ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ትንሽ እንሳቅ ደሞ
ያው ሳቅ እምባን ያመጣል
እምባም ታብሶ ሳቅን ይወልዳል።
ዙረቱ ያለ ነው = ውበቱ ቅኔው ይሄ አይደል።
ሌላ እንጋብዛችሁ እስኪ 59 second ብቻ ታግሳችሁ አይታችሁ ካልሳቃችሁ # +251911634134 ደውሉ ወይ Text አድርጉ ወሮታውን እንመልሳለን።
ማለትም የአገራችን ትልቁን መንግስታዊ የፋይናንስ ተቋም # የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱን ዋና መ/ቤት በማስጎብኘት የመጨረሻው ወለል ላይ በሚገኘው Restaurant ላይ ሻይ እንጋብዛለን።
❤ታድያ ግብዣውን ፈልጋችሁ ላለመሸነፍ አትሞክሩ...ብቻ ራሳችሁን ዘና አድርጉ።
ከደወላችሁ /Text ካደረጋችሁ ያው ግብዣው አይቀርባችሁም ለማለት ነው።
# ሴትየዋ አንደምትለው እስኪ ሞኝ ሁኑና ሞክሩት❤❤❤
ኢትዮጵያ በ "Guiness Book of Records" ላይ ስሟን ካስመዘገቡት ልጆቿ አንዱ በላቸው (የሳቁ ንጉስ) መሆኑን ልብ ይሏል።
❤መልዕክት የምንቀበለው እስከ ነገ እሁድ ማታ ብቻ ሲሆን ጉብኝቱን እና የሻይ ግብዣው ሰኞ ከሰዐት ከ 7:00-10:00 ሰዐት ይሆናል ማለት ነው ቀኑ የበዐል ዋዜማ መሆኑን አስተውሉ።
...
👉ዛሬ አለምአቀፍ የ ኪነ ህንፃ ቀን ነው
🚧የአለምአቀፍ የኪነህንጻን ቀን ስናከብር በተለያዩ የአገራችን ክፍል ያለን ኪነህንጻ ባለሙያዎች ለሙያው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች ለመከወን መተባበር ይጠበቅብናል።
የኪነህንጻ ትምህርት እንዲዘምን ማድረግ፣
ለሙያው ተገቢው የምዘና እና የፍቃድ ምስክር እንዲሰጠው ማድረግ፣
ለባለሙያዎች ተገቢውን ተከታታይ ስልጠና ማሰጠት፣
ሙያዊ ክፍያ እንደተቀረው አለም ሁሉ በእኛም አገር ከግንባታ መቶኛ ጋር እንዲያዝልን ስራ መስራት፣
ከተማዊ እና ኪነህንጻዊ ቅርጾች የሚመዘገቡበትን እና የሚጠበቁበትን አግባቦች ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ተቀራርቦ ማፈላለግ፣
ባለሙያዎች የ BIM እንዲሁም መሰረታዊ የንድፍ ሶፍትዌሮችን ጨምሮ የሌሎች ቴክኖሎጂ ሶፍትዌሮች በቅናሽ የሚያገኙበት ዘይቤ ማመላከት፣
የውጭ ግዙፍ የንድፍ ድርጅቶች አገር ውስጥ ገብተው በሚሰሩበት ወቅት ከ አገራዊ ድርጅቶች ጋር ተጣምረው የሚሰሩበት አመላካች ፍኖተ ካርታ ላይ መምከር።
የሚገቡ ከሆነ ደግሞ በዘርፈ ብዙ ችግሮች የተተበተቡ የአገር ውስጥ አማካሪዎች ጠንክረው የሚቆዩበትን አማራጭ ማዘጋጀት፣
ሰ.አ. (artificial intelligence) ከኪነህንጻ ጋር ያለውን ቁርኝት በቅጡ አውቆ መዘጋጀት፣
ከዴስክቶፕ ወደ ክላውድ ኮምፒውቲንግ የሚደረገውን ሽግግር ማቀላጠፍ፣
የሙያ ፈቃድ እስካላቸው ድረስ ወጣት ነዳፍያን በትላልቅ የንድፍ ውድድሮች ላይ በራሳቸው መወዳደር እንዲችሉ ማድረግ። ናቸው።
መልካም አለምአቀፍ የኪነህንጻ ቀን!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana