ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 1 day ago
Last updated 2 weeks, 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
[Forwarded from ወሔ ሜና የገጉ]
#ታላቅ_የቴሌቶን_ፕሮግራም
ለነሲሓ መስጂድና መድረሳ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በዛሬው እለት በቴሌግራም በተከፈተ ግሩፕ እየተደረገ መሆኑን አውቀዋል????
ካላወቁ አሁኑኑ ወደ ግሩፑ በመቀላቀል በዚህ በተከበረው ረመዳን በዚያ ላይ የመጨረሻው አስርቱ ታላቅ ቀናቶች ላይ በዚህ ታላቅ ስራ የአላህ ቤት በመገንባት ተረባረቡ፡፡
እኛ ይህንን ትልቅ ምንዳ የሚያስመነዳ ስራ ሰበብ ሆነልናቹኋልና ተጠቀሙበት
? ? የመልካም ሥራ ጥሪ
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ተረዳዱ።" (አል ማኢዳ:2)
በወልቂጤ ከተማ ጉብርየ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑ ሙስሊም ወንድምና እህቶች መስጅድና መድረሳ ለመገንባት ከዓመት በፊት ጀምረው እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡እስካሁን ባለው ሂደት ጀማዓው በነፍስ ወከፍ ሚጠበቅበትን በመክፈል እንዲሁም ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያሉ ሙስሊም ወንድምና እህቶችን በማስቸገር በተሰበሰበ ገቢ መስጅድና መድረሳ የሚገነባበት ቦታ በመለየት የቅድመ ክፍያ ዉል ፈፅመዋል፡፡ነገር ግን የቀረው ገንዘብ ክፍያ መፈፀምና እና የመስጂድና መድረሳው የግንባታ ወጪ መሸፈን ከጀማዓው አቅም በላይ ሆኖዋል፡፡ስለዚህ የተጀመረውን መልካም ስራ ለማስቀጠል ኡስታዞች፣ዳኢዎች እንዲሁም በመላው ዓለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እንደተለመደው ከጎናቸው በመቆም በአሏህ ፈቃድ የፊታችን ዕሁድ 08/09/12 ከጠዋቱ 3:00 በሚጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ኦን ላየን ቴሌቶን በመገኘት የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ከወዲሁ ተጋብዛችሗል!!
"የአላህን ቤት የገነባ፣ አላህ በጀነት ቤትን ይገነባለታል"
?ቴሌቶኑ ሚደረግበት የቴሌግራም ግሩፕ?
ቴ ሌ ግ ራ ም
??????????
https://telegram.me/gubryenesiha
በተጨማሪ ዋትስአፕ
? ?? ? ?
https://chat.whatsapp.com/E3lVqAOhoxd3OLpUirekrD
ለጨማሪ መረጃ
☎️
፠ ኢትዮጵያ +251969761917
+251936972381
+251969954275 ፠ ኢማራት
+971564778283
፠ ሳዉዲ
፠ ጅዳ +966554842751
+966558467721
፠ ባህሬን +97337344033
? የባንክ አካውንት፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
?(1000327373106)ነሲሓ መስጅድ እና መድረሳ
ኦሮሚያ ኢንተር ናሽናል ባንክ
?(35 89 743)ነሲሀ መስጅድና መድረሳ
አቢሲንያ ባንክ
?(3 2 1 4 4 1 7 9)ነሲሓ መስጅድ እና መድረሳ
ብርሀን ባንክ
?(1601470039494)ነሲሓ መስጅድ እና መድረሳ
ብለው ገቢ ማድረግ ይችላሉ
☎️ ለበለጠ መረጃ
0969954275
0947406919
? መልዕክቱን ሼር በማድረግ የመልካም ሥራ አጋዥ ይሁኑ!
?
Telegram
የነሲሓ መሥጂድና መድረሳ ማሰሪያ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
የዚህ ግሩፕ አላማ በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክ/ከተማ 1 ለታዳጊዎች እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ተከታታይ ደርስ(ቂራት)የሚሰጥበት፣ 2 ማህበረሰቡ የሽርክና የቢዳዓ አስከፊነት ተገንዝቦ በአሏህ ፈቃድ በሱና ላይ እንዲፀና ሙሀደራዎች እንዲሁም እስላማዊ የዲን ኮርሶች በተለያዩ ዘርፎች የሚሰጥበት እና 3 እስላማዊ እሴቶች በማጎልበት ሙስሊሙ ማህበረሰብ በመደጋገፍ በሁለንተናዊ መልኩ እራሱን በመቻል
በቀን 7 ብር በማይደርስ ድጎማ የነሲሓ ቲቪን ቀጣይነት እናረጋግጥ
የነሲሓ ቲቪ አመታዊ ወጪ ከፍተኛ ቢሆንም ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ እንደሚባለው ከተባበርን ቀላል ይሆናል። ብዙ ወንድሞች እና እህቶች በየአመቱ 2,500 ብር በሚመቻቸው መልኩ ለመርዳት ቃል መግቢያ ፎርም ሞልተዋል። አልሐምዱሊላህ!
በአመት 2,500 ማለት በቀን ሲሰላ 7 ብር አይሞላም። የኸይሩ ወር በመምጣቱ በርካታ ተመዝጋቢዎችን እጠብቃለው።
አሁኑኑ ተመዝገቡ ወዳጆቻችሁን አስመዝግቡ፤ ተባብረን ታሪክ እንስራ!
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
ተከታዩን ሊንክ ክሊክ ያድርጉ
www.nesiha.tv/nusra
ሸህሩን ሙባረክ
እንኳን ለታላቁ ረመዳን አደረሳችሁ!
Abujunaid Salah Ahmed
www.nesiha.tv
ኑስራ የነሲሓ አጋሮች ጀማዓ
ኡስታዝ ኢልያስ፤
ሀሙስ ጨረቃ ከታየች ጁመዓ የመጀሪያው የረመዳን ቀን ይሆናል፣ ዛሬ ምንም የሚጠበቅ ጨረቃ የለም!
ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ ከአሜሪካ ነሲሃን ቲቪን መርዳት እንዳለብን ያስተላለፈው መልእክት
? ጉራግኛ – ኡስታዝ ሀሺም በሰና #support_Nesihatv
ነሲሓ ቲቪን በቻልነው አቅም እናግዝ!
ጠፊ በሆነችውን ዱንያ ዘላለማዊ አኼራችንን እንገንባ። ዲንን ከትክክለኛ ምንጭ ለማስተላለፍ የሚተጋው ነሲሓ ቲቪ ብርሃኑ እንዳይጠፋ መንከባከብ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ሀላፊነትን ከመወጣት ጋር የአጅሩ ተካፋይ ለመሆን በሚችሉት አቅም የመርዳት ፍላጎት ካለዎት ብቻ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
ትንንሾች አደብ ያዙ‼
አብደላህ ኢብን መስኡድ አላህ ስራውን ይውድለትና እንዲህ አለ" እውቀት በታላላቃቹ ዘንድ እስካለ ድረስ ከመልካም ነገር አትወገዱም።እውቀት በትናንሾቹ ዘንድ የሆነ ግዜ ትንሹ ትልቁን ያሞኛል/ አላዋቂ ያደርጋል/። " ጃሚኡ በያኑ አል ኢልሚ ወፈድሊሂ 1059
قال ابن مسعود رضي الله عنه " إنكم لن تزالوا بخير ما دام العلم في كباركم؛ فإذا كان العلم في صغاركم سفه الصغير الكبير"
جامع بيان العلم وفضله/1059
T.me/ustazdawud
? የመልካም ሥራ ጥሪ ?
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ተረዳዱ።" (አል ማኢዳ:2)
በወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክ/ከተማ
ለሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ግንባታ ለመደገፍ የበኩሎን አስተዋፅዖ ያበረክቱ ዘንድ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናቀርባለን።
የአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ ይህን ወጪ መሸፈን ባለመቻሉ የሁሉንም ሙስሊም ማሕበረሰብ ርብርብ የሚሻ ሆኗል።ስለሆነም በገንዘብም ይሁን በግንባታ ቁሳቁስ የበኩሏን አስተዋፆ ያደርጉ ዘንድ ተጋብዘዋል!!
፠ ኢትዮጵያ +251969761917
+251936972381
+251910427413 ፠ ኢማራት
+971564778283
፠ ሳዉዲ
ጅዳ +966554842751
+966558467721
? የባንክ አካውንት፦
Commercial Bank of Ethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE 1000327373106
Bank of Abyssinia-አቢሲንያ ባንክ
3 2 1 4 4 1 7 9
ነሲሓ መሥጂድና መድረሳ
NESIHA MESJID AND MEDRESA
☎️ ለበለጠ መረጃ
0910427413
0947406919
? "የአላህን ቤት የገነባ፣ አላህ ደግሞ በጀነት ቤትን ይገነባለታል"
የመጣብንን ወረርሽኝ መከላከያ ሰበብ ይሆንልናልና ለዚህ ትልቅ እድል ይሽቀዳደሙ።
? መልዕክቱን ሼር በማድረግ የመልካም ሥራ አጋዥ ይሁኑ!
ወሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!
በያሉበት ሀገር ያሉ አስተባባሪዎችን ለማግኘት ሲፈለጉ
? የመልካም ሥራ ጥሪ ?
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ተረዳዱ።" (አል ማኢዳ:2)
በወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክ/ከተማ
ለሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ግንባታ ለመደገፍ የበኩሎን አስተዋፅዖ ያበረክቱ ዘንድ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናቀርባለን።
የአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ ይህን ወጪ መሸፈን ባለመቻሉ የሁሉንም ሙስሊም ማሕበረሰብ ርብርብ የሚሻ ሆኗል።ስለሆነም በገንዘብም ይሁን በግንባታ ቁሳቁስ የበኩሏን አስተዋፆ ያደርጉ ዘንድ ተጋብዘዋል!!
፠ ኢትዮጵያ +251969761917
+251936972381
+251910427413 ፠ ኢማራት
+971564778283
፠ ሳዉዲ
ጅዳ +966554842751
+966558467721
? የባንክ አካውንት፦
Commercial Bank of Ethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE 1000327373106
Bank of Abyssinia-አቢሲንያ ባንክ
3 2 1 4 4 1 7 9
ነሲሓ መሥጂድና መድረሳ
NESIHA MESJID AND MEDRESA
☎️ ለበለጠ መረጃ
0910427413
0947406919
? "የአላህን ቤት የገነባ፣ አላህ ደግሞ በጀነት ቤትን ይገነባለታል"
የመጣብንን ወረርሽኝ መከላከያ ሰበብ ይሆንልናልና ለዚህ ትልቅ እድል ይሽቀዳደሙ።
? መልዕክቱን ሼር በማድረግ የመልካም ሥራ አጋዥ ይሁኑ!
ወሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!
በያሉበት ሀገር ያሉ አስተባባሪዎችን ለማግኘት ሲፈለጉ
በደቡብ ክልል እንዲሁም በአሰላ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ወሰነ
የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመቆጣጠር ሲባል ከዛሬ ዕኩለ ቀን ጀምሮ ወደ ደቡብ ክልል ማንኛውም የሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወሰነ።
በተያያዘ ዜናም በአሰላ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቋረጥ መወሰኑም ተሰምቷል።
የደቡብ ክልል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል ግብረ ኃይል እንዳለው አገር አቋራጭ ትራንስፖርትና ከክልል ወደ ክልል የሚደረግ የሕዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ መወሰኑን አመልክቷል።
የአሰላ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የባጃጆች እና ታክሲዎች እንቅስቃሴ እንዲቆም መወሰኑም ተነግሯል።
የደቡብ ክልልን የሚያቋርጡ ተሽከርካሪዎች ተሳፋሪን ሳያራግፉና ሳይጭኑ እንዲያልፉ የተፈቀደ ሲሆን በክልሉ ውስጥ በዞኖችና በወረዳዎች መካከል ያለው የትራንስፖርት ስምሪት ግን እንዲቋረጥ ተወስኗል።
በአሰላ ከተማ ከገጠር ወደ ከተማ እና ከከተማዋ ወደ ገጠር በታክሲዎች ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ነው የተገለፀው።
የደቡብ ክልል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል ግብረ ኃይል ከዩኒቨርሲቲዎች የሚመለሱ ተማሪዎችን የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች ግን በልዩ ሁኔታ የሚፈቀድላቸው እንደሚሆን ተገልጿል።
ግብረ ኃይሉ በተጨማሪም የከተማ ታክሲዎችና ባለሦስት ጎማ ተሽከርካሪዎች የሚያሳፍሩት ሰው መጠን ላይ ገደብ አስቀምጧል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 1 day ago
Last updated 2 weeks, 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago