መንክር ሚዲያ-Menker Media

Description
ጠቃሚ መረጃ፤ዝማሬ፣ስብከት እና የተለያዩ መንፈሳዊ ጠቃሚ የሆኑ ሁሉ ያገኙበታልና ይቀላቀሉ።ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ከታች ባለው ያናግሩን።
https://t.me/MikiyasDebir
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 year, 7 months ago

ድንቅ አቀራረብ ይመልከቱ
https://youtu.be/uOKz8l4HDEw

YouTube

ጉድ ተመልከቱ‼️በአክሱም ከተማ/አስደመሙን/ልዩ ያሬዳዊ ወረብ ‎@menkermedia-21 

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotcmk #eotc

1 year, 7 months ago
መንክር ሚዲያ-Menker Media
1 year, 7 months ago
መንክር ሚዲያ-Menker Media
1 year, 7 months ago
መንክር ሚዲያ-Menker Media
1 year, 7 months ago
መንክር ሚዲያ-Menker Media
1 year, 7 months ago

ሰላም ውድ ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ። ሚኪ ሚዲያ በሚል የYou Tube እና የFacebook፣የTelegram እና የTiktok አካውንት፣ቻናል፣ፔጅ የቤተክርስቲያንን ወቅታዊ መልእክቶችን፣ስብከት፣ዝማሬ እና በጎ ስራዎች አብረን ስንሰራ መቆየታችን ይታወቃል።በዚህም ምክንያት አሁን ላይ በቤተክርስቲያን እውቅና ተሰጥቷቸው ለቤተክርስቲያን ድምፅ ከሆኑ ሚዲያዎች አንዱ እንደመሆኑ መጠን ብዙዎች አባቶች፣ ወንድሞች መምህራን ፣ዘማሪያን እንዲሁም የሚዲያው ተከታዮች (ሚኪ) የሚለው ስም ቢቀየር የሚል አስተያየት በብዛት በመምጣቱ የተሰጠውም አስተያየት ትክክልም ስለሆነ ለቤተክርስቲያን ቅርብ የሆነ ስም እና ለተመልካችም ለመያዝ እማያዳግት (መንክር ሚዲያ-Menker Media) ተብሎ የተቀየረ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

መንክር ማለት ድንቅ፣ልዩ፣ግሩም ማለት ሲሆን ድንቅ እና ልዩ የሆነችውን ቅድስት ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ስርአት እና ትውፊቷን ጠብቃ እንድትቀጥል በሚዲያው ዘርፍ የበኩላችንን ለመስራት ነው።

በመንክር ሚዲያ ላይ ግለሰባዊ እና ተቋማዊ ጥላቻ እማይተላለፍበት ይልቁንም በሀሳብ ተወያይቶ መግባባት በሚቻልበት ላይ ለመግባባት፣መግባባት ባልተቻለበት ላይ በልዩነት በፍቅር ለመወያየት ሁኔታዎችን ማመቻቸት ነው።

መንክር ሚዲያ የግለሰቦችን ግላዊ ፍላጎት ሳይሆን የቤተክርስቲያኒቱን ተቋማዊ መመሪያ እና ስርአት የሚያከብር እና እሚያስከብር ነው።

በመንክር ሚዲያ ላይ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ሆኖ የተገኘ ሁሉ ለተመልካች ድንቅ እና ልዩ በሆነ ሁኔታ ያለ ፍርሃት እና ጥርጥር ያደርሳል።

በመንክር ሚዲያ ላይ ስሜት ሳይሆን እውቀት የወለደው ሚዛን እሚደፉ እና ከግዜዊ ማስመሰል በፀዳ ለእውነት እና እውነት ብቻ በማስተዋል በመረጋጋት ለተመልካች እሚያስፈልገውን ብቻ ወደ ተመልካች ያደርሳል።

በመንክር ሚዲያ ለሚዘገቡ ዘገባዎች ሁሉ በኃላፊነት ስሜት ለመዘገብ አስፈላጊውን መስዋትነት በመክፈል የጠራ እና የተረጋገጠ ዘገባ ለተመልካች እና ለአንባቢያን ያደርሳል።

በመንክር ሚዲያ በገጠሪቱ ቤተክርስቲያን በገንዘብ እጥረት ጣሪያው እያፈሰሰ፣ግድግዳው እየፈለሰ መቅደሱ የአገልግሎት ግዜውን የጨረሰ ቦታው ድረስ በመሄድ ለተመልካች በማቅረብ የማስተባበር ስራ በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀጣይም በተመሳሳይ በተመረጡ እና አንገብጋቢ በሆኑ ቦታዎች ላይ በመገኘት መንፈሳዊ ግዴታችንን የምንወጣ ይሆናል።

ስለሆነም ውድ ቤተሰቦቻችን እስከ ዛሬም መርጣችሁ ስለምትከታተሉን እና ስለምታበረቱን እያመሰገንን ለወደፊቱም ከእስከ አሁኑ በተሻለ አብረን ስለምንሰራ ድጋፋችሁ አይለየን።

መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን በተለያዩ የSocial Media Platform ላይ ለመከታተል ከታች የተቀመጠውን Link ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ።

በYou Tube???
https://youtube.com/@menkermedia-21

በFacebook ????
https://www.facebook.com/MikiMedia21?mibextid=ZbWKwL

በTiktok???
tiktok.com/@menkermedia21

በTelegram????
https://t.me/MenkerMediaTelegramChannel

ይሄን የሚዲያውን ሎጎ እንዲህ አሳምረህ የግራፊክስ ስራውን ለሰራኸው ዲያቆን መዝሙር እጅህ ይባረክ። በቀጣይ ስለሚሰራቸው የMotion grafics እና Video Editing በሰፊው እናስተዋውቃችኋለን።

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

1 year, 7 months ago

ሰበር‼️የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
https://youtu.be/HDN6J-UGlzo

YouTube

ሰበር‼️ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጠ/ስለ አዲስ ተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት @menkermedia-21

#mikimediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk

1 year, 7 months ago

ማንም ተኩላ አይገባም
ወቅታዊ ትምህርት
https://youtu.be/9fPLOMBExFc

YouTube

አፅናኝ ድንቅ ትምህርት/በመምህር ጳውሎስ መልክዓሥላሴ/ከያዛችሁትን አምጡልኝ @mikimedia-21

#mikimediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk #begena\_mezmur

1 year, 8 months ago

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ /
አስደናቂው የህፃናቱ ትርኢት/ሰርፀ ፍሬ ስብሃት/ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
https://youtu.be/VKFIOnmKFTY

YouTube

ዝክረ ያሬድ‼️አስደናቂው የህፃናቱ ትርኢት/ሰርፀ ፍሬስብሃት፣ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ/አጫብር ወረብ/ @mikimedia-21

#mikimediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk #begena\_mezmur

1 year, 8 months ago

እስልምና በቃኝ ብሎ ተጠመቀ
https://youtu.be/QVoSXn7d-XA

YouTube

🛑እስልምና በቃኝ ብሎ ተጠመቀ‼️እኛጋ ያለው ያለው እውነት ይሄው/የፀበሉ ምስክርነት @mikimedia-21

#mikimediasubscribeያድርጉ #eotc

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana