Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ዲያቆን ንጋቱ ተሰማ

Description
ይህ የኔ የዲያቆን ንጋቱ ተሰማ chanal ነው
በዚ chanal መንፈሳዊ የሆኑ ጽሁፎች የቤተክርስቲያን ዜናዎችን አቀርባለሁ
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago

1 month, 2 weeks ago

📓#አንድጥያቄ
✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟

1 month, 2 weeks ago

አትጥገቡ /ዐቢይ ጾም/****

Size:- 18.3MB
Length:-52:34

     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@Nigatu5
@Nigatu5
@Nigatu5

1 month, 2 weeks ago

ፍቅርና ትሕትና /ዘወረደ/****

Size:- 26.9MB
Length:-24:56

     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@Nigatu5
@Nigatu5
@Nigatu5

1 month, 3 weeks ago
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ …

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምናችሁ ፤ ሰላም ይብዛላችሁ። " ኢዩራም Tube " የተሰኘ አዲስ YouTube ቻናል እነሆ ፤ መንፈሳዊ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ድንቅ ድንቅ ትምህርቶች ዝማሬዎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን የምታገኙበት አዲስ ቻናል ነው። ታድያ ምን ትጠብቃላችሁ ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመንካት Subscribe, በማድረግ የደወል ምልክቷን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

1 month, 3 weeks ago

🧗የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ላይ -
ከትናንት እስከ ዛሬ

🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXWhttps://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

1 month, 3 weeks ago

#እንኳን #ለአቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_በዓል_በሰላምና_በጤና_አደረሳችሁ፡፡
መጋቢት ፭ በዓለ ዕረፍት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
#share
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (አቦ፥ አቡዬ)፤
እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም የኾኑ፤
እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጸጋንና ክብርን የተሞሉ፤
ኰከበ ገዳም፥ መናኔ ዓለም፥ ምድራዊ መልአክ፤
ስማቸውን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያወጣላቸው፤
በአክናፈ መባርቅት ተጭነው የሚጓዙ፤
60 አናብስትና 60አናብርት ይታዘዙላቸው የነበሩ፤ የእግራቸው ትቢያ ለአራዊቶቹ ምግብ የኾነላቸው፤
ለብዙ አእላፍ ቅዱሳን ወላዴ የኾኑና በረከትን የሰጡ ታላቅ አባት (ለአብነትም፤ ለቅዱስ #ላሊበላ፥ ለአቡነ #ሳሙኤል ዘዋልድባ፥ ለአባ #አንበስ ዘደብረ ሐዘሎ፥ ለአባ ብንያም ዘግብፅ)
፠፠፠ #ምድረ_ከብድ_፤ /ዝ_ምድር_ክቡድ_ውእቱ_/ ፤ #ዝቋላ (#ዝ_ቆላ)
 ምድረ ከብድ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ለመጀመሪያ ጊዜ ያረፉባት ቦታ ናት፤ ቀጥሎ ወደ ደብር ቅዱስ #ዝቋላ (#ዝ_ቆላ) ለጸሎት ሂደው ለሃገራችን ኢትዮጵያና ለዓለማችን ምሕረትና በረከትን ከአምላካችን ለ100 ዓመታት በባሕር ውስጥ ሆነው ለምነዋል፤
ወደ ምድረ ከብድ ተመልሰው ለ7 ዓመታት ጸልየዋል፤ ቊራም በሰይጣን ተመስሎ መጥቶ ዓይናቸውም ቢያጠፋውም ከ7 ሱባዔያት በኋላ ሊቀ መላእክት ሚካኤልና ገብርኤል ዓይናቸውን መልሰውላቸዋል፡፡
*ወደ ዝቋላ በመመለስም አጋንንትም ከምድረ ዝቋላ አጥፍተዋል፤
፠ እንደገና ወደ ምድረ ከብድ ተመልሰው በነበሩበት ጊዜ ታላላቆቹና በአንበሳ ዘባን ላይ የሚሄዱት #አቡነ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ#አባ_አንበስ_ዘደብረ_ሐዘሎ_አፋር)፣ #አባ_ብንያም_ዘግብፅ ከአባታችን ቡራኬ ለመቀበል መጡ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ተሰውረው ነበርና፤ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አናብስት የ3ቱን አባቶች አናብስት በሉባቸው፤ በ7ኛው ቀን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ተገልጠው የኾነውን ነገር በማየት የተበሉትን አናብስት እንዲመልሱ የራሳቸውን አናብስት አዘዟቸው መልሰውም እንደነበሩ በተዓምራት አስነስተው ሰጧቸው፤ በደመና ጠቅሰው ቅዱስ ፋኑኤል 3ት ሰማያዊ ኅብስትና 3ት ጽዋዕ ይዞ ለእንግዶቻቸው ይዘው ሠረገላ በሚባለው ዋሻ አመጡላቸውና ሰጥተው ሸኟቸው፤ እነዚህን ቅዱሳን በሸኙ በ7ኛው ቀን ወደ ተለያዩ ሃገራት ሄደው አስተምረዋል፡፡
፠ እድሜያቸው ረዥም እንደመሆኑ፤ ቅዱሱ ንጉሥ አፄ ላሊበላን ጨምሮ ሌሎችም ቅዱሳን ወደ ርሳቸው እየመጡ በረከትን ተቀብለዋል፡፡
#በግብፅ_300_ዓመታት_#በኢትዮጵያ_ምድር_ላይ_262_ዓመታት (በዋነኛነት #በምድረ_ከብድና_በዝቋላ_ ቢኖሩም ሌሎችም የመሠረቷቸውና የኖሩባቸው ገዳማት አሉ፤ ለአብነትም ደቡብ ወሎ የሚገኘውን #ገዘዛ_አቦን_ መጥቀስ ይቻላል)
፠ በድምሩ 562 ዓመታት ከኖሩ በኋላ በንጉሥ ሕዝብናኝ(እንድርያስ) ዘመነ መንግሥት፤ መጋቢት 5 ቀን ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ ብዙ ቃል ኪዳንን ጌታችን ሰጣቸው፥ 12 አክሊላትንም አቀዳጃቸው፤ የነበሩባት ምድረ ከብድ ገዳም ግን ራደች፥ ተንቀጠቀጠች፥ በብርሃንም ተጥለቀለች፤ ዝቅ እያለችም መንሸራተት ጀመረች፤ ጌታችንም አንቺ መሬት ሆይ ጽኚ ይህንን ኹሉ ስለቻልሽ ምድር ክቡድ /ኋላ ምድረ ከብድ/ ተብለሽ ተጠሪ አላት፤ የጻድቁም ነፍስ ከሥጋቸው ከሌሊቱ 6 ሰዓት ተለየች፡፡
፠ ይህችውም ምድረ ከብድ ጻድቁ የኖሩባትና የቀደሱባት፥ የመሠረቷትና ያነፅዋት፣ ሠራዊተ መላአክት የከተሙባት፣ ታላላቅ አበው መጥተው በረከት ከአባታችን የተቀበሉባት፣ አርምሞና ጸጥታ የማይለያት፤ አጸዷና ቅጥሯ ልቡናን የሚመስጥ፤ ከአ.አ 125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ናት፡፡

ወተቀበልዎ መላእክት በስብሐት ወበማኅሌት፤
ወአብዕዎ ኢየሩሳሌም ሰማያዊተ አብዕዎ ገብረ ሕይወት፡፡

@Nigatu5
@Nigatu5
@Nigatu5

1 month, 3 weeks ago

🧗የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ላይ -
ከትናንት እስከ ዛሬ

🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXWhttps://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

1 month, 4 weeks ago

[🌹በወር አበባ ወቅት መከልከል የሚገባው ከምን ከምንድን ነው? ሴቶች ደመ ፅጌን በሚያዩበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አራት ዋና ዋና ነገሮች እንዳይፈጸሙ በመንፈሳዊ ሕግ ተከልክለዋል፡፡

እነሱም read more.........join](https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl)

1 month, 4 weeks ago

#ጊዮርጊስ #ከኢትዮጵያ #ይልቅ #ለኢጣልያ #ይቀርባል
የሚሉ ሰዎችን ይህን ሰሞን እያየን ነው። በእርግጥ በኢሕአዴግና በብልጽግና Ideology ይህ ትክክል ሊሆን ይችላል። ኅሊና ላለውና ሃይማኖት ላለው ሰው ግን ይህ ንግግር በጣም አሳዛኝ ንግግር ነው። የዘረኝነት እሳቤ በጣም አደገኛ ነው። ባለፈው እንኳ እነ አባ ሳዊሮስ የጨረቃ ጳጳሳትን በሾሙ ጊዜ ድርጊታቸው ቀኖና ቤተክርስቲያንን የሚቃረን ነው ብለን ስንናገር አንዳንዶች በዘረኝነት ታውረው እውነታውን ለመሸፋፈን ሲጥሩ እያየን ነበር። እነ አባ ኢሳይያስ ደግሞ ማን ከማን ያንሳል አሉና ሌላ የጨረቃ ጳጳሳትን ሾመናል አሉ። የሁለቱም መሠረታዊ ጉዳያቸው ዘረኝነት ነበር እንጂ እውነት አልነበረም።

ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደነ አባ ኢሳይያስና አባ ሳዊሮስ በዘርና በብሔር የሚያስብ አይደለም አልነበረም። የቅዱሳን ሚዛናቸው እውነት ነው። ሁልጊዜም ከእውነተኞች ጋር ይሰለፋሉ እንጂ ከውሸት ጋር አይሰለፉም። ቅዱሳን እንደ ዮናታን ናቸው። አባቱ ሳኦል ዳዊትን ባሳደደው ጊዜ የሳኦልን ስሕተት ስለተረዳ እውነትን ከያዘው ከዳዊት ጋር ተባበረ እንጂ ስሕተት ቢሆንም ከአባቴ ጋር ልተባበር አላለም። ጊዮርጊስ በልደት እውነት ነው ለኢጣልያ ይቀርባል። እውነትን በመያዟ ግን የረዳት ኢትዮጵያን ነው። አሁንም ለሀገራችን ለውጥ እንዲመጣ ከፈለግን ከዘረኝነትና ከጠባብነት ወጥተን ከእውነት ጋር እንሰለፍ። ያን ጊዜ ሁሉ ሰላም ይሆናል።

ኢጣልያ የመጣችው የእርሷ ያልሆነን ሀገር ልትወር ነበር። ኢትዮጵያውያን ደግሞ የገጠሙት ሀገራቸውን ሊወር ከመጣው ከኢጣልያ ጦር ጋር ነበር። ስለዚህ ለጦርነቱ እውነት የነበራቸው ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ቢሞቱም ሰማዕት የሚባሉት እውነትን ይዘው እየተዋጉ የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንጂ ሀገር ለመውረር መጥተው የሞቱት ኢጣልያናውያን የውሻ ሞትን እንደሞቱ ማወቅ ያስፈልጋል። ከኢጣልያ ጋር የተባበሩ ባንዳዎች ያን ጊዜም ሊኖሩ ይችላሉ። የባንዳ ደግሞ ሆድ እንጂ ኅሊና የለውም።

© በትረማርያም አበባው

@Nigatu5
@Nigatu5
@Nigatu5

1 month, 4 weeks ago

ሳይሆን ሁሉም እኩል ልጆቻችን መሆናቸውን አውቀን በፍቅር በመመልከት ነው፡፡ ሲጋጩብንም የማስታረቅና የማቀራረብ፤ የመምከርና የማሳመን እንጂ ወደ አንዱ ተለጥፎ ሌላውን ዘልፎ መናገር የቆምንለት ቅዱስ ወንጌል አይፈቅድልንም፡፡

ፓለቲከኞችም ባልዋሉበትና ባልተፈቀደላቸው፣ ሌላው ቀርቶ የተቋቋሙበት ሕገ መንግሥቱ እንኳ የማይፈቅድላቸውን በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ጣልቃ እየገቡ የግል ፍላጎትና ዓላማ ለማስፈጸም መሞከር ፍጹም ስሕተት ነው፤ ተቀባይነትም የለውም፤ ለቤተ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለራሳቸው ለፖለቲከኞቹም አይበጅም፡፡ ሁሉም ድንበሩን ጠብቆ በጋራ ጉዳዮች ላይ በፍቅርና በመከባበር ተመካክሮና ተግባብቶ መስራት ያሻል፤ በዚህ መንፈስ ቤተ ክርስቲያንና መንግሥት ተናበው ቢሰሩ በሀገር ላይ ሰላም ይሰፍናል፣ ልማት ይፋጠናል፣ ዕድገት ይመዘገባል፤ ስለዚህም በዚህ ዙሪያ ሁላችንም ከምር ልናስብበት ይገባል፤
• ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣
• ክቡራን የበዓሉ ተሳታፊዎች፡-
በዛሬው ዕለት እያከበርነው ያለ በዓለ ሢመተ ክህነት ዓላማው የተሰጠንን ተልእኮ በማሰብ ለተሻለ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የመነቃቃትና የመነሣሣት መንፈስ ለመፍጠር ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ባለፉት ዓመታት ያጋጠሙንን ፈተናዎች በመለየት፣ በቀጣዩ እንዳይደገሙ ነቅተንና ተግተን መስራት ያስፈልጋል፡፡ ባለፉት ዓመታት እጅግ በጣም አስቀያሚ ነገሮችና ፈተናዎች በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ተከሥተዋል፤ አሁንም አልቆሙም፡፡
በየአካባቢው መብቱ ተነፍጎ በቀየው እንዳይኖር በልዩ ልዩ ምክንያት እየተፈናቀለ ያለውን ሕዝባችን ለማጽናናትና ለመደገፍ በአንድነት መቆም ይገባናል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ልጆችዋን የመንከባከብ የመጠበቅና ዕንባቸውን በማበስ ፍትሕንና ርትዕን የማንገሥ ኃላፊነት አለባት፤ ይህንን ኃላፊነት በአስተውሎት ልትወጣው ይገባል፡፡ በመሆኑም መጪው ጊዜ ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ያለው ውጣ ውረድ በማስተካከል መልክ የምታስይዝበት፣ የተፈናቀሉ ልጆችዋን የምታጽናናበትና የምታግዝበት እንዲሁም ለፈተና የተጋለጡ ልጆቻችን ሁሉ የዜግነት፣ የሃይማኖትና የሰብአዊ መብታቸው እንዲከበር ሰላም ፍቅር፣ ፍትሕ፣ አንድነት በሀገር እንዲነግሥ ሁሉም ድንበሩን ጠብቆ ሕዝቡን የሚያገለግልበት ዓመት እንዲሆን ከመቼውም ጊዜ በላይ በርትተን መሥራት አለብን፡፡ ይህንን ብናደርግ በእውነትም ወደ እግዚአብሔር ተመልሰናል ማለት ነው፤ እኛ ከተመለስን እሱም ወደኛ መመለሱ አይጠረጠርም፤ ስለዚህ አሁንም ወደ እሱ እንመለስ፡፡
በመጨረሻም
በሀገራችን ላይ ይልቁንም በቤተክርስቲያናችን ላይ ያለው ድባብ እጅግ በጣም አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ለማንኛችንም ግልፅ ነው፡፡ በመሆኑም ካህናትና ምእመናን በሃይማኖት ጸንተው እንዲቆሙ በቤተክርስቲያናችን ላይ እጃቸውን እየዘረጉ የሚገኙ ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ጠላታቸው አይደለችምና እጃቸውን እንዲያነሡ፣ መንግሥትም ለቤተክርስቲያን የሕግ ከለላና ጥበቃ እንዲያደርግ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
መልካም በዓለ ሢመት ያድርግልን፤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!!

አባ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም
ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
@Nigatu5
@Nigatu5
@Nigatu5

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago