Arsu pic

Description
Arsu pic ❤
Ezi chanale lay des yemil profile pictures😘 , yefekr tksoch ❤, endihum zefenoch 🎶 yelekekalu join bemalet yekelakelun
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 year, 11 months ago

Last updated 1 year, 11 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 year, 10 months ago

hace 1 año, 9 meses

አንዳንዴ የእናቴን አይን ትኩር ብዬ ሳየው
ከኔ የተሻለ ልጅ ይገባት ነበር ብዬ አስባለው 🥺🥀🥀🥀

hace 1 año, 9 meses

አንዳንድ ያስቃሉ ተብለው ሚቀለዱ ቀልዶች ልብን ያቆስላሉ🥀****

hace 1 año, 9 meses

የሰበረሽ ሳይሆን ድጋሚ እንድትስቂ ያረገሽ ነው ወንድ ተብሎ የሚጠራው❤️‍🔥

hace 1 año, 11 meses

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ?

ሰናይ ቅዳሜን ተመኘሁላችሁ

hace 1 año, 11 meses

ወይ ትተህ አትተወኝ፣
ወይ አብሬሽ ነኝ አትለኝ።
ኸረ እኔስ ግራ ገባኝ፣
እሲኪ ሀሳብህን ንገረኝ።??

hace 1 año, 11 meses

በርታ በል እንጂ ዉዴ
የወጠኑት ሁሉ አይሆንም አንዳንዴ !

hace 1 año, 11 meses

ሲጀመር እኔን በዚያልክ ማፍቀር አልነበረብህም?
ሲጀመር እኔን በዚያልክ እንዳምንህ ማድረግ አልነበረብህም?
ሌላ ሰው እስኪያስጠላኝ አንተን ማስወደድ አልነበረብህም
ሌላ ሰው እስካለምድ አንተን ብቻ መልመድ አልነበረብኝም❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?❤️‍?

hace 1 año, 11 meses

21?❤

hace 1 año, 12 meses

መልካም አዳር???

hace 2 años

​​የአንዳንዳ ሰዎችን ንግግርን ተግባር ስትመለከት
  በጣም ትገረማለክ ጥፋታቸውን ሁሉ
❤️
አንተ ላይ ብቻ ያደርጋሉ ምንም እንደማያጠፉ
እርግጠኛ ይሆናሉ ከዛም አንተ ጥፉቴ ምንድነው? 
        ብለክ ራስክን ስትመረምር ጥፋትክ  
    እነሱን መተዋወቅክ ብቻ ሆኖ ታገኘዋለክ
❤️**

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 year, 11 months ago

Last updated 1 year, 11 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 year, 10 months ago