Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD)

Description
CARD is a board-led, for-not-profit organization registered in Ethiopia envisioning to see Ethiopia where human rights are respected and democratic culture flourished.📣
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 2 weeks ago
የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) …

የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የመጀመሪያ እገዳው ከተነሣ ከጥቂት ቀናት በኋላ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ታኅሣስ 7 ቀን 2017 እንደገና ታግዷል። ድርጅታችን በሕግ አግባብ እየተንቀሳቀሰ ባለበት ሁኔታ መጀመሪያ ተጥሎበት የነበረው እገዳ እንዲነሣ ለአንድ ወር ያክል በቅን ልቦና ጥረት ካደረገ እና እግዱም ከተነሣ ከሦስት የሥራ ቀናት በኋላ ዳግም ታግዷል። በዚህ ያልተጠበቀ ዳግም እገዳ የካርድ ሥራዎችን ለረጅም ጊዜ ለማቋረጥ ተገዷል። ድርጅታችን ሥራዎቹን እንዳይሠራ ሕልውናውን ለሚፈታተኑ ተደጋጋሚ ያልተገቡ ጫናዎች ሰለባ መሆኑ እጅግ ያሳስበናል። ዳግም ዕገዳውን ተከትሎ ካርድ ከባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በጽሑፍ ማብራሪያ ጠይቆ መልስ እየተጣባበቀ ይገኛል። በተጨማሪም ለባልሥልጣኑ የሥራ አመራር ቦርድ ይግባኝ ለማስገባት ዝግጅት ላይ ይገኛል። ድርጅታችን እነዚህን ችግሮች ለመፍታት እና እግዱን ለማስነሣት ሁሉንም ሕጋዊ አማራጮች እየወሰደ የደረሰበትን ሁኔታም ለሕዝብ ይፋ ማድረጉን ይቀጥላል። https://www.cardeth.org/am/CARD-Reimposition-Suspension-am

2 months, 3 weeks ago
Call for Applications: IT Consultancy for …

Call for Applications: IT Consultancy for SaaS M&E Software

#CARDEthiopia is seeking an IT company to facilitate the annual subscription of ActivityInfo, a cloud-based Monitoring & Evaluation software. The service involves managing the subscription with the foreign provider (BeDataDriven) while enabling local payment in Ethiopia.

Interested companies should submit their quotations within one week to [email protected]. For details, visit ActivityInfo’s website https://www.activityinfo.org or call 0953 960606.

Read more on the following link: https://www.cardeth.org/CARD-Call-for-IT-Consultancy-for-M%26E-Software

3 months ago
በመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) …

በመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ላይ ተጥሎ የነበረው የዘፈቀደ ዕገዳ ስለ መነሣቱ ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ
ታኅሳስ 3 ቀን 2017
አዲስ አበባ

የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ምዕከል (ካርድ) ኅዳር 03 ቀን 2017 በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተጥሎበት የነበረው የዘፈቀደ ዕገዳ ትላንት ታኅሳስ 02 ቀን 2017 ጀምሮ መነሣቱን ለማሳወቅ ይወዳል። https://www.cardeth.org/CARD-Update-on-the-Lifting-of-Suspension-of-CARD

3 months, 2 weeks ago
Center for Advancement of Rights and …
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago