ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ሰሞኑን በፋኖ የተማረከው የአገዛዙ ሰራዊት እጣ ፋንታው ምንድን ነው?
ከአገዛዙ ጋር ለመደራደር እንደ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጣችሁት ቀይ መስመር አለ ወይ?
የግብፅን እና የሶማሊያን ጉዳይ እንደት ታዩታላችሁ?
እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎችን አንስተንለት የወሎ ፋኖ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ሔኖክ አድሴ ምላሽ ሰጥቷል።
እስከ ዛሬ አይነኬ ተብለው የተተው ጥያቄዎች ዛሬ ምላሽ ተሰጥቶበታል።
ይከታተሉ።
ትናንት ቅዳሜ ቀኑ 6: 00 ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 7:00 ድረስ ከሰሜን ወሎ ወልዲያ በቅርብ እርቀት በምትገኘው ቃሊም አካባቢ በተደረገወረ ጦርነት ከመቶ በላይ የአገዛዙ ሰራዊት እጅ መስጠቱን እና በርካታ የጦር መሳሪያ መማረኩን የክፍለ ጦሩ አመራሮች ለአማራ ድምፅ ተናግረዋል።
የአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ክ/ጦር ፣ ባለሽርጡ ክ/ጦር እና ታጠቅ ብርጌድ በጋራ በከፈቱት ማጥቃት ከመቶ በላይ የሚሆኑ የአገዛዙ ሰራዊት እስከ ቅዳሜ እኩለ ሌሊት ድረስ መማረኩን የክፍለ ጦሩ እና የብርጌዱ አመራሮች ለአማራ ድምፅ ገልፀዋል ።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ በርካታ የነፍስ ወከፍ እና የቡደን መሳሪያ መማረኩንም ነው የተናገሩት ።
ከወልዲያ በእስከ ሰሜን ምዕራብ የምትገኘው ተረራማዋ ቃሊም ለወታደራዊ ተልዕኮ ወሳኝ አካባቢ መሆኗን የሚገልፁት አመራሮቹ የቃሊም ህዝብ ላደረገው ተጋድሎም አመስግነዋል።
አንድ አውቶቢስ ሙሉ ተሳፋሪዎች በኦነግ ሸኔ ታገቱ !
ዛሬ ጧት በኦሮሚያ ክልል ከገብረ ጉራቻ ከተማ ትንሽ ራቅ ብሎ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ወደ አዲስ አበባ ሲያመራ ተሰፋሪዎች በሙሉ በታጠቁ ሀይሎች ታፍነው መወሰዳቸው ታውቋል።
ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana