Arsu pic

Description
Arsu pic ❤
Ezi chanale lay des yemil profile pictures😘 , yefekr tksoch ❤, endihum zefenoch 🎶 yelekekalu join bemalet yekelakelun
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 day, 23 hours ago

Last updated 3 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 1 day ago

2 Wochen, 1 Tag her

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ😍

ሰናይ ቅዳሜን ተመኘሁላችሁ

2 Wochen, 1 Tag her

ወይ ትተህ አትተወኝ፣
ወይ አብሬሽ ነኝ አትለኝ።
ኸረ እኔስ ግራ ገባኝ፣
እሲኪ ሀሳብህን ንገረኝ።😒😒

2 Wochen, 1 Tag her

በርታ በል እንጂ ዉዴ
የወጠኑት ሁሉ አይሆንም አንዳንዴ !

3 Wochen, 1 Tag her

ሲጀመር እኔን በዚያልክ ማፍቀር አልነበረብህም😔
ሲጀመር እኔን በዚያልክ እንዳምንህ ማድረግ አልነበረብህም💔
ሌላ ሰው እስኪያስጠላኝ አንተን ማስወደድ አልነበረብህም
ሌላ ሰው እስካለምድ አንተን ብቻ መልመድ አልነበረብኝም❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

3 Wochen, 1 Tag her

21🕯

3 Wochen, 1 Tag her

መልካም አዳር🥱🛌😴

4 Wochen, 1 Tag her

​​የአንዳንዳ ሰዎችን ንግግርን ተግባር ስትመለከት
  በጣም ትገረማለክ ጥፋታቸውን ሁሉ
❤️
አንተ ላይ ብቻ ያደርጋሉ ምንም እንደማያጠፉ
እርግጠኛ ይሆናሉ ከዛም አንተ ጥፉቴ ምንድነው? 
        ብለክ ራስክን ስትመረምር ጥፋትክ  
    እነሱን መተዋወቅክ ብቻ ሆኖ ታገኘዋለክ
❤️**

4 Wochen, 1 Tag her

😞እስከመጨረሻው አብሮህ የሚቆየው
     የወደድከው ሳይሆን የሚወድህ ሰው ነው😞

4 Wochen, 1 Tag her

እወድሻለው 🥰**

እወድሻለው ምልሽ መልክሽ ስላማረ ፣ ንግግርሽ የተዋበ ስለሆነ አይደለም ልብሽ ንፁህ ስለሆነ ነው የኔ የልቤ ብርሀን 🌟🌟፣ የኔ ደስታ 😍 የኔ ንግስት 👸 መልክሽ ሳይሆን ልብሽ ነው የገዛኝ ውዴ😘😘**

1 Monat her

Cheers 🥂 ሞት ለናፈቃችሁ 💔❤️‍🩹

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 day, 23 hours ago

Last updated 3 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 1 day ago