"ኡማ ቲቪ " Tv

Description
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

1 month, 1 week ago

የጎዳና ላይ እፍጣርን በተመለከተ ፈትዋ (የሸሪዓ ብይን ተሰጠ)::
《《《《《《●》》》》》》
የጎዳና ላይ እፍጣር በሸሪዓ እንደለለና በአንዳንድ ሀገሮች ላይ ተጀምረው ዛሬ ልማድ ሆኖ ማስቆም እንዳልተቻለ የሀገራችንና የምስራቅ አፍሪካ ሙቲ የሆኑት ታላቁ ዓሊም ዶ/ር ጀይላን ከድር ገመዳ የፈትዋ ብይን ሰጡ:: ዶ/ሩ አክለውም ሽሪዓ ውስጥ የለለ ብደዓ (እስልምና ውስጥ አዲስ ፈጠራ) መሆኑን በማስገንዘብ ነገ ማስቆም ወደማይችልበት ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት በአስቾካይ መቆም እንዳለበት አሳስቧል::
=================
በሌላ በኩል ታላቁ ዓሊም ዶ/ር ሸህ ሙሐመድ ሓሚዲንም በተመሳሳይ አቋም በመያዝ ታላቁ የጎዳና ላይ እፍጣር ብደዓ ከመሆኑ በተጨማሪ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይመዝናል በማለት ማስቆሙ የተሻለ መሆኑን አስረድቷል:: የጋራ እፍጣሮችን በየመስጅዱ ደጅ ላይ በማድረግ በጋራ በማፍጠር እና አቅም የለላቸውንም ማስፈጠር ይቻላል ብለዋል::
======
**=======
ሁለቱም ተላላቅ ዶ/ሮች አብዮት አደባባይን በተመለከተ ሜዳው የሁሉም ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ሙስሊሙ እስላማዊ ትዕይንቶችን ከእፍጣር ውጭ በሌሎች ፕሮግራሞች ማሳየት ይቻላል ብሏል:: አመሻሽ ላይ በጨለማ ጎዳና ላይ እፍጣር ከማድረግ ወጣ ብለን በቀን በየአመቱ ሀገረአቀፍ የረመዳን አቀባበል እና የደዓዋ ፕሮግራም በአብዬት አደባባይ ማካሄድ ይቻላል በማለት አቅጣጫ ሰጥተዋል::
የጎዳና ላይ እፍጣርን በሸሪዓ ብይን ስከለከል ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ታሳቢ በማድረግ ነው::
1. የጎዳና ላይ እፍጣር ፕሮግራሙ የሚካሄደው አመሻሽ ላይ በመሆኑ ከእፍጣር በኃላ ወንዶች እና ሴቶች በጨለማ በመቀላቀላቸው በተለይ ከቤተሰብ ክትትል ዉጭ ሆኖ ከሁሉም አቅጣጫ ከሩቅ ወደ አደባባይ የተመሙ ወጣቶች መካከል ጨለማን ተገን አድርገው ብዙ ችግሮች ልፈጠሩ ይችላሉ ተብሏል::
2. በአደባባዩ እፍጣር ላይ ባለፈው አመት የተከሰተው ሴት እህቶቻችን ላይ በዱርዬዎች የደረሰው ልብሶቻቸውን በምግብ: በእርጎ: በወተት: በለስላሳና በመሳሰሉት ለእፍጣር በቀረቡ ምግቦች እና መጠጦች የለበሱትን ሂጃቦቻቸውን አውቀው በማጨመላለቅ ተበለሻሽተውባቸው ክብራቸው ተነክቷል:: ካደባባዩ ከወጡ በኃላም ጨለማን ተገን አድርገው ጎዳናዎች ላይ በየመንገዱ ትንኮሳዎች እና መተናኮሎች ተስተውሏል::
3. እንደሚታወቀው በአገራችን አንፃራዊ የፀጥታ ችግሮች ይከሰታሉ:: ጨለማን ተገን አድርገው በሁከት ፈጣሪዎች የፀጥታ ችግር ካጋጠመ በፀጥታ አስከባሪዎች ለመቆጣጠር ያስቸግራል::
4. እስካሁን የተካሄደው የአብዮት አደባበባይ የጎዳና ላይ እፍጣር ፕሮግራሞች አብዛኛው በመደበኛ የስራ ቀናት ላይ በመሆኑ ከቀኑ 5:00 ጀምሮ መንገዶችን በማዘጋጋት ሰፊ ህብረተሰብን መተላለፊያ መንገድ በማሳጣት ከፍተኛ የትራፍክ መጨናነቅን አስከትሏል:: ህብረተሰብን ማስቸገር እና ጎዳናዎችን ማዘጋጋት ከሙስሊም በተለይ ከፆመኛ አይጠበቅም::
5. ለዚህ እፍጣር ፕሮግራም ላይ ያለ በቂ ቁጥጥር እና ክትትል የሚባክኑ ንብረቶች እና የሰው ጉልበት ከፍተኛ በመሆኑ እንደማህበረሰብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይመዝናል::
~~~¤¤¤~~~
በመጨረሻም በጨለማ ጎዳና ላይ እፍጣር ከማድረግ ወደየመስጅዶች መልሰን አቅም ከለላቸው ከደሃ ማህበረሰብ ጋር ብናፈጥር የተሻለ መሆኑን ዑለማዎች አስረድቷል:: በየአመቱ ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጭ ሆኖ በእረፍት ቀን ላይ አገር አቀፍ የረመዳን አቀባበል እና ሰፊ የደዓዋ ፕሮግራም በአብዮት አደባባይ ላይ ማካሄድ እንደሚቻል አስገንዝበዋል::

1 month, 1 week ago
"ኡማ ቲቪ " Tv
1 month, 1 week ago
"ኡማ ቲቪ " Tv
3 months, 1 week ago
"ኡማ ቲቪ " Tv
3 months, 1 week ago
"ኡማ ቲቪ " Tv
3 months, 1 week ago

ይህ የምስጋና ፕሮግራም የዚህ ቻናል ቤተሰቦችን ያክትታል አብራችሁኝ ላላቹህ ወንድም እህቶች አላህ ያክብርልኝ ። በዛሬው እለት በናንተ ስም የሰደቃ ፕሮግራም ተደርጎል

5 months, 1 week ago
በአረበኛ ቋንቋ የመጠቀ ለመሆን ለሚፈልግ ብቻ …

በአረበኛ ቋንቋ የመጠቀ ለመሆን ለሚፈልግ ብቻ ከታች ባለው ስልክ አሁኑኑ በቴሌግራም "መመዝገብ ፈልገን ነው"  ብላችሁ ፃፉ።

በኦንላይን ሲስተም በቤታችሁ ሆናችሁ ትማራላችሁ።

የበርካታ አመታት ልምድ ያላቸውን መምህራን ነው የተዘጋጁላችሁ

በ 0933666662 ወይም 0932878889

5 months, 1 week ago
ልብን የሚሰብር አይን ሳይፈልግ እንዲያናባ የሚያደርግ …

ልብን የሚሰብር አይን ሳይፈልግ እንዲያናባ የሚያደርግ ፁሁፍ ከጋዛ ፍርስራሽ ስር።

«የት ነው ቤቴ እናትና አባቴስ እህትና ወንድሞቼስ የት ናቸው»

5 months, 1 week ago

የማስታውቂያን ጥቅም ብዙ ነጋዴወች አያቁም
የማስታውቂያን ጥቅም ያወቁት ጥቂቶች እየተጠቀሙበት ነው ።
ምርትና ሱቃችሁን ተቋማችሁን  ማስተዋወቅ
ማስታወቂያ /Promotion የሚፈልግ  ያናግሩን @Faysul

5 months, 2 weeks ago
"ኡማ ቲቪ " Tv
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas