CRUX ETHIOPIA

Description
ክረክስ ሚዲያ ክረክስ ኢትዮጵያ
በቻናሉ
✴ሥርዓተ ፀሐይን
✴አስትሮይዶችን
✴ማዛሮትን
✴ኅብረ ከዋክብትን
✴ጥንታዊ ማንነትን ይመለከቱበታል
ክረክስ መስቀል ማለት ነው።
https://t.me/CRUXETHIOPIA369

<<ቀደምትነት ግብራችን ኃያልነት መለያችን ኢትዮጵያዊነት ክብራችን ነው።>>
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 year, 5 months ago

ክፍል ሁለት
ጁፒተር ከፀሀይ ከሚያገኘው 1.5 እጥፍ ጉልበትን ያመነጫል።ብርቱካናማ ቀለም ያለው የጁፒተር ከባቢ አየርም ሰልፈርና ፎስፈረስን በዉስጡ ይዟል።ከዛ ውጭ አሴትሊን እና አሞንያም ይገኝበታል።እፍጋቱ(1326 kg/m^3) በጣም ትንሽና መጠነ ቁስ ትልቅ በመሆኑ ትልቅ የስበት ሀይል አለው።ማንም ሰው በፕላኔቱ ላይ መራመድን አያስበውም፣ምክንያቱም ፕላኔቱ ጋስና ጋስ ስለሆነ ነው።እንደውም እንደ አንዳንድ ጥናቶች የጁፒተር ከባቢ አየር ከከባቢ አየር ግፊት ወደ ውቅያኖስ ግፊት ተሸጋግሯል ይሉናል፣እንዴት? የሚለው ሲያብራሩልን የከባቢ አየሩ ግፊት ወጀ 101ሺ pascal ደርሷል።ይህ ደግሞ በምድር ላይ ያሉ የውቅያኖሶች ግፊት ጋር ተመሳሳይ ነው ይሉናል።
ሌላው አስገራሚ ጉዳይ አጥኚዎች ጁፒተር ላይ ዝናቡ ዳይመንድ አለው ይላሉ።እንዴት ሲባሉም "በጁፒተር ውስጥ ጥሩ የሚቴን ክምችት አለ፣ይህን ክምችት መብረቅ ወደ ጥላሸት መሰል ነገር በሚለውጠው ጊዜና ወደ ጁፒተር የውስጥ ክፍል በሚዘንብበት ጊዜ በከፍተኛ ግፊት በመጀመሪያ ወደ ግራፋይት ይለወጣል።በመቀጠልም ወደ ዳይመንድ ይቀየራል ፣ነገር ግን እነዚህ ዳይመንዶች በጣም ትንንሽ ናቸው።"በማለት ያብራራሉ።
ጁፒተር በጣም ትልቅ ፕላኔት በመሆኑ ከሰማያዊ አካላት ጋር የመጋጨት አጋጣሚ አለው።ከነዚህ አጋጣሚዎች የመጀመሪያው የነበረውና በ1994 የተከሰተው ከኮሜት shumakerov-Levi 9 ጋር የተጋጨበት ነበር።ይህ ግጭት ኮሜቱን ወደ 21 ስብርባሪዎችና እያንዳንዳቸው 2 km የሚሆን ዲያሜትር ሲሰጣቸው በጁፒተር በኩል ደግሞ አሁን ላይ የምናያቸው የከባቢ አየሩን ነጠብጣቦች(spots) ሰጥቶናል።
የጁፒተር የስበት መጠን የመሬትን 2.4 እጥፍ ነው።ይህ ማለት አንድ ሰው መሬት ላይ 200kg ክብደት ቢመዝን ጁፒተር ላይ 480 ይሆናል ማለት ነው(w=mg)
ግዮን ነበርኩ።
<<ኢትዮጵያውያን ስነ-ጠፈርተኞችና ስነ ፈለክተኞች!>>
ሀሳብ አስተያየት በ @futureastro_bot
@be_motivatedperson
@be_motivatedperson
@be_motivatedperson
ሼር

1 year, 5 months ago
1 year, 5 months ago

ስነ ጠፈር ወዳጅ ጓደኞች ካላችሁ
ስለ ስነ ጠፈር የተፃፉ ፅሁፎች እንዲያገኙ? @be_motivatedperson
ስለ ስነ ጠፈር የተሰማቸውን ለማውራት ጥያቄ ለመጠየቅ ለመመለስ ለመወያየት ደግሞ ? @future_astronomer
ሼር ስለምታደርጉ ፈጣሪ ያክብርልን??
Future Ethiopian Astronomers

1 year, 5 months ago

#CRUX_ETHIOPIA

የኢ.ስ.ሳ.ሶ የክረምት ህዋ ስልጠና ምዝገባ ቅጽ 2015

ለምዝገባ ለሚያስፈልጉ ነገሮች
በ2015 ዓ.ም የታደሰ የኢት.ስ.ሳ.ሶ የአባልነት መታወቂያ
ፎርሙ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች በበቂ ሁኔታ መመለስ  
‼️ያለን ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ ቀድመው ያመለከቱትን ጥቂት አመልካቾችን የምንቀበል ይሆናል!

1 year, 5 months ago
CRUX ETHIOPIA
1 year, 5 months ago
***?***የክረምት የሕዋ ሥልጠና አዲስ አበባ

?የክረምት የሕዋ ሥልጠና አዲስ አበባ
?ከነኅሴ 1 - 6

የማመልከቻ ቀነ ገደብ፡ ሐምሌ 27፣ 2015
አሁኑኑ ይመዝገቡ!

?SST Addis Ababa
?August 7-12

Application Deadline: August 03, 2023
Register Now!

#ESSS #SST #AddisAbaba #SST23

?Follow Us
FACEBOOK | YOUTUBE | INSTAGRAM | TWITTER | LinkedIn | TELEGRAM

1 year, 5 months ago
1 year, 5 months ago
CRUX ETHIOPIA
1 year, 5 months ago
[#CRUX\_ETHIOPIA](?q=%23CRUX_ETHIOPIA)

#CRUX_ETHIOPIA

ምድር ጠፍጣፋ ትሆን እንዴ?
ምን ትላላችሁ?

1 year, 5 months ago

#CRUX_ETHIOPIA

@astronomy21bk

ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።

=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦

?? አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
?? በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች
?? በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች
?? በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች

፨የምናይ ይሆናል፨

YouTube
https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana