ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ልዕለ ሀያሏ አሜሪካ 🇺🇸 #ቢትኮይን እየገዛች ነው። አባት አገር ሩሲያም🇷🇺 እንደዚሁ። ታላቋ #ቻይናም🇨🇳 ቢትኮይንን ማተም(mine ማድረግ) በህግ ከልክላ በጉያዋ ግን ብዙ ቢትኮይኖችን በየዕለቱ እየወሸቀች ትገኛለች። አረብ ኤምሬትሶቹ🇦🇪 ቢትኮይንን ከማከማቸት አልፈው ሁሉንም መንግሳታዊም ሆነ ግላዊ እንቅስቃሴያቸውን ብሎክቼይን ላይ ለመመስረት ደፋ ቀና ማለት ከጀመሩ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በሉላ ዳ ሲልቫ የምትመራው የደቡብ አሜሪካዋ ብራዚልም🇧🇷 ቢትኮይንን ከመሸመት አልፋ በእለት ከእለት የግብይት እንቅስቃሴዎቿ ስለመጠቀም ማሰብ ከጀመረች ውሎ አድሯል። ከታላላቅ ኢኮኖሚዎች ጨምርልን ካላችሁኝ ካናዳን 🇨🇦 ሌላ ማሳያ አድርገን ማንሳት እንችላለን - በገፍ እየገዛችው ነውና። ሌላውን ትታችሁት ከአንድ የኢትዮጵያ ክልል ስፋት የዘለለ የሌላት ኤልሳልቫዶር 🇸🇻 የጋንግ መናሀሪያነቷ ቀርቶ የቢትኮይን ማዕከል ከሆነች ህዝቦቿም በቢትኮይን መገበያየት ከጀመሩ እነሆ ሁለተኛ አመታችንን ይዘናል።
ይሄንን ሁሉ ሁነት እየተመለከትን አሁንም ግን አንዳንድ የእውቀት ማነስ syndrom የሚያጠቃችሁ ኢትዮጵያዊ ወዳጆቼ በውስጥም በውጪም ቢትኮይን ስካም ነው ብላችሁ ስትገግሙ 'ጢቆ ጢቆ' ህሊናና የእውቀት እይታን እንኳን ጠብ አላረገባችሁም ነው ወይስ አውቃችሁ እየገገማችሁ ይሆን?!🤔
ብራዳ . . . ወደድንም ጠላንም #Bitcoin and #Crypto as a whole are here to stay in one or another way. ✌️****
💚💛❤️
#News "የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።" “የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢት ኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶ ከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር…
JUST IN: Bitwise predicts Bitcoin, Ethereum, and Solana will all reach new all-time highs in 2025.
Bitcoin: $200,000
Ethereum: $7,000
Solana: $750
#አጤሬራ_36 🔖How to Calculate Position Size: ➡️Determine Risk Per Trade: Decide what percentage of your account you're willing to risk (typically 1-2%). ➡️Calculate Dollar Risk: Multiply your account balance by the risk percentage. ✏️Example: For a $5,000 account…
ቃል በገባነው መሠረት 3 የአሀዱ ባች ተማሪዎችን በቀረበላቸው እድል መሠረት የICT-Yohannes™** ልዩ የክፍያ ኮርስን ስኮላርሺፕ አመቻችተን ማስጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው።
የዕድሉ ተጠቃሚ የሆኑ አባላት ስም ዝርዝር የሚከተለውን ይመስላል:-*🥇*Abdulkerim Akmel*🥈*Yonas Mengistu*🥉*Yosef Minilik
ይህንን ለመሠለ ኢትዮጵያዊ ማንነቱና ቀና አስተሳሰቡ ለICT-Yohannes የሚገባውን ምስጋናም ለማቅረብ እንወዳለን።
ሁሉም ቢተባበር . . .
💚💛❤**
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana