Mereja TV

Description
Please send us photos, videos and information to our Telegram account: @realmerejatv
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago

3 weeks, 5 days ago

የአብይ አሕመድ መፈንቅለ ሲኖዶስ ( የጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር መረጃና ማስረጃ )

3 weeks, 6 days ago

የአገኘሁ ተሻገር የሚገርመው የፋሲካ መልዕክት እንደመጣለት የተናገረው እያነጋገረ ነው። ....... እስከ ሚያዚያ 30 አብይ አሕመድ አጠናቅቀዋለው ያለው የአማራ ክልል ጦርነት ራሱና ሰራዊቱ እየተደመሰሱበት ነው። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እያለቀ በመሆኑ የአብይ አሕመድ አገዛዝ ኪሳራውን ተሸክሞ ሽንፈት እየደረሰበት እየፈረጠጠ ነው። አስረኛ ወሩን የያዘው የፋኖ ትግል እጅግ በተደላደለ መልኩ እየተሳካ ወደ አንድ ዕዝም እየመጣ ሲሆን አብይ አሕመድ ከማውራት ውጪ ምንም አይነት ስኬት አላስመዘገበም። እነዚህን እና ሌሎችን መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን።

3 weeks, 6 days ago

ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር https://twitter.com/MerejaMedia/status/1787177266864165130

X (formerly Twitter)

Mereja Media (@MerejaMedia) on X

ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede - May 5, 2024 https://t.co/Rhg2TmXCuY

1 month ago

ራያ ቆቦ ያለበት ሁኔታ ምን ይመስላል ? መረጃ አለን ..... የአብይ ሰራዊትን ጥቃት ቀድሞ መረጃ ያገኘው ፋኖ በደፈጣ የአብይን ጦር ዶጋ አመድ አድርጎታል። ..... በወልዲያ ፖሊሶች ፋኖን ተቀላቅለዋል። ..... ሕወሕት በሰሞኑ ወረራው ያፈናቀላቸው ወጣቶች ፋኖን ተቀላቅለዋል። ጎንደር በፖሊስ ጣቢያ ላይ ጥቃት ተፈፅሟል ...። አዲስ አበባ ቤት ፈታሽ ነን የሚሉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት አንድ ሰው ገለዋል። ስንታየሁ ቸኮልና በቃሉ አላምረው ከአዲስ አበባ በድጋሚ ወደ አዋሽ ወታደራዊ ማጎሪያ ተወስደዋል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን ።

1 month ago

https://twitter.com/MerejaMedia/status/1784635772588437805 ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede - April 28, 2024 #mereja #merejatv #zemede #ethiopia #amhara

X (formerly Twitter)

Mereja Media (@MerejaMedia) on X

ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede - April 28, 2024 #mereja #merejatv #zemede #ethiopia #amhara https://t.co/A4kdnvFm7o

1 month ago

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

==============

1 month, 1 week ago

በአዲስ አበባ የጅምላ አፈሳው ቀጥሏል። .... የፋኖ ትግል እና ድልም እንደቀጠለ ሲሆን 39 የደፈጣ ውጊያዎች በተሳካ ሁኔታ የተካሄዱ ሲሆን 14 ጥቃቶች በአብይ ወታደሮችና ባንዳዎች ተቋማት ላይ ተፈፅመዋል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ያዳምጡ ።

1 month, 1 week ago

በራያ እና ራያ አከባቢዎች፣ ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ፣ ራያ ወፍላ፣ ራያ ቆቦ አከባቢ ያሉ መረጃዎች እና ሌሎች የሕልውና ትግሉ መረጃዎችን ያዳምጡ

1 month, 1 week ago

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የሚሸረበው የአብይ አሕመድ ሴራ የቀጠለ ሲሆን የብልጽግና የፖለቲካ ፍላጎትን የያዘ ድብቅ ስብሰባ ተካሂዷል፤ ያድምጡት።

1 month, 2 weeks ago

Shewa Telethon Live Stream Started. Please SHARE, LIKE and REPOST:- https://twitter.com/MerejaMedia

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago