ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Last updated 6 days, 21 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 1 week ago
***የወንድማችን ወልደ ጊዮርጊስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
27/12/2016
? በሰማይም ንግሥት በምድርም ንግሥት ድንግል እናታችን ፤ የከበሩት በስላሴ በክብራቸው
ፊት ዘወትር ለአገልግሎት የሚተጉት ቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ፤ በሰማእትነት በታላቅ ተጋድሎ በቅድስና በእግዚአብሔር
ከብረው ያለፉት ሁሉ ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ዘወትር የሚመሰገኑባት የሚዘከሩባት የስላሴ ምስጋና ውዳሴ እንደጅረት
ውሃ ሳያቋርጥ የሚፈስባት ኢትዮጵያ ትነሳለች ፡፡ ለአለም ሁሉ ታበራለች ፡፡ ተዋህዶ እምነት ትፀናለች ፡፡ ትደምቃለች ፡፡
በብርሃናዊነቷ ለሰው ሁሉ ለትንሳኤው ለበቃው ሁሉ ታበራለች ታደምቃለች ያለማቋረጥ ከፈጣሪ / ከአብርሃሙ ሥላሴ /
ከድንግል ከቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ሁሉ ከቅዱሳን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር የምታገናኝ የሕይወት የበረከት የደስታ ምንጭ
የፈውስ ምንጭ ሁሉ ትሆናለች ፡፡
? ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 30 የተወሰደ።***
***የእህታችን ወለተ ሐዋርያት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
27/12/2016
? በኢትዮጵያ ምድር ታላቀን
ጥፋት በማድረስ ሰውንም እንግዳ ወደ ሆነ ዲያብሎስ ወደአሰረፀው እምነት በማካተት ምድሪቱን ለጨለማ የዳረጉ
መናፍቃን ተሃድሶዎች ካቶሊኮች እስላሞች በዋናነት እንዲሁም የሚበዛው ሕዝብ አምልኮ ባእድ ተከታይ ጥንቆላን
የሚወድድ በድግምት አጋንንት በመሳብ በትብታብ ሁሉ እንዲሰማራ ያደረጉ በቤተ ክርስቲያናችን ሙሉ በሙሉ
የመንግሥት ስውር አገልጋዮች እንዲሞሉ በማድረግ ዋናውን ወንጀል ፈፅመዋል ፡፡ ሁሉም በታላቁ የቁጣ ፍሰት
ይጠረጋሉ ምልክትም አይተውላቸውም ፡፡ ይህም በእግዚአብሔር ተወስኖ ከፀባኦት ትእዛዙ ወጥቶአል ፡፡
ለፈፃሚዎቹም ደርሶአል ፡፡ ተፈፃሚም ይሆናል ፡፡
? ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 46 የተወሰደ።***
**ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
በ 27/12/2016 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል ???**
ሰኞ ነሐሴ 20 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በደቡባዊ ትግራይ ዞን ‹‹አመላ›› በተባለች መንደር አጋጥሟል በተባለ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ479 በላይ አባውራዎች ቤት ንብረት እና ከ729 ሄክታር በላይ ሰብል መውደሙን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል፡፡
ከዚህ ቀደምም በክልሉ ተመሳሳይ የመሬት መንሸራተት አደጋ አጋጥሞ እንደነበር አይዘነጋም፡፡
?በማንኛውም ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት መውደቅ ትርፍ አለው፡፡በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ብዙ ትርፍ አለው፡፡ራሳችሁን ወደ እግዚአብሔር መጣል ትርፍ ያመጣል፡፡እውነተኛ ንስሐ ውስጥ መውደቅ ትርፍ አለው፡፡
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 14ሀ ከደቂቃ 24--ደቂቃ 25 -20 ሰከንድ ፡፡
የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ፣ በቅርብ ሳምንታትና ቀናት የወንዞች ሙላት ያስከተለው መጥለቅለቅ በብዙ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እንዳፈናቀለ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ርብ ወንዝ ባለፈው ሳምንት ባስከተለው መጥለቅለቅ፣ በደራ፣ ፎገራና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች ከ6 ሺሕ 600 በላይ ሰዎች እንደተፈናቀሉና ከ6 ሺሕ ሄክታር በላይ ሰብል እንደወደመ ቢሮው ገልጧል።
በሶማሌ ክልልም ሸበሌ ዞን ሸበሌና ወይብ ወንዞች ባስከተሉት መጥለቅለቅ፣ 112 ሺሕ ሰዎች የተፈናቀሉና የተጎዱ ሲኾን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ደሞ በኦሞ ዞን መጥለቅለቅ 12 ሺሕ ሰዎች ተፈናቅለዋል ተብሏል። በተመሳሳይ፣ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ፣ምክንያት ከጎግ፣ ላሬ፣ ጆር እና ማንትዎ ወረዳዎች ከ16 ሺሕ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውንም ቢሮው አመልክቷል። [ዋዜማ]
ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ?
በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት እና መግለጫ
ክፍል - 5
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Last updated 6 days, 21 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 1 week ago