ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
መረጃውን ካደመጡ በኋላ ለሌሎችም በዋትስአፕ፣በቴሌግራም ማስተላለፉን አይርሱ
እስልምና- ሀገር- እርስት
| ፋኢዝ መሀመድ (እጩ ዶክተር)፣ ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ፣ ወንድም አቡበከር አህመድ እና ሙሳ ኑረዲን [ዛውያ ልዩ]
★ T.me/ahmedin99
"እኛ ሃገር ሳይሆን ልቦችን ልንከፍት ነው የመጣነው" ይህ የሙሐመድ አል ፋቲህ ንግግር ነው
"የነብያችን የትንቢት ቃል በሙራድ ቤት ተወለደ" ወንድ ልጅ የተወለደላቸው ሡልጣን ሙራድ ደስታቸውን የገለፁበት ቃል ነበር። ቀናት ቀናትን ወልደው አመታት ነጎዱ። ልጅም ዲነል ኢስላምን በጥልቅ ያውቅ ዘንድ በበርካታ ዑለማዎች ትምህርት ይሰጠው ጀመር። እናቱ ዘወትር ማለዳ እጁን ይዛ የቆስጠንጢኒያን አጥሮች እያሳየችው "ልጄ ሆይ! ያ የቆስጠንጢኒያ አጥር ነው ድል አድርገህ በመክፈት የነቢዩን ትንቢት የምታረጋግጠውም አንተ ነህ" እያለች ግብና ዓላማውን እንዳይዘነጋ አድርጋ ኮትኩታ አሳደገችው። የሴቶች ማህፀን የሙሐመድ አል ፋቲህ አይነትን ጀግናን ትናፍቃለች በተርቢያ ኮትኩታ በአላማ አንፃ የምታሳድግን እናት አለም ተርባለች!
ቆስጠንጢኒያ በጠንካራ ግንቦች የታጠረች የሮሞች መናገሻ ከተማ ናት። በየግንቦቹ መካከል ታላላቅ ሰው ሰራሽ ሀይቆች ይፈሷታል። የባህር በሮቿ በትላልቅ ፀረ መርከብ ጦሯ የታጠሩ በመሆናቸው ለወራሪዎች ፍፁም አይመችም። በእያንዳንዱ ግንብ ላይም በሺዎች የሚቆጠሩ የሮም ጦረኞች ሁሌም በተጠንቀቅ እንደቆሙ ነው።
እስልምና ወደ አውሮፖ እስዳይስፋፋ ዋናው ፈተና የሆነችውም እሷው ናት። ለዚህም ነው የኮንስታንቲኖፖል በድል መከፈት እስልምናን ወደ አውሮፓ ለማስፋፋት ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው።
ከ22 በላይ የሙስሊም መሪዎች ይህቺን ከተማ ለመክፈት ከበባ ቢያደርጉም አንዳቸውም ሳይሳካላቸው ተመልሰዋል። ከታላቁ ሰሐባ አቡ አዩበል አንሷሪ እስከ ነጎድጓዳማው መብረቅ ባየዚድ ከሱልጣን ሙሐመድ አልብ አርሰላን እስከ ሱልጣን መሊክሻህ ከኡመያድ ኺላፋ እስከ አባሲያ ኺላፋ ሁሉም የሙስሊም መንግስታቶች የአለማችን መገናኛ የሆነችውን ኮንስታንትኖፕልን ለመክፈት ከተማዋንም ከበዋል። በመስጂድ ሚናራዎች ተውባ አዛን ከየጨቅጣጫው የሚሰማባት ከተማ ለማድረግ ለአመታት ለፍተዋል ግና ሳይሳካላቸው በአጥሯ ስር ወድቀው ይህችን ዓለም ተሰናበቱ።
"ቆስጠንጢያን ትከፍታላችሁ - ምን ያምር አሚር ነው አሚሯ፣ ምን ያምር ጦር ነው ያም ጦሯ” በማለት ነብያችን የተናገሩትን ትንቢት ሊፈፅም የዓለም ከተሞች ሁሉ ቁንጮ የሮማን ኢምፓየር ዋና ከተማ፣ የሁለት አህጉሮች እና የአራት ባህሮች ማሳለጫ የአሁኗ ኢስታንቡልን ለመክፈት አይበገሬው ጀግና፣ እጅግ ሚስጥረኛው የጦር ስልት አዋቂ የሙጃሒዶች መሪ ከዕድሜው የማይጠበቀውን ሊሰራ የነብዩን ትንቢት ሊፈፅም በ19 ዓመቱ የአባቱን ዙፋን ተረከበ። ወታደሮቹን አደራጅቶ በ 19 አመቱ ቆስጠንጢኒያን ድል አድርጎ ከፈተ።
ከድሉ በኋላ ሱልጣን ሙሐመድ አል ፋትህ የዑስማንያ ስርወ መንግስት መናገሻ ከተማ አደረጋት። ስሟንም "ኢስላም ቡል" ብሎ ሰየማት "የኢስላም በር" እንደማለት ነው።
የምዕራቡ አውሮፓ ክርስቲያኖች በሙስሊሞች ድል በጣሙኑ ተገርመዋል፣ ተደናግጠዋልም አዝነዋል። ከኢስላም ቡል አንድ ሐይል ተነስቶ እንደሚያጠፋቸው በደራሲዎቻቸው፣ በጋዜጠኞቻቸውና በመንግስቶቻቸው እየተለፈፈ የክፋት ፕሮፓጋንዳ ማሰራጨቱን ተያያዙት።
የአውሮፓ መሪዎችም ብዙ ሰዓታት የወሰዱ ስብሰባዎችና ምክክሮችን በተለያዩ ቀንና ቦታ ከማድረግ ወደ ኋላ ብለው አያውቁም። በመካከላቸው ያሉትን ችግሮች ትተው ሙስሊሞች ላይ በጋራ እንዲዘምቱ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ግፊቶች ተበራከቱባቸው። ፓፓ ኒኮላ አምስት በቆስጣንጢኒያ መውደቅ ከፍተኛ ፀፀትና ንዴት ተሰምቷቸዋል።
የአውሮፓ የታሪክ ፀሐፊዎች "የመሀከለኛው ዘመን ታሪክ መጨረሻና አዲሱ ታሪክ መጀመሪያ" ብለው ይጠሩታል።
ፅሑፎቼን አንብቦ ለሌሎች ወንድምና እህቶች ሼር በሚያደርግ ሰው ላይ ሁሉ የአላህ እዝነት ይስፈን
━━━━━━━━━━
እባካችሁ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተላልፉ ከማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
╭─┅───══───┅─╮
http://t.me/sehkaliderashid
http://t.me/sehkaliderashid
╰─┅───══───┅─╯
ሚያዚያ 23 ኡማው የሰጣችሁን አማና የት አደረሳችሁት ?
★★★★★★★★★★
ወደ ሼህ ሙሀመድ ሀሚዲን፣ ወደ ቃሲም ታጁዲን ሌሎችም ደውለናል፡፡ ክፍል 2 ዝግጅት ይከታተሉ፡፡ ይደውሉ፡፡
Harun media ሃሩን ሚዲያ
በመቀጠል የተመልካቾችን አስተያየት እንቀበላለን፡፡ደውሎ ለመሳተፍ
+1 202 931 8685
ቢላል ሾ'ዎ - BILAL SHOW
EBS TV ከጀይሉ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጋር በመተባበር ! ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 3:00 - 4:00 በድጋሚ አርብ ከሰዓት 9:00 - 10:00 የሚቀርብላችሁ ዝግጅት ነው ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላሉ የጀይሉ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ! ?
Watch "የሃሩን ቲዩብ የእለቱ ዜናና ፕሮግራም ከአዲስ አበበና ከአሜሪካ ስቲዲዮ" on YouTube
https://youtu.be/VwW7EMbFSu4
YouTube
የሃሩን ቲዩብ የእለቱ ዜናና ፕሮግራም ከአዲስ አበበና ከአሜሪካ ስቲዲዮ
ሃሩን ቲዩብኝ ለመደገፍ ጎፈንድ ሚ ሊንክ https://www.gofundme.com/f/haruntube-support?utm\_source=customer&utm\_medium=copy\_link&utm\_campaign=p\_cf+share-flow-1
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana