Iman Islamic College || ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ

Description
This channel is the official telegram of Iman Islamic College. Also it will serve as a discussion and information platform for any one who wants to get information regarding IIC's services.
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Last updated 1 week, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

1 month, 2 weeks ago
Iman Islamic College || ኢማን ኢስላማዊ …
1 month, 2 weeks ago
Iman Islamic College || ኢማን ኢስላማዊ …
1 month, 2 weeks ago

የኢማን ኢስላማዊ ማህበር እያስገነባ ላለው የወቅፍ መአከል የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ ስርአት ዛሬ ህዳር 8/2017 በታላቅ ድምቀት አከናውኗል ።

ፕሮግራማችን ላይ ስለተገኛችሁ በታላቅ አክብሮት እናመሰግናለን ፤ የወቅፍ ፕሮጀክታችን የሁላችንንም ሁለንተናዊ እርብርብ ስለሚፈልግ አብረን ከዳር እንደምናደርሰው ማህበራችን በእጅጉ ያምናል ።

ጌታችን አላህ ለምርቃቱ በሰፊው ያገናኘን ! አሚን

1 month, 3 weeks ago
**ከወለድ ነፃ ባንኮች እንዴት መበደር እችላለሁ*****❓***

ከወለድ ነፃ ባንኮች እንዴት መበደር እችላለሁ

ልዩ የስልጠና አቅም ግንባታ መርሃግብር

ሙስሊሙን ማህበረሰብ በዘርፈ ብዙ ስራዎቹ እያገለገለ የሚገኘው ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ አሁን ደግሞ የሸሪዓን መርህ በሚከተሉ ባንኮች በምን መልኩ ተጠቃሚ መሆን እንደምንችል ባሉበት ሆነው በዘርፉ ብቁ በሆኑ አሰልጣኞች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።

📍ስልጠናው የሚሰጠው በበይነ መረብ(online)
📍ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን :ህዳር 15/3/17
📍ሰዓት :ከጠዋቱ 3:00 - 6:00

ለመመዝገብ እና ስልጠናውን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/GG5CaDrEdREmReE68

ለበለጠ መረጃ :0929290829
                       :0931683131

1 month, 3 weeks ago

💡💡  ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ እንደስሙ ሃገራችንን በኢማን የሚያስውብ አሏህ ያድርግልን  💡💡
                                 ሸይኽ ሃሰን ሃሚዲን በደሴ የኢማን ኮሌጅ ተማሪዎች ምርቃት ላይ ከተናገርኩት

📚📚 ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ የሚሰጣቸው ትምህርቶችን ለመከታተል በሚከተለው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ።

https://forms.gle/vAuxbZ4uSf3mXBoS8

ለበለጠ መረጃ:

🔑 የርቀት እና ኦንላይን +251930589675/74
🗝 ለመደበኛ ትምህርት  0931843131
                                     0929290829
                                     0931683131

#ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ
#ኢስላማዊ_እውቀት_ለሁሉም
#ይመዝገቡ_ይማሩ_ይመረቁ

1 month, 3 weeks ago
የፊታችን እሁድ በጭራሽ አይቀርም!

የፊታችን እሁድ በጭራሽ አይቀርም!

ልዩ ቦታው አንፎ 105 ዘቢዳር ሆታል ጎን ሮያል ካፌ ቅጥር ግቢ
ጎግል ማፕ ይጠቀሙ
https://maps.app.goo.gl/4zSoJ3xb3z1TXptv7

1 month, 3 weeks ago
1 month, 3 weeks ago
Iman Islamic College || ኢማን ኢስላማዊ …
2 months, 3 weeks ago

" ማህበረሰቡ ላይ የመጣ የጥፋት ማዕበል ታዳጊ መርከብ ናት ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ "

ሸይኽ መሀመድ ኢብራሂም ሁለት ልጆቻቸው ምርቃት አስመልክቶ የሰጡት አስተያየት

ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ እውቀት ለመቀሰም ይህንን ሊንክ ይጫኑ

https://forms.gle/vAuxbZ4uSf3mXBoS8

ትምህርት ጥቅምት 15 ይጀመራል።

ለበለጠ መረጃ:

🔑 የርቀት እና ኦንላይን +251930589675/74
🗝 ለመደበኛ ትምህርት:-
0931843131(ጀሞ)                                
0929290829(ቤተል)
* 0931683131(ፒያሳ)  ይደውሉ!

Facebook
[ https://www.facebook.com/imanislamicassociation/ ]  

Telegram 👇
https://t.me/Iman_IslamicCollege 

#ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ
#ኢስላማዊ_እውቀት_ለሁሉም
#ይመዝገቡ_ይማሩ_ይመረቁ

3 months ago
Iman Islamic College || ኢማን ኢስላማዊ …
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Last updated 1 week, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago