ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months ago
Last updated 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 2 weeks ago
የጂኒየስነት ሚስጢር ክፍል አራት...........! ? ዛሬ የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦ ? በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ለPhysics ❓ ? concept መያዝ…
*??Pixel X Farm - TGE announcement!*
➡️Once we reach 300,000 community members, we'll start preparing to list our token— 100% for our community! No room for VCs or investors.
➡️ Telegram bot : https://t.me/pixelxfarm_bot
*?100% BY US, FOR US?
In a stagnant market, it's crucial to return to the fundamentals of crypto where every effort counts. When mainnet comes all token will distribute 100% to the community?***
Your sweat directly impacts the community, with every effort contributing to our collective goal!
We need every farmer on board to make this dream a reality!
? Plant dreams, moonshot profits! ?
? X (Twitter) : https://x.com/PixelXFarm
? Telegram community: https://t.me/PixelXFarm
የጂኒየስነት ሚስጢር ክፍል ሶስት..........! ✍️ የፈተና አሰራር ? ? ማስታወሻ ፦ ? ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ…
?የጂኒየስነት ሚስጢር ክፍል ሁለት.....! ? 3ቱ typeዎች a.ፈላጭ ( tired one) b. አይናማው (visual) c. ጋሽ ዲሹ (auditor) አይናማው ...! ? ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ።…
? የጂኒየስነት ሚስጥር ክፍል አንድ.....! ?ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት ❓መንገዱን አያቁትም? መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምኖ አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ…
?ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት ❓መንገዱን አያቁትም? መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምኖ አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!?)
የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ።
a.3 b. 2 c .1
a.2ቀን b .ለአመታት c.ወር
3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል
a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ
b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..)
c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም
4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..?
a.መፅሀፍ
b.ፊልም
c.ትረካ
a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን ....!
b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ...
c.ሳይካትሪስት ...ጠበቃ...ዳኛ
ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ።
?ክፍል 2 ይቀጥላል.........
? **ካንፓስ tip
? ገንዘብ ና ካንፓስ ....! ?
? በምድር የትኛውም ስፍራ ብትሆን ፔሳ (pisa) ገንዘብ ወሳኝ ጉዳይ ነው ግቢ ደሞ ትቸግራለች ። በአማካኝ 700 ብር በወር በቂ ነው ። ግን ቤተሰብ ከማስቸገር ሌላ መንገዶችን በት በት ማለት ያስፈልጋል ። እስቲ መንገዶቹን በ2 ከፍለን እንመልከት ....!
✏️ አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....!
? አንድ አባባል አለ ...የሰው ልጅ ሀብት ንብረቱን ከሸጠ ቸግሮታል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ተቸግሯል ማለት ነው ይባላል ። በግቢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚማሩ አሉ ....ምክንያቱ አንዳንዱ ምክንያታዊም ነው ፤ አንዳንዱ ደሞ እዚ ግባ የሚባል አይደለም ። እስቲ አሳፋሪ የሆነ መንገዶችን እንመልከት ...!
? ሹገር ዳዱ / ማሚ....!
? ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ከአሮጊት አና ሼቦች ጋር በመውጣት ጨላ ያገኛሉ ። ይህ በጣም አስጠሊ ነገር ነው ...ያሳፍራልም ሁሉም ግን ዝም ብለው አይደለም የምር ቸግሯቸው እንዲ አይነት ነገር ውስጥ የሚገቡ አሉ ። በተቻላችሁ አቅም ለመረዳት ሞክሩ ጓደኞቻችሁን ....እዚ ነገር ውስጥ እንዳይገቡ በምትችሉት እርዷቸው ...ኤጀንቶች አሉ ሼባ እና አሮጊቶቹን የሚያገናኙ ገንዘብ አያጡም .....ኮሚሽን ይቀበላሉ እንዲሁም ሹገሮች ጋር የሚወጡትም ገንዘብ በአዳር እስከ 3ሺ ድረስ ይበላሉ ። እንዲ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ ጓደኞችም ቢኖራቹሁ ሯቋቸው ።ገንዘብ ሲቸግሯቹ ጠብቀው በአንድ ቀን 5ሺ እፈሺ ...ምናምን ብለው ይገፋፋቹሃል ..የነሱን ኑሮ የመረጡትን በልተው ..ገዝተው....ስታዮ ትታለሉ ይሆናል ።ግን የውስጥ ሰላም የላቸውም በምንም ተኣምር እዚ ውስጥ ገብታችሁ አትንቦራጨቁ ።
? ሌብነት ....!
? ብዙ ግዜ ስልክ አንዳንዴ PC ፤ አሪፍ ልብሶች ፤ውድ ዕቃዎች ካላቹሁ በተለይ ጫማዎች ....በቃ የማይሰረቅ የለም ። ስርቆት ግቢ አሪፍ መላ መስሪያ ነው ። በጣም ብዙ ተማሪ ስላለ በዚሁ ስራ የሚተዳደሩ ..በተለይ ሱሰኞች /ወልፋሞች እጃቸው አያርፍም .....ከዶርም ጓደኞቻቸውም ጭምር ይሰርቃሉ ...ብታሳውቁም ከተሰረቃችሁ ወዲህ ምንም የሚመጣ ነገር....አይያዙም ... በተቻላችሁ አቅም ሱስ ውስጥ እንዳትገቡ ...በቃ ሱስ ያዛቹሁ ማለት ...ገንዘብ ስትሉ ወልፉ ያስገድዳቹሃል ቀስቴ ግድ ነው ። ከያዛቹሁ ደግሞ ትጫራላችሁ ....ገንዘብ ባታጡም ሌሎችን አሰቃይቶ ገንዘብ መግኘት ፥ ህሊናን መሸጥ ከባድ ነገር ነው ። አትዝረፉ ...ከተቸገራቹ ዶርም ጓደኞች ለምኑ ....እንጂ No ሌብነት ውዶቼ...!
? ግርግር .....!
? ካንፓስ ለማበጣበጥ የሚገቡ ተከፍሏቸው አሉ ። በቃ ሽብር መንዛት ነው ስራቸው ...ከነዚ ይሰውሯቹሁ ....ስለሚከፈላቸው አምርረው እንደ WORk ነው የሚሰሩት .....ረጭ ሲል አይወዱም ...ጫጫታ መፍጠር ...ማናቆር ነው ስራቸው ። ዘር ነገር እያነሱ ...አናቷችሁን ነው የሚበጠብጡላቹሁ ....እናንተ ከበሶ ያለፈ ነገር መበጥበጥ ውስጥ እንዳትገቡ ...ዋ
? ...ቱጀር መጥበስ .....!
? የልጥጥ ልጆች LIFEun እንየው ብለው ይከሰቷሉ.....2nd year ባይመለሱም ....ጨላ እነሱም ማግኘት ይቻላል አለ ኣ በፍቅር ሙድ በጓደኛ ምናምን ...በትበት ብሎ ...በተገኘው ቀዳዳ ሾልኮ መመረቅ ነው ። ኖ ወደ ኃላ ..!
? መልካም የሚባሉ ፍራንካ መቀፈያ መንገዶች .....!
? ንግድ .....!..
? በየግዜው EVENT ስለሚዘጋጅ የተለያዮ ነገሮች በመሸጥ ኮኔክሽ ካለህ ዘና ብለህ ነው የምትማረው ። ቲሸርቶችን ፤ ቲኬቶችን (የኮንሰርት ምናምን .. )... ለመጀመር ትንሽ ገንዘብ ቢጠይቅም (2ሺ አከባቢ) ከጀመራችሁት አሪፍ ገንዘብ ይዛችሁ ትወጣላችሁ ..... በቃ ዝግጅት በተካሄደ ቁጥር እናንተ አሰብ አሰብ እያረጋቹሁ....መወረክ ነው ። GC ሲሆን አበባ ምናምን ......ለበኣላት ፓስት ካርድ .....ከዘቡሌዎቹ ጋር ከተስማማቹ ደግሞ ነገሮች በጎን እያስገባቹሁ .... መሸጥ ትችላላቹሁ ። ፓፍ ምናምን የሚሸጡ .....አሉ .....ያው ከተያዛቹሁ ግን .....(ለካ ከዘቡሌው ፒስ ናችሁ ...) .....!
? ቸካይ ነሽ /ህ ❓
? ትምሮ ላይ ቀለሜ ከሆንክ አሳይመንት ምናምን ትሰራለህ በጨላ .....ካንፓስ አምርረው የሚማሩ 20% አይበልጡም ....አዝጎቹ መጨናነቅ ስለማይፈልጉ ጭንቄ ካላቹሁ ...ወረክ ወረክ አርጋቹሁ ....ጨላ በጨላ ነው ።በተለይ ደሞ GC መመረቂያ ፁሁፍ ላይ ....ይሸቀላል ....! ሰጋጭ ቸካይ ከሆንክ ለመኮረጅ ጀለሶችም ይንከባከቡሃል ....አንቺ ፀባይ አሳምሪ እንጂ አያሳስብም ገንዘቡ እህትአለም ።
? ዝግጅቶችን ማዘጋጀት .....!
?የተለያዮ TOUR የሚያዘጋጁ ፓሪ ምናምን ...ልጆች አሉ እና ይሸቃቅላሉ ። ወደ ገዳም ....ንግስ ...ወይ ደሞ ቅርብ የሚጎበኝ ነገር ካለ እዛ በፓኬጅ ይወስዳሉ RIsk በመውሰድ ገንዘብ ይሰራሉ ...እነዚ አይነት ፕሮግራሞች በተቻለ መጠን በትንሽ ገንዘብ ስለሆነ ...ተማሪዎች ይሳተፋሉ .....
? ስልጣንሼ .......!
? የተማሪዎች ህብረት ወይ ደግሞ ...ሚኒ ሚዲያ ተቆጣጠሪ በመሆን ጥቅማጥቅም ማግኘት ይቻላል ። ስብሰባ ምናምን ሲኖር አበል ....ችግሮች ቢኖሩትም ጥቅሞችም አለው ...ለኢንፎ ሩቅ አትሆኑም...... መረጃዎች ቶሎ ይደርሰናል አንዳንዴም ኪሳችሁም ብዙም አይደርቅም ...ሸጎጥ ይደረጋል ።
? Normal Work.....
? ማስጠናት ሊሆን ይችላል ፥ ሊስትሮ ሊሆን ይችላል .....ወይ ስዕል ምናም የሚችሉ ልጆች ...ሙያ ያላቸው ልጆች ግቢ ውስጥ ወይም ውጪ አንዳንዴ ይወርካሉ ....ያው ይሄ ከባሰብን ነው ። እንጂ እዛ የሚያደስ ነገር የለም ....!
? businesses ideas......!
? ትንታግ ከሆናችሁ የራሳችሁ ቢዝነስ ሀሳብ ፈጥራቹሁ ....መስራት ትችላላችሁ ....አንድ አይነት ፍላጎት ያለው ፤ በተመሳሳይ የዕድሜ ደረጃ፤ በሙሉ የተማረ 40 ሺ ግለሰብ ነው ካንፓስ ሚጠብቃቹሁ ። ታዲያ እናንተም ....ፍላጎቱን ተረደድታቹሁ ..ችግሩን አይታቹሁ ሸቀጥ መስጠት ከቻላችሁ ባለሃብት መሆን ትችላላችሁ ...ግቢ ስትደርሱ የሆነ ችግር አለ እሱን solve የሚያረግ አሪፍ ነገር ካመጣችሁ ። ሚለየነር ነው የምትሆኑት ።
? አንድ ምሳሌ እንይ ....ድሬ ዮኒቨርስቲ አንዱ ምን አረገ ...ሽንት ቤት በጣም ነው የሚያስቸግረው ስለዚህ ......አይመችም ...ልጁ አነስተኛ ሽንት ቤት ሰርቶ በአንድ ብር ያስጠቅም ነበር ከዮኒቨርስቲው ጋ በመተባበር በር አከባባቢ ...ከዛ ታገደ ነገሩ 2ተኛ እና 1ኛ ዜጋ ይፈጥራል በሚል ......ግቢ የሆነ ነገር ....አሰብ አሰብ አርጉና ፍጠሩ ........ቢዝነስ ተማሪ ከሆናቹ አይከብዳቹሁም...እኔም የቻልኩት በዚ እፅፋለሁ ..!
? በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ገንዘብ ቆይታችሁን ያቀለዋል ....ግን ለእሱ ብላቹሁ አይሆን ሙድ ውስጥ እንዳትገቡ .... መላ አይጠረርባቹ ...ዘመደ ብዙ ያርግላቹሁ ...አትቸገሩ ....ውብ የካንፓስ ቆይታ ለሁላችሁም ተመኘው ...!
⚠ማሳሰቢያ ⚠
✅ የምትሄዱት ለትምህርት ነው ፤ ሚሊየር እሆናለሁ ብላችሁ ትምሮውን እንዳትረሱት ...ዋ...!@Qesem_Freshman ❤️**
Hello freshman students ?
? የ Common Courses አጭር ገለጻ !!?
✅ በ ቀለሜ ቻናል ተዘጋጅቶ ቀሰም ቻናል የቀረበ ።
? ለ መሆኑ Global Trends , Anthropology ,Inclusiveness ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? ?።
? በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ።
? They all are brief and concise descriptions.?
*? *Global !
? ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation) የሚሳተፉ ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር። ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና።
*? *Entrepreneurship.
? ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል።
*? *Anthropology !
? Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው።
*? *Inclusiveness !
? ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው።
የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው።
*? *Emerging technology !
? Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው።
??Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል።
መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች????
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months ago
Last updated 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 2 weeks ago