Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1

Description
This is AradaFm 95.1 Official Telegram Channel

አጭር የመልዕክት መቀበያ 8545
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

1 month, 2 weeks ago
አርብ ህዳር 13/2017 ዓ.ም

አርብ ህዳር 13/2017 ዓ.ም

አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

@Arada_Fm

1 month, 2 weeks ago
የሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ትያትር ማሳየት …

የሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ትያትር ማሳየት ሊጀምር ነው::

ከ 80 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ወደ ቀደመ አገልግሎቱ ሊመለስ እንደሆነ ተገልጿል::

ትያትር ቤቱ የከተማ አስተዳደሩ በጀመረው የኮሪደር ልማት ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቋርጦ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ከፊታችን እሁድ ህዳር 15/2017 ጀምሮ ትያትሮችን ማሳየት ይጀምራል ተብሏል::

ትርኢት ማሳየት የሚጀመረው 'ቤርሙዳ' በተሰኘው ተውኔት እንደሆነም የሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የመድረክ አስተባባሪ አርቲስት ዮሀንስ አፈወርቅ አስታውቋል፡፡

በቲያትር ቤቱ ግቢ ውስጥ በቅርስነት የተመዘገቡ ክፍሎች እንዳይፈርሱ እና ታሪክ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ቢሞከርም ሳይሳካ ቀርቶ ቅርሶቹ መፍረሳቸው ይታወሳል::

አሁን ላይ በአዲስ አበባ ያሉት ትያትር ማሳያዎች 3 ብቻ ሲሆኑ ብሔራዊ ፣ ሀገር ፍቅር እና የሕፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት ናቸው::

እንቁጣጣሽ ኃ/ማርያም

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545
Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/

Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

1 month, 2 weeks ago
አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው …

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545

Telegram:https://t.me/Arada_Fm

Telegram:https://t.me/AradaFm_Sport

Website:https://aradafm.com/

Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/

Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

1 month, 3 weeks ago
120 ሺህ ቢትኮይን የዘረፈው አሜሪካዊ መረጃ …

120 ሺህ ቢትኮይን የዘረፈው አሜሪካዊ መረጃ መንታፊ በእስራት ተቀጣ

ሕዳር 6፣ 2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) ምናባዊ ንብረት (ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) የዘረፈው አሜሪካዊ መረጃ መንታፊ በአምሥት ዓመት እስራት ተቀጥቷል።

ኢሊያ ሊችተንስታይን የተባለው አሜሪካዊው መረጃ መንታፊ በፈረንጆቹ 2016 ቢትፊኔክስ የተሰኘው የክሪፕቶከረንሲ ምንዛሪ ዝርፊያ ዝውውር ላይ ተሳትፎ አድርጓል በሚል ክስ ቀርቦበት ነበር።

በወቅቱ የተዘረፈን 120 ሺህ ቢትኮይን ከባለቤቱ ጋር ያዘዋወረ ሲሆን፥ ከሁለት ዓመት በፊት ከባለቤቱ ጋር በቁጥጥር ስር ውሏል።

ከሥምንት ዓመት በፊት የተዘረፈው ቢትኮይን ዋጋ 70 ሚሊየን ዶላር የነበረ ሲሆን፥ በቁጥጥር ስር በዋለበት ወቅት ደግሞ ይህ ዋጋ ወደ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማደጉን ቢቢሲ አስነብቧል።

በፈጸመው ወንጀልም የአምሥት ዓመት እስራት ተፈርዶበታል።

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

1 month, 3 weeks ago
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም …
1 month, 3 weeks ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ

ሕዳር 6፣ 2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸልሟል።

አየር መንገዱ ሽልማቱን በዘርፉ ለአምሥተኛ ተከታታይ ዓመታት መቀዳጀቱን ባወጣው መረጃ አመላክቷል።

አየር መንገዱ ደንበኞቹ ለሰጡት ድጋፍም ምሥጋና አቅርቧል።

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545

Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/

Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

2 months ago
ቅዳሜ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም

ቅዳሜ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም

አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

@Arada_Fm

2 months ago
አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው …

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545

Telegram:https://t.me/Arada_Fm

Telegram:https://t.me/AradaFm_Sport

Website:https://aradafm.com/

Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/

Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

2 months ago
በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት …

በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ

ጥቅምት 29፣ 2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ለጉምሩክ ኮሚሽን በፃፈው ደብዳቤ ፍራንኮ ቫሉታ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን ጠቅሷል።

የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ የነዳጅ ተሽከርካሪዎችን እና የፀጥታ ተቋማት መሳሪያዎችን ሳይጨምር ሌሎች ምርቶችን በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ማስገባት ተፈቅዶ እንደነበር ይታወሳል።

ይሁንና ከሳምንታት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ ሲሰጡ የተፈቀደው ፍራንኮ ቫሉታ ሀብት ከሀገር እንዲሸሽ ምክንያት እየሆነ በመሆኑ ሊታገድ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተው እንደነበር ይታወሳል።

የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለተጠቀሱት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤም ከዚህ ቀደም በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ከውጪ ያዘዙ ካሉ ከዛሬ ጀምሮ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ግዢ የተፈፀመባቸው ህጋዊ ሰነዶችን ለጉምሩክ ኮሚሽን በማቅረብ ተቀባይነት አቅርበው የንግድ ሸቀጦቹ ወደ ሀገር እንዲገቡ ይደረጋል።

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545

@Arada_Fm

2 months, 1 week ago
**የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን በአራዳ ሜዳ!

**የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን በአራዳ ሜዳ!

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረጋቸውን ሲጀምሩ ሊቨርፑል ከ ብራይተን ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከአመሻሽ 11:30 ጀምሮ በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 በቀጥታ ስርጭት ወደእናንተ እናስተላልፋለን።

◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
ተወዳጁን የእንግሊዝ
ፕሪሚየርሊግ በአራዶቹ መንደር
ያሳልፋ!
◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤**አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

💬 8545

Telegram:https://t.me/Arada_Fm

Telegram:https://t.me/AradaFm_Sport

Website:https://aradafm.com/

Facebook: https://www.facebook.com/aradafm95.1/

Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1

@Arada_Fm

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago