፩ አማራ ሚዲያ

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 3 weeks ago

ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል!

አማራን ለመጨፍጨፍ በአገዛዙ የተላከን የኦሮሞ ልጅ ማርኮ ተንከባክቦ ወደቤተሰቦቹ የሚልከው የፋኖ ሠራዊት  ሰላሌ ድረስ መጥቶ አንድ ምስኪን ታዳጊ የሚገድልበት ምድራዊ አመክንዮ የለም።

ይልቅስ እነ በቴ ኡርጌሳን የበላው አገዛዝ ፣ ሐጫሉንም የገደለው ሥርዓት፣ የከረዩ አባገዳዎችን የጨፈ*ጨፈው አገዛዝ ፣ በኦሮሚያ የሚታፈሱ ወጣቶች የፈጠረውን የሕዝብ ቁጣ ለማስታገስ የፈፀመው ርካሽ ተግባር ነው።

አለሁ የሚል "መንግስት" ካለ የሰላሌ ሕዝብ ቀንበር ተሸክሞ የጠየቀው ጥያቄ  ቢኖር "አርሰን እንድንበላ የሚያሠማራውን ታጣቂ ያስታግስልን" የሚል ነው።

ፋሽስቱ አብይ ሆይ፥ በእንደዚህ አይነት እንጭጭ ድራማ በፍፁም አትድንም!

1 month, 3 weeks ago

በኦሮሚያ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ አማራዎችን ለመጨፍጨፍ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚገልጽ ተጨባጭ መረጃዎች እየወጡ ነው።

1 month, 3 weeks ago

**አማራ ጠል የሆኑ ትግሬዎች ከኢትዮጵያ ልሳነ-ምድር ካልጠፉ አማራ ለማይክሮ ሰከንድም ቢሆን ሰላም አይሆንም።

NB: አማራ ጠል ትግሬ ነው ያልነው ማንኛውም ትግሬ አላልንም።**

2 months ago

መረጃ!!

እሁድ በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ላይ የመንግስት ካድሬዎች ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ታወቀ።

ከየወረዳው ከ100 እስከ 200 የሚሆኑ የሰራም ሰራዊት የተባሉ ሰዎች ተመልምለው በሩጫው ላይ ይሳተፋሉ፤ ለብልጽግናም የድጋፍ ጩኸት ያሰማሉ ። በሩጫው ላይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው አቅጣጫም ተቀምጦላቸዋል።

2 months ago
Voa Amharic (የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ)

Voa Amharic (የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ)

2 months ago

📌የአማራ ልጆች የሀሰት ክስ

ከውስጥ አዋቂዎች የተገኘ መረጃ

የአብይ አህመድ ብልጽግና መር መንግስት የሰሜኑን ጦርነት ካጠናቀቀ በኃላ ከፍተኛ ስጋት ያደረበት ከአማራ ሀይሎች ነበር በተለይም የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖዎች በሰሜኑ ጦርነት ያሳዩት ጀግንነት መንግስትን እረፍት ነስቶታል::  ከጦርነቱ ማግስት ትጥቅ ለማስፈታት እና ልዩ ሀይሉን ለመበተን በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው የፀጥታ ግብረ ሀይል ተሰብስቦ በእቅዱ ላይ ቢስማማም አፈፃፀሙን ሊቃወሙ የሚችሉ ምሁራንን: ጋዜጠኞችን: ፖለቲከኞችን እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን ቀድመን እንሰር ወይም እናሶግድ የሚል አማራጭ ቀረበ:: በመጨረሻም ገና ለገና ሊቃወሙን ይችላሉ በሚል እናሶግድ መባሉ ተገቢ አይደለም የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት አግኝቶ የክልሉ መንግስት እና ብሔራዊ ደህንነት የሚታሰሩ ሰዎችን ስም ዝርዝር እንዲያቀርቡ በአቶ ፈቃዱ ፀጋ መሪነት ጠቅላይ አቃቤ ክስ እንዲያዘጋጅ የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ጌዲዮን ጢሞጢዎስ እንዲያስፈጽም ተደረገ::

የፌደራል ፖሊስ እና የደህንነቱ መስሪያ ቤት አፋኝ ግብረሀይል ከመጋቢት 22/2015 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ ውድ የአማራ ልጆች ከየቤታቸው ታፍነው ፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ታጎሩ:: ቀሪዎች በገላን : በአዋሽ አርባ: በወታደራዊ ካምፖች እና በግል ሼዶች ተሰውረው ግፍ ተፈፀመባቸው::

የአማራ ተወላጆች ሀሰተኛ ክስ አናዘጋጅም በማለታቸው አቶ ፈቃዱ ፀጋ አማራ ያልሆኑ የጠቅላይ አቃቤ ህግ ባለሙያዎችን ሰብስቦ ከዚህ ቀደም ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች የተከሰሱበትን መዝገብ አገላብጣችሁ ዋስትና የሚያስከለክል ክስ አዘጋጁ 217 ሰዎች እንደሞቱ 297 ሰዎች እንደቆሰሉ ከ1ቢሊዮን በላይ ንብረት  ወድሟል ብላችሁ ክስ አዘጋጁ ይህንን ለመስራት የ45 ቀን አበል ተፈቅዷል ጊዮን ሆቴል ተቀምጣችሁ እንድትሰሩ አቶ ኢዮሲያድ አበጀ  ይህንን ቡድን እንዲመራ ተመደበ:: የምስክር ጉዳይ ሲነሳ አቶ ፈቃዱ አታስቡ እኔ አዘጋጃለሁ አላቸው::  በመጨረሻም ከ78 ቀን በኃላ እነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ 309200 በሚል መደበኛ ክስ ተመሰረተ::

በመጨረሻ የአማራ ተወላጅ አቃቤ ህግ ባለሙያዎች የሀሰት ክሱን ይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ከአቶ ፈቃዱ ታዘዙ አቶ ፈቃዱም እሾህን በሾህ በሎ መቀለዱን ወስጣዋቂው  በቁጭት ተናግሯል::

በአቶ ፈቃዱ ፀጋ የተዘጋጀው የሀሰት ክስ በፍርድ ቤት እንዲሻሻል በህዳር 12/2016 ዓ.ም ቢታዘዝም  መዝገቡን በምክንያቶች በማሳገድ ለ1አመት ሙሉ አላሻሽልም በማለት  ቆይቶ በህዳር 3/2017 ዓ.ም አሻሽያለሁ በማለት እንዳዲስ ክሱን አስቀጠለ::

በተሻሻለው ክስ ተከሳሾች በእስር ላይ እያሉ የተገደሉ ሰዎችን በብሔር ግጭት በጅሌ ጥሙጋና አካባቢው በሸኔ እና በጁንታ የተገደሉትን እንዲሁም የቀድሞ አማራ ክልል ብልጽግና ሀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላን ጨምሮ 75 ሰዎች ገድላችኃል 48  ሰዎች አቁስላችኃል ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ንብረት አውድማችኃል በሎ አዲስ ክስ አሻሽሎ አመጣ::  የሚገርመው በፈቃዱ ፀጋ የተተካው አቶ ተስፋዬ ዳባ በወለጋ አንገር ጉትን በመከላከያና በሸኔ የተገደሉ 14 ሰዎችን ገድለዋል ብሎ ክሱ ውስጥ እንዲካተት አደረገ::

እጅግ የሚገርመው የአማራ ተወላጆች የተከሰሱባቸው 14ቱም መዝገቦች ከሰው ቁጥር መለያየት ውጭ ተመሳሳይ ክስ መሆናቸው ነው::  አቶ ተስፋዬ ዳባ ከዚህ በኃላ የሚመጡ የአማራ ተወላጆች ተመሳሳይ ክስ እንዲከሰሱ ትዕዛዝ አስተላልፏል::

ፍትህ ለአማሮች!!!

ሙሉጌታ አንበርብር

2 months ago

ማይካድራ!!

የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!

የጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የማይካድራ ጭፍጨፋ ሰለባዎችን መቼም አንረሳም፤ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!

ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ  ፀረ-ዐማራ እና ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለያየ ጊዜ መጠነ ሰፊ የጥላቻ ቅስቀሳ አድርጓል።

የዘር ማጥፋት የሀሳብ ክፍልን የሚያስረዱ የተለያዩ የጥላቻ ቅስቀሳዎችን ማድረጉን ተከትሎ ከጥላቻ ማኒፌስቶው በመነሳት፣ የወልቃይት ጠገዴ ዐማራ ህዝብ ላለፉት ሦስት አስርት አመታት በስውርና በግልፅ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈፅምበት ቆይቷል።

ማይካድራ አንዱ ማሳያ እንጂ፣ በዐማራ ላይ የተፈፀመ ብቸኛው የዘር ማጥፋት ወንጀል አይደለም፡፡

የማይካድራን ጭፍጨፋ ስናስብ ጭፍጨፋው የፀረ-ዐማራ ትርክት ውጤት ስለመሆኑ ልብ ልንለው ይገባል፡፡ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በማይካድራ ከተማ የተፈፀመው የጅምላ ጭፍጨፋ በ1968 ዓ.ም ወያኔ ያዘጋጀው ዐማራን የማጥፋት ፍኖተ መርሁ አካል ነው።

የጅምላ ጭፍጨፋው የተፈፀመው ‹ሳምረ› የሚባለው የሰፋሪ ትግሬ ወጣቶች ቡድን ከትግራይ ወራሪ ልዩ ኃይል ፖሊስና ሚሊሻ ጋር በመሆን ነበር፡፡

አፈፃፀሙም በየጎዳናውና ከቤትቤት በመዘዋወር አስቀድመው የለዩዋቸን ወገኖቻችንን በከፍተኛ ግፍና ጭካኔ በዱላ በመደብደብ፣ በጩቤ በመውጋት፣ በገጀራና በፈራድ (ወይም ፋስ መጥረቢያ) በመምታት፣ በገመድ በማነቅና በጥይት ተኩሶ በመምታት በጅምላ ጨፍጭፈዋቸዋል፡፡

በዚህ የጅምላ ጭፍጨፋ የወልቃይት ጠገዴ ዐማራን መሬት በመውረር ሀብት ንብረት ያፈሩ የትግራይ ባለሃብቶች በአካል፣ በሀሳብና በገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ጥቅምት 30/2013 የጅምላ ጭፍጨፋው ከመጀመሩ ቀደም ብሎ፣ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፃሚዎቹ የትግራይ ተወላጅ የሆኑና ዐማራ የሆኑትን ለመለየት መታወቂያ ካርድ እየተመለከቱ ማጣራት አድርገዋል።

የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ሴቶች እና ህፃናት ጥቃቱ ከመጀመሩ በፊት አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸው ሊወጡ ችለዋል።

ጭፍጨፋው ሲጀመር በልዩ ሁኔታ የዐማራ ብሔር ተወላጆች በብዛት በሚኖሩበት ልዩ ስሙ ‹‹ግንብ ሠፈር›› በሚባለው መንደር እስከወልቃይት ቦሌ ሠፈር ድረስ የሚገኙ ወገኖቻችን፣ ግፍና ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ተገድለዋል።

ጭፍጨፋው የተጀመረው ዓብይ ፀጋዬ የተባለን ዐማራ  ከቤቱ ፊት ለፊት በጥይት በመግደል፣ ቤቱንና አስከሬኑን በእሳት በማቃጠል ነው።

በሰማዕቱ ዓብይ ፀጋዬ የተጀመረው ጭፍጨፋ እስከ ለሊቱ 9:00 ድረስ በወገኖቻችን ላይ አሰቃቂ የጅምላ ጭፍጨፋው ተጠናክሮ በመቀጠሉ 1,644 ዐማራዎች የጉዳት ሰለባ ሁነዋል። የተገደሉ1,563 ሲሆኑ፤ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ደግሞ 81 ናቸው፡፡ በዚህ ጭፍጨፋ የተነሳ በርካታ ሕጻናት ያለ ወላጅ ቀርተዋል።

የማይካድራ የዘር ማጥፋት ድርጊት ፈፃሚዎች የዘር ማጥፋት ድርጊቱን የፈፅሙት በጀኔቫ ቃልኪዳን አንቀፅ ቁጥር 2 እና በሮም ድንጋጌ አንቀፅ ቁጥር 6 እና 7 ከዘር ማጥፋት ወንጀል ጥበቃ የሚደረግለት አንድ የሆነን የብሔር፣ የዘር… ቡድን የሆነውን (የወልቃይት ዐማራ) ዘር በመላ ወይም በከፊል ለማጥፋት በማሰብ ነው፡፡ ይህ ግፍና በደል መቼውንም ቢሆን የማይረሳ ነው።

የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!

የትግሬ ኦሮሙማ አገዛዝ ለእያንዳንዱ የአማራ የደም ጠብታ ዋጋ የሚከፍሉበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።

2 months, 1 week ago
**ማይካድራ**!

ማይካድራ!

ዛሬ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም በአማራ ግዛት ውርጥ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30/ 2013 ዓ.ም በማይካድራ የወያኔ ኃይሎች በአንድ ቀን 1ሺህ 563 ንፁሀን አማራዎችን የጨፈጨፉበት ቀን ነው።

2 months, 1 week ago

ቋሪት የዛሬ የስርዓቱ የድሮን ጥቃት ሰለባ !

በብር አዳማ ከተማ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ጥቃት በርካታ ንፁሀን ሲጎዱ ትምህርት ቤቱም ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል።

ዛሬ ጥቅምት 30/02/ 2017 ዓ.ም ረፋድ ላይ በቋሪት ወረዳ ብር አዳማ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ኢላማ አድርጎ በፈፀመው በዚህ ጥቃት በዙሪያው የነበሩ ንፁሃንን ተጨፍጭፈዋል።

2 months, 1 week ago

**ደብረ ማርቆስ ከባድ ውጊያ ተደርጓል::

የብአዴን ወንበር ጠባቂ ባንዳና ሚሊሻ ወደ ሲኦል ተሸኝተዋ**ል::

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana