ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
❝ አሁን ላይ ተቃራኒ ፆታን ( ሴትን አልያም ወንድን ) አባብሎ ዝሙት መፈፀም እጅግ በጣም ቀላል ተግባር ነው፡፡ ከባዱ ነገር , ይህንን ተፈጥሯዊ ስሜት ተቋቁሞና ፈተናዎችን አልፎ ለሃላሉ ትዳር መብቃት ነው ፡፡ ❞
አሏህ ከፈተናዎች ሁሉ ጠብቆ ለሃላሉ ያብቃን!
. መፈቀር ስጦታ ነው
ውለታን መመለስ ደግሞ መልካምነት
ነው ተፈቃሪ ብቻ ሳይሆን አፍቃሪን ማፍቀርም ሀቅ ነው
ያገባት በ15 አመት እንደምትበልጠው
አውቆ ነው ከእሱ በፊትም ሁለት
ጊዜ አግብታ እንደተለያየችም አረጋግጧል ያገባት ያለፈውን ታሪኳን በመመዘን ሳይሆን የአሁን ምንነቷን በመለካት ነው
እሷም ለእሱ እጅጉኑ ታማኝ ሚስት
ሆነች ስ ድስት ምርጥ ምርጥ ልጆችን አፈራችለት በችግሩና በከፋው የመከራ ዘመን በምክሬም በሀብቴም ከጎንህ ነኝ ብላ ከእሱው ጎን በእኩል ተሰለፈች
ዘላለም አይኖርምና ይች ምርጥ ሚስት ሞተችበት ባልም በሞቷ ክፉኛ
አዘነ እሷን ያጣበት አመት የሀዘን
አመት ተባለ እሱም ታማኝ አፍቃሪ
ነበርና በተለያዩ አጋጣሚዎች እሷን ከማወደስ ወደኋላ አይልም ፡፡
እሷኮ እንደዚህ ነበረች እንደዚህ ነበረች እያለ ያሞጋግሳታል ልጆችን ያፈራችልኝ በችግሬ ዘመን የረዳኝም እሷው ነች ፍቅሯን በሰፊው ተሰጥቻለሁ እያለ ለሌሎች ሚስቶቹም ጭምር ያወራል
ታማኙ አፍቃሪ የሚስቱን እህቶች አይነት ድምፅ ሲሰማ ኸውላ ትሆን እንዴ!! ብሎ የእንኳን መጣሽ መልእክት ያሰማል
ስጋ አርዶ በሂወት ላሉት ሚስቶቹ ብቻ አያከፋፍልም ለሟች ሚስቱ እህቶችም ድርሻቸውን ይልካል ቀብሯን ይዘይራል
በቅናት ምክንያት
"ለመሆኑ ለዚያች አሮጌ ሚስት ይሄን ያክል ማውራት ምን ይሉታል!!"
የሚሉ ሚስቶችም ተፈጥረው ነበር።
ከሞተችም በኋላ በባሏ ልቦና
በፅኑ የተፈቀረች ይች እድለኛ
ሚስት ማን ነች ካላችሁ.......
ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ
መሆኗን እወቁ።
አፍቃሪውስ ማነው محمد صلى الله عليه وسلم
በአንድ ወቅት ሼይኽ መሀመድ ሐሰን ፈድሉ ስለ ቁርአን ሲናገሩ
«መመራት ነው እንጂ ያቃተን መመሪያ አላጣንም።» ብለው ነበር!
አለም በቁርአን ብትመራ ኖሮ አረመኔዎች እንስሳዊ ባህሪዎቻቸውን ለራሳቸው ሲሉ በውስጣቸው አፍነው ባዳፈኑት ነበር።
وكانَ رسولُ اللهِ ﷺ مُنيرَ الوَجْهِ مُشْرِقَ المُحَيَّا.. ﷺ
اللهم صلّ على محمد وعلى آل محمد
كما صلّيت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد
كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.ﷺ
ٖ
صلّوا علىٰ رقيِق القلبَ مِن قال: "إنمَـا فاطِمـــه قطعهَ منيِ مِن أغضبَها أغضبنيِ" صلّوا علىٰ عظيِم الحُب مِن قال: "لا تؤذونيِ في عائشـة" صلّوا علىٰ مِن قال: "لا تكرهُوا البناتَ فإنهُنَّ المؤنِساتَ الغالِيات "صلّوا علىٰ مِن قال: في خُطبةِ الوداعَ "إستوّصوَا بالنِساء خيراً "صلّوا علىٰ مِن وصّىٰ "رِفقاً بالقـواريِر" صلّوا عليهِ وسلمَوا تسليماً♥️♥️.
“ሰዎች በዱንያ ሲደሰቱ አንተ በአሏህ ተደሰት። ሰዎች ከወዳጆቻቸው ጋር በማውራት ሲሰክኑ አንተ አሏህን በማውራት ስከን። ሰዎች ክብርና ልቅናን ለማግኘት ከመሪዎቻቸውንና ታላላቅ ሰዎቻቸው ጋር ሲተዋወቁና ሲቀራረቡ አንተ ከአሏህ ጋር ተዋወቅ፣ እርሱ ዘንድም ተወደድ… በዚህ እጅግ የላቀ ከፍታን ትጎናፀፋለህ።”
ብዙ ከምታሰቡ ብዙ ኢስቲጝፋር አድርጉ..በሀሳብ የማይገኙ ነገሮች በኢስቲጝፋር ይገኛሉ!።
:
ኢላሂ…
የባለጉዳይ አቀራረብ ሳይሆን የአፍቃሪን አቀራረብ
ወደ አንተ አቅርበኝ!።
?የቁርዐን ወዳጆች ይህንን ሰምተዋል??
⚡️ምዝገባ ላይ ነን⚡️ !!
"አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”
??በዳሩ ሰላም መድረሳ ቁርአንን(በሂፍዝ) በመሀፈዝም ሆነ አስተካክሎ (በተጅዊድ)ለመቅራት ለሚፈልጉ የቁርዐን ቤተሰቦች ከጠዋቱ 2:00-9:00 ድረስ በመድረሳችን ታላላቅ ኡስታዞች ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል::
ለሴት እና ለወንድ ተማሪዎች በማንኛውም የእድሜ ደረጃ መመዝገብ ይችላሉ::
ለእናቶች እና አባቶችም ልዩ የቂርዐት ፕሮግራሞች ተዘጋጀቷል::
??ፈጥነው ይመዝገቡ!!!
ለበለጠ መረጃ:-ለ ወንዶች 0932975990/0938959145
ለሴቶች :-0915581500
አድራሻ:- (ሰፈራ)ጨሪ ባጃጅ ተራ ድልድዩን ተሻግሮ ከኮሚኒቲው ፊትለፊት
⚠️ መልእክቱን ሼር በማድረግ የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana