قناة لأبي الحارث الأثري

Description
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማ

《الدعوة السلفية》

https://t.me/Abulharis1
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 3 weeks ago
قناة لأبي الحارث الأثري
2 months, 3 weeks ago
قناة لأبي الحارث الأثري
2 months, 3 weeks ago

قال ابن القيم - رحمه الله - :
وأما التأمل في القرآن فهو :
تحديق نظر القلب إلى معانيه
وجمع الفكر على تدبره وتعقّله
وهو المقصود بإنزاله،
لا مجرد تلاوته بلا فهم ولا تدبر

مدراج السالكين( ١ / ٤٩٩)

----------
t.me/Abulharis1/4887

10 months, 2 weeks ago
10 months, 3 weeks ago
10 months, 3 weeks ago

------ ---------

?በይተል_መቅድስ?
?====?===?

የሙስሊሞች ነው

https://t.me/AbuNamuse/3410

Telegram

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

---- ***⭕️***=➢ የበይተል- መቅድስ መስጅድ የሙስሊሞች ንብረት እንጂ የአይሁዶች መፈንጫ አይደለም... ***❗️*** ---- ***⭕️***=➢ ቁርአን ምን አለ.. ***❓*** ***⭕️***=================***⭕️*** ***⭕️***=-➢ የዓረቡ ዓለም በጋራ ይህንን ንብረት ማስጣል እንደት አቃታቸውን ነው በቃ ይውሰዱት ነው ... ***❓*** ***👉*** እርዝመት =58:25 ደቂቃ***👈*** -----------------------------…

10 months, 3 weeks ago

የገልቦው ሸህ ሸህ ጀማል
?======?=======?

?➤ ገልቦ ማለት የሰዒድ አቡ ዓማር ሰፈር የሆነችው የቀላድ መንትያ የዶጌ ጎረቤት ናት ።
----
?➤የሚገርው ሸህ ጀማል ገልቦን የማውቃቸው ህፃን እያለሁ ቁርአን ሐሚሞችን የቀራሁት ደንጌት ስለ ነበር ሱረቱ ሷድ ተፍሲር ሲቀሩ አስታውሳለሁ ።
----
?➤የአገራችን ማህበረሰብ እጅግ በጣም በሽርክ ጭምልቅልቅ ብሎብን አህባሽ ወሐብያ መጣልህ ብላ ጠምዛብን መላቅጡ ጠፍቶን ነበር ። ይሔው ልዕለ ሐያሉ ጌታችን ባላሰብነው ባልጠበቅነው መልኩ ህልም በሚመስል ሒደት ከالله በኋላ ይህንን ስራ በመስራት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ወንድማችን ሰዒድ አቡ ዓማር ነው ። አንዳንዱ ሰው አንድ ሰው ሆኖ የተቋም ስራ የሚሰራ ሰው አለ ሰዒድም እንደዚሁ አግርቶለታል ። ህዝቡ ህዝብ መሰለህ ...?
------
?➤ባጭሩ አጋሞሐ, ሐሮጌ ,ዶጌ , አረዳ, ቀላድ, ገልቦ , ደንጌት , ሐሙማ , በተሰባሰበበት የዒድ ሶላት ላይ ለወንድማችን ኡስታዝ አቡል_ሐሰንን ጋብዘው ህዝቡን አዳምጥ እያሉት ነው ። ኡስታዙም በጣፋጭ አንደበቱ ተውሒዲን አርከፍክፎባቸዋል እህህህህ እንደት ደስ እንዳለኝ ..❗️ ሽርክ ቤቱን የሰራበት አገር ህዝቡ ለተውሒድ ጆሮ ሲሰጥ ከዚህ በላይ ምን አለ ሸህነት ...
==
?➤ እንደነዚህ አይነት ትላልቅ የገጠር ቃልቾች ሐቅን ሲረዱ ደዕዋው ተደራሽነት እንድኖረው ትልቁ በር ናቸው ከዘጉ ዘጉ ነው ሲከፍቱም ውጤቱን ምን ልበልህ ...❗️

===
?ብልጥ እንሁን በቃልቻ ላይ ስራ እንስራ?
=====

??https://t.me/AbuNamuse/5051

10 months, 3 weeks ago
10 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago