ እንደሄደችም  አላስተዋልኩም ወደጓደኛዬ ቤት በቀስታ እየተመለስኩ የመንገድ ዳር የሱቅ ዣንጥላ ስር የሆነ ሰው ቆሟል ባሌ ።

ፊቴን አያይም እንዳቀረቀረ ወደኔ መጣ  ደርቄ ጠበኹት ሰላምም ሳይለኝ አንገትሽ ላይ የቋጠርሽውን ምናምንት በጥሽ  አለኝ አንገቱን ወደመሬት እንዳቀረቀረ ነው አላወልቅም ግደለኝ  ብዬ አምባረኩበትእየተጨቃጨቅን ከጣሪያ ላይ ሲጣሉ የነበሩ ድመቶች ተገለባብጠው እላያችን ላይ ወደቁ ።

ድመቶቹ ከአጠገቤ እንደአውሬ ተነካከሱ ሁለት መስለውክ ነው አይደል ?  ዘጠኝ አስር ይሆናሉ ምንም ፍርሀት አልተሰማኝም ማዕተቤን አላወልቅም ብዬ ደግሜ ጮህኩበት የታባሽ እንደምትቀሪ አያለሁ ስለቅጣትሽ ስትመለሽ እናወራለን ብሎኝ ሄደ።

ሚካኤል ሰፈር ሲጣሉ ከነበሩት ውስጥ ሶስት ድመቶች ተከተሉኝ እንዳለየኋቸው ሆኜ ጓደኛዬ ቤት ስገባ በሩን በሀይል ጠረቀምኩት በሩ ሲጮህ ጓደኛዬ (ስሟን መጥራት አስፈላጊ አይደለም) መንጓጓቱን ሰምታ እየሮጠች ወጣች ።

የት ሄደሽ ነበር ? መልስ የለኝም ምን ሆኖ ነው ድርያሽ ቀይ የሆነው ? ዝም  ሁለመናዬ ከፀጉሬ መንጨባረር ጋር ተደምሮ ያበድኩ ስለመሰላት እሷም ዝም አለች ገብቼ  ቦርሳና የፕላስቲክ ዘምቢሌን ማስተካከል ጀመርኩ በፍርሃት አፏ ተያይዞ ስሜን ስትጠራኝ መሄድ አለብኝ  አልኳት ።

......ይቀጥላል#ቀጣዩን_ክፍል_ለማግኘት_ 👇👇

🗣SHARE TELEGRAM👉 @Nibab_lehiwot1 🗣FOLLOW TIKTOK👉👉** http://tiktok.com/@tesh5050

1 month, 1 week ago
[**#ወይ\_ከጤናህ\_ወይ\_ከገንዘብህ\_ሁን**](?q=%23%E1%8B%88%E1%8B%AD_%E1%8A%A8%E1%8C%A4%E1%8A%93%E1%88%85_%E1%8B%88%E1%8B%AD_%E1%8A%A8%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8B%98%E1%89%A5%E1%88%85_%E1%88%81%E1%8A%95)**!

#ወይ_ከጤናህ_ወይ_ከገንዘብህ_ሁን**!

1- ቡናህን ቤትህ ጠጣ
2- ቤትህ ተመገብ
3- ውሃህን ይዘህ ተንቀሳቀስ
4- በጀትህን ተቆጣጠር
5- የፋብሪካ ምግብ አታግበስብስ

ገንዘብህን የትም አትዝራው!
ሺህ ሆኖ አይበቅልም!

አዲሱ #ራስን_ነጻ_ማውጣት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ሁሉ ይገኛል።#ራስን_ነጻ_ማውጣት (በአማርኛ)#THE_4_HOUR_WORKWEEK(በእንግሊዝኛ)

👇👇👇#ቀኑን_ሙሉ_መስራት_ሳይጠበቅብህ#በብልሃትና_በጥበብ_በማሰብ#እንዴት_ሀብታሞችን_እንደምትቀላቀል_የሚያሳይ_መጽሐፍ!!!

🗣SHARE TELEGRAM👉 @Nibab_lehiwot1 🗣FOLLOW TIKTOK👉👉** http://tiktok.com/@tesh5050

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana