AFRI FLAME

Description
ይህ ቻናል ለተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው።
-ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል
-ትምህርትን የተመለከተ ሁሉ እኛን ይመለከተናል!!!

♨️ትምህርት የሚንቀለቀል ነበልባል እንጂ የሚሞላ ቱቦ አይደለም !!!

Afri Flame

you tube channel =https://youtube.com/@ethioflametutorial
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

3 months, 3 weeks ago

*?*አካባቢ ሳይንስ (Environmental Science ) Grade 6 text book

?‍?AMHARA Region

? 7.8 MB

? Prepared by Ministry of Education.

© MINISTRY TRICKS.

JOIN US ????**https://t.me/AFRIFLAMEhttps://t.me/AFRIFLAME

3 months, 3 weeks ago

*?*General Science Grade 8 text book .pdf

? 2.4 MB

? Prepared by Ministry of Education.

© MINISTRY TRICKS.

JOIN US ????**https://t.me/AFRIFLAMEhttps://t.me/AFRIFLAME

3 months, 3 weeks ago

*?*General Pysychology.pdf

? 1.86 MB

? Prepared by Ministry of Education.

© FRESHMAN TRICKS.

JOIN US ????**https://t.me/AFRIFLAMEhttps://t.me/AFRIFLAME

3 months, 4 weeks ago

✔️**በረሮ- ኒውክሌር የማይገድለው ብቸኛ ፍጥረት

❖ አያድርስ እንጂ የኒውክሌር ቦምብ ፍንዳታ ቢከሰት ጨረሩን ተቋቁሞ በአካባቢው መትረፍ የሚችል ብቸኛ ፍጡር በረሮ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ በዝግመተ ለውጥ ሃደት ምንም ዓይነት ልዩነት የማያሳይ ፍጠረት ቢኖር በረሮ ብቻ ነው፡፡ በረሮ ጥንትም ዛሬም ያው አንድ ነው፡፡ በረሮ ከዛሬ 300,000,000 ዓመታት ጀምሮ በምድር ላይ እንደኖረ በሳይንስ የተረጋገጠ ሲሆን በእነዚህ ረጅም ዘመናት ውስጥ ምንም አይነት ለውጥ ያልታየበት ፍጥረት ነው፡፡

❖ በረሮ የሚተነፍሰው በጎድን አጥንቱ በኩል ነው፡፡

❖ በረሮ 6 እግሮች ያሉት በራሪ ነፍሳት ምድብ ውስጥ ያለ እና በሬድዮ እና ቴሌቪዥን ውስጥ መኖርን በብቸኝነት የመረጠ በራሪ ፍጥረት ነው፡፡

❖ በረሮ በሰው ልጆች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት የማደረስ እና ምንም ዓይነት በሽታ የማያስተላልፍ ነፍሳት ውስጥ ይመደባል፡፡

❖ ከባለ ስድስት እግር ነፍሳት መሐል በጣም ፈጣኑ ሯጭ በረሮ ነው፡፡

❖ በረሮ ጭንቅላቱን ተበጥሶ ለ10 ቀናት በሕይወት መቆየት ይችላል፡፡ የሚሞተውም መመገብ ስለማይችል ብቻ ሲሆን ምግብ ወደ ሰውነቱ የሚገባበት ሌላ መንገድ ቢኖር ከዚህም የበለጠ ቀናት ከጭንቅላቱ ጋር ተለያይቶ መኖር ይችል ነበር**፡፡

4 months ago

በ 2017 ዓ.ም ኢንትራንስ ፈተና ትምህርት የታወቀ ነገር ባይኖርም ግን ግብርና እና አይሲቲ እንፈተናለን፣ ለምትሉ ተማሪወች የሙያ ትምህርቶች በሀገር አቀፍ ፈተና እንደሚወጡ የሚያሳይ የትምህርት ፖሊሲ የለንም፣ በመሆኑም ከትምህርት ሚኒስትር መግለጫ እስከሚወጣ ድረስ በ2016 የተሰጡት ትምህርቶች ላይ ብቻ እንድታተኩሩ እናሳስባለን!!!

AFRiFLAME

4 months ago

እኛ እና 5 ሺህ ሴቶች ከረጅም አመታት በኃላ ተፋታን፣ ባለፉት 20 አመታት ታሪኩ በጨረፍታ ይህን ይመስል ነበር:

- በአቴንስ ኦሎምፒክ በመሰረት ደፋር ወርቅ

- በቤጂንግ ኦሎምፒክ በጥሩነሽ ዲባባ ወርቅ፣ በመሰረት ደፋር ነሀስ

- በለንደን ኦሎምፒክ በመሰረት ደፋር ወርቅ፣ በጥሩነሽ ዲባባ ነሀስ

- በሪዮ ኦሎምፒክ በአልማዝ አያና ነሀስ

- በቶክዮ ኦሎምፒክ በጉዳፍ ፀጋይ ነሀስ

- በፓሪስ ኦሎምፒክ 0.

@AFRIFLAME

4 months ago

ኦሮሚያ - የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ይፋ ሆነ

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናዎች ውጤትን ይፋ አድርጓል፡፡ በክልሉ የ8ኛ ክፍል የማለፊያ ነጥብ 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡ በክልሉ የገጠር አካባቢዎች ለተፈተኑ የማለፊያ ነጥብ ለወንዶች 48፣ ለሴቶች 45 ሲሆን፤ ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ለወንዶች 45 እና ለሴቶች 42 እንደሆነ ተገልጿል፡፡

የ6ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት https://oromia6.ministry.et/#result
የ6ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት @emacs_ministry_result_qmt_bot

የ8ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት https://oromia.ministry.et/#result
የ8ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት @emacs_ministry_result_qmt_bot

for students grade 5-8??*??***@Ministry_tricks@Ministry_tricks

4 months ago
**በቀጣዩ ዓመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ …

በቀጣዩ ዓመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ ተማሪወች በውድድር ሲሆን ለዚህ የሚያግዛችሁ ቻናል እንጠቁማችሁ??*??*??**https://t.me/AdissAbabaUniversity2017https://t.me/AdissAbabaUniversity2017

4 months ago
***" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " …

***" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።

በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።

ዝርዝር ማስታወቂያውን ተከታትለን እናሳውቃለን።***https://t.me/AFRIFLAMEhttps://t.me/AFRIFLAME

4 months ago
**በሚቀጥለው አመት የስምንተኛ እና የስድስተኛ ክፍል …

በሚቀጥለው አመት የስምንተኛ እና የስድስተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ለምትፈተኑ ተማሪወች ብቻ ድንቅ ቻናል እንጠቁማችሁ??*??*??** @MINISTRY_TRICKS@MINISTRY_TRICKS

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago