ኢትዮጲያዊያን አሻጋሪ በጎ አድራጎት ድርጅት (ETCO)

Description
The main objective of organization and channel are 1.Empowering and creating awareness among Ethiopian by providing training ,Research and consulting .
2.Helping these who need support with kind and money .
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 недели назад

Last updated 2 недели, 2 дня назад

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 месяц назад

1 month, 1 week ago

ምንም ነገር አትሰብስቡ: ኃይል፡ ገንዘብ፡ ክብር፡ በጎነት፡ እውቀት፡ ሌላው ቀርቶ መንፈሳዊ ልምምዶች የሚባሉት በጠቅላላ አታጠራቅሙ!።

ካልሰበሰባችሁ ካላጠራቀማችሁ በማንኛውም ጊዜ ለመሞት ዝግጁ ናችሁ። ምክንያቱም ምንም የምታጡት ነገር የለም። የሞት ፍርሃት በእውነት ሞትን መፍራት አይደለም የሞት ፍርሃት ከህይወት ክምችት ውስጥ ይወጣል ከዚያ በጣም ብዙ ማጣት ያለባችሁ ነገሮች ይሰለፋሉ በዚህም ነገሮችን የሙጥኝ ማለት እንጀምራለን..

መልካም ምሽት🙏
@StrringEthiopia

1 month, 2 weeks ago

ሌሎችን የሚያስከፋ ሰው በመጨረሻ ራሱ ይከፋል። ሌሎችን የሚያስደስት ሰው ደግሞ በመጨረሻ የደስታ ከፍታዎች ላይ ይደርሳል፡፡ ለዚያ ነው ደስታን ለመስጠት የሚሞከር ሰው በውስጡ ያለውን የደስታ ማእከል ያበለጽጋል የምለው፡፡ እናም ሌሎችን የሚያስከፋ ሰው ደግሞ በውስጡ የሚገኘውን የመከራ ማእከል የሚያሳድግ ይሆናል፡፡

ፍሬው ከውጭ አይመጣም፤ ፍሬው
የሚፈጠረው በውስጣችሁ ነው፡፡ የትኛውንም ነገር አድርጉ በውስጣችሁ
ተቀባይነትን ታበለጽጋላችሁ፤ ፍቅርን የሚፈልግ ሰው ፍቅሩን መስጠት አለበት፡፡ ቡራኬን የሚሻ ሰው የራሱን ቡራኬ መስጠት ይኖርበታል፡፡ እሱ ቤት ውስጥ አበቦች ይዘንቡ ዘንዳ ሚፈልግ ሰው ሌሎች ስዎች ቤት ውስጥ አበቦች ይዘንቡ ዘንዳ ማድረግ አለበት።ሌላ መንገድ የለም፡፡

መልካም ምሽት🙏
@StrringEthiopia
የእርሶ ተመራጭ😁

5 months, 1 week ago

anybody who wants to be the admin of this group and share ideas can contact me

5 months, 1 week ago

የሚያስካካን በጎ ምግባር ፍሩ።ውርደታችሁን እንዳፈናችሁት ሁሉ፤ ክብራችሁንም እንዲሁ አፍናችሁ ያዙት።የሚያስካካ ክብር ፀጥ ካለ ውርደት ይብሳልና፤ሆይሆይታ የበዛበት በጎነት ከጋግርታም ክፋት ይከፋልና።

7 months, 1 week ago

Some days you're okay and you're doing just fine. Other days are going to be harder. And that's okay. You just have to keep going.❤️❤️❤️

7 months, 3 weeks ago

ሰላምን ከፈለግክ እራስህን አትውቀስ።
ራስክን ውደድ።
እና ያለ ምንም ሀሳብ ይኑሩ
እና ስለራስዎ ለሌሎች ሰዎች አስተያየት ትኩረት አይስጡ።

መልካም አመሻሽ?
@StrringEthiopia
የእርሶ ተመራጭ?

7 months, 4 weeks ago

°°Meditation Is Enough
                     ተመስጦ በቂ ነው°°

`የምትኖርበት ስፍራ በጣም ምክንያታዊ ያልሆነና ከሞላ ጎደል የእብደት አለም ነው። ለመመሰጥ ብቻ ከቻልክ ከዘመኑ ሰው ከሚጠበቀው በላይ ሰርተሃል። እና ተመስጦ ጥሩ ነው። ዝም ብለህ ቀጥል.. "ጥሩ  ጌታ ሆይ! በተመስጦ ውስጥ ዝምታ ብቻ ለምን? አመስጋኝነትንስ ማስታወስ አያስፈልግም¿" ለሚለው ጥያቄ መልሴ አያስፈልግም ነው!።

ተመስጦ በዝምታ እና በዝግታ ወደ ብርሃንነት ይለወጣል። አንድ ቀን በድንገት ታውቃለህ። ያ ጨለማ የት አለ? ያ ቀጣይነት ያለው የሃሳብ ጥድፊያ የት ሄደ? አእምሮ የት ሄደ? በድንገት እንደ ቀርከሃ ባዶ ሆነሃል። ነገር ግን ባዶነትህ ባዶ አይደለም፤ በደስታና በእርካታ የተሞላ ነው። ያለምክንያት ትጨፍራለህ.. ያለምክንያት ትዘፍናለህ.. በንቃተ ህሊናህ ውስጥ ያላቀናበርካቸው ዘፈኖች ያልተማርካቸው ጭፈራዎች በድንገት የሚፈነጩብህ ይሆናል።`

፦From the book\-Zen  silence ?

8 months ago

በህይወትህ ሁሉ ወደ ውጭ አይተህ ምንም ነገር አላገኘህም ከንቱነት እና መሰላቸት በቀር አሁን ወደ ውስጥህ ተመልከት የማይጠፋ ውድ ሀብት እንደምታገኝ ቃል እገባልሃለሁ።"

?ኦሾ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 недели назад

Last updated 2 недели, 2 дня назад

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 месяц назад