ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
የበሽር አላሳድ መንግሥት የወደቀዉ ሩሲያ እና ኢራን በደማስቆ ላይ ተስፋ በመቁረጣቸዉ ነዉ [[ በሚዛን ትንተና ]] ይጠብቁን ይከታተሉን ።
የሶርያ በሽር አላሳድ _የወደቀዉ ሩሲያ እና ኢራን በደማስቆ ተስፋ ስለቆረጡ ነዉ |በሚዛን ትንታኔ ይጠብቁ
የአማራ ክልል መጅሊስ በወረኢሉ ሙስሊሞች ላይ ያደረሰዉ ያለዉ አንባገነናዊ ተግባር
የግለሰቦቹ መታሰር ከፖለቲከኞች እና የመብት ተሟጋቾች ተቃውሞ አስነስቷል። የሪፐብሊካን ፒፕል ፓርቲ መሪው ኦርጉር ኦዜል "ፕሬዝዳንት ኤርዶሃንን የተቃወሙ ዘጠኝ ወጣቶች እንዲታስሩ የተላለፈው ውሳኔ የሀገሪቱ ዴሞክራሲ ምን ያህን እየወደቀ መሆኑን ያሳያል" ብለዋል ።
ወጣቶቹ ሃሳባቸውን በነጻነት የመግለጽ መብት እንዳላቸው በመግለጽም በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።
ይሁንጂ ፕሬዚዳንት ኤርዶሃን እስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ጦርነት ከጀመሩ ወዲህ በቴል አቪቭ ላይ የሰላ ትችት በማሰማት ይታወቃሉ ።
አንካራ በጋዛ የሰብአዊ ቀውስ እንዲባባስ አድርጋለች ካለቻት እስራኤል ጋር ባለፈው አመት ግንቦት ወር ላይ የንግድ ግንኙነቷን ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን መግለጿ ይታወሳል።
"እስራኤል እንጂ ሃማስ አሸባሪ አይደለም" በሚለው ንግግራቸው የሚወሱት ኤርዶሃን፥ በፍልስጤማውያን ላይ የሚፈጸመው ግፍ ከተባባሰ ሀገራቸው ጦሯን ልታዘምት እንደምትችል መናገራቸውም አይዘነጋም ።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago