አማራ ፋኖ ጠቅላይ ዕዝና ማዕከላዊ መምሪያ ጽ/ቤት

Description
የአማራ ሕዝብና የአማራ ፋኖ የሕልውና ትግል በድል ሲጠናቀቅ፣ በቀጣይ የድኅረ-ድል ጊዜ የሚኖረውን ዘርፈ-ብዙ ጉዳይ፣ ከወዲሁ ለመወያየትና አቅጣጫዎችን ለማመላከት እንዲያግዝ የተመሠረተ ቻናል!https://t.me/+Lb91qrSuX7w2MGQ0
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

4 months, 4 weeks ago
4 months, 4 weeks ago
**ከግንዛቤ በማስገባት...**

ከግንዛቤ በማስገባት...

4 months, 4 weeks ago
**ጠሪያችሁ-ናቂያችሁ ጋንኤል ክስረት***❗️*****

ጠሪያችሁ-ናቂያችሁ ጋንኤል ክስረት❗️****

5 months, 1 week ago

በእውነተኛ የኢ-ሜይል ቃል ልውውጦሽ ላይ የተመሠረተ የትግል ታሪክ!

#እስክንድር - የት ነህ አሁን ታዲያ?
#እኔ - ጉባ ላፍቶ ሰሜን ወሎ
#እስክንድ - የአንተ ቦታ ጎዣም ነው፤ ወይም ደግሞ ሸዋ ነው ያንተ ቦታ
#እኔ - ለምን?
#እስክንድር - የምታግዘኝ ከባድ ሥራ አለ
#እኔ - መዠመሪያ በወታደራዊ ሥልጠና ራሴን ብቁ የማድረግ አሳብ ነው ያለኝ፤ እና ለዚያ ደግሞ ምርጫዬ ጎንደር ነው፤ ወደ ኤርትራም ወደ ሱዳንም የመተንፈስ ዕድሎች ባሉበት ቦታ መቆየትና መሠልጠን በቅድሚያ እፈልጋለሁ።
#እስክንድር - ለመሞት ምን አስቸኮለህ?
#እኔ - (በጣም ይቆጨኛል፤ ለኮንቨርሴሽኑ Active ሳልሆን ቀርቼ መልስ ልሠጠው ባለመቻሌ፤ ግን ዛሬ መልስ የመጻፍ ዕድሉ ከተሠጠኝ የምለው?) ለመሞት ምን አስቸኮለህ ነው ያልከኝ? #ነጻነት! እሱም በነጻ ስለማይገኝ ነው ለመሞት ያቻኮለኘ!!!

ተፈጸመ።

ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ❗️
ድል ለመላው የአማራ ገበሬ❗️

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana