Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Loza Nutritional Consulting and Therapy

Description
Design and apply personalized nutrition which helps to prevent and reverse most of non communicable disease; Obesity, Diabetes, Hypercholesteremia, CVD, Hypertension, stroke...
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago

10 months, 3 weeks ago

https://www.ethiopianreporter.com/120015/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia

ምግብ ዕድሜን ሲወስን - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ሙሉቀን ፈቃዴ ዘሪሁን (ረዳት ፕሮፌሰር) የሎዛ ኒውትሪሽን ኮንሰልቲንግ ኤንድ ቴራፕ መሥራች ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሜዲካል ባዮኬምስትሪ መምህር ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉትና እስከ ከፍተኛ

Loza Nutritional Consulting and Therapy
11 months ago

https://youtu.be/IBGyYbz9nhg

YouTube

ምግብ ላይ ይጠንቀቁ! ያረሩ ምግቦች ስንመገብ የሚገጥመን አስደንጋጭ የጤና እክሎች... | Spicy Foods | Nutritional System

***👉***ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555 #Yegna\_Tube#Yegna\_Tube #Yegna\_TV ¬Find us on the following links http://www.yegnatube.com Facebook: https://www.Facebook.com/yegnatube Check out more videos: https://bit.ly/1Nm7ngQ #yegna\_tv #yegna\_tube #ethiopian\_news…

11 months ago

https://youtu.be/fJG9O0korL4

YouTube

በምግብ መታከም

#Fana\_Kelemat | #ፋና\_ቀለማት #ፋና #አዲስ\_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

11 months, 4 weeks ago
1 year ago

https://vm.tiktok.com/ZMYKLFdNb/

TikTok

Loza Nutritional Therapy on TikTok

#Nutrition #health#mealplan #food#healthyrecipes #Diabetes #Hypertension #Cholesterol #weightloss #healthyweightloss

1 year, 1 month ago

https://youtu.be/QyA4FCCwY4o

YouTube

ከስኳር፣ኮሌስተሮልና የደም ግፊት በሽታ ነፃ የሆኑ ሌላኛው የሎዛ ስነ ምግብ ህክምና ማዕከል ታካሚ

weight loss, obesity, hypertension, diabetes, cholesterol

1 year, 2 months ago

https://youtu.be/gIf5s2doR-o

YouTube

ያለ መድሃኒት ከስኳር በሽታ የታከሙ| How to cure diabetes naturally with food?

Describe the power of nutrition in prevention and reversal of diabetes, and amazing health benefits of eating healthy foods ጤነኛ ምግብ (የምግብ ስርአትን) መከተል የስኳር በሽታን በመከላከል፣ በመቆጣጠር በማከም ወይም ህክምናውን ውጤታማ በማድረግ የሚጫወተው ሚና Disclaimer: ይህ ትምህርታዊ ፕሮግራም የተዘጋጀው ማህበረሰባችንን…

1 year, 2 months ago

https://youtu.be/Xkz3yyGVITI

YouTube

ክብደት መቀነስ እና መጨመር በጤናማ አመጋገብ /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer…

1 year, 2 months ago

የስኳር በሽታ | Diabetes mellitus🥦የስኳር በሽታ የደም የስኳር ወይም ግሉኮስ መጠን ረዘም ላለ ጊዜ ከሚፈለገው በላይ ጨምሮ ሲቆይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነዉ

🍛ቆሽት በውስጧ ኢንሱሊንን የሚያመነጩ ቤታሴል |beta cells የሚባሉ ህዋሳት ያሏት ሲሆን ኢንሱሊን የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን የደም ስኳር መጠን ከልክ በላይ እንዳይጨምር የሚያደርግ ብቸኛው ሆርሞን ነው

🍓ቆሽት ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሲያቅታት የሚከሰተውን አይነት 1 የስኳር በሽታ| type 1 diabetes በመባል የሚታወቅ ሲሆን ኢንሱሊን ተግባሩን ማከናወን ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰተው ደግሞ አይነት 2| type 2 diabetes ይባላል

የስኳር በሽታ መንስኤዎች

🥕አይነት 1 የስኳር በሽታ በዋነኝነት የሚከሰተው የሰውነታችን በሽታ መከላከያ ህወሳት |Antibodies የቆሽት ቤታ ሴልን በሚያጠቁበት ጊዜ ነው ይህም Autoimmune disease በመባል ይታወቃል
🥕አይነት 2 የስኳር በሽታ የሚከሰተው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ ማረጋገጥ ባይቻልም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ብዙ
ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል።
ከነዚህም መካከል
🥚ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መጨመር
🥚የስኳር በሽታ ታሪክ ካላቸው ቤተሰቦች መወለድ
🥚በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ 🥚እድሜ እየገፋ ሲሄድ
🥚የተቀነባበሩ ወይም የተጣሩ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥚የተቀነባበሩ የአትክልት ቅቤወችንና ዘይቶችን መጠቀም

የስኳር በሽታ ምልክቶች 🧄ከፍተኛ የውሀ ጥም
🧄ቶሎ ቶሎ መሽናት
🧄የረሀብ ስሜት
🧄የድካም ስሜትና እና ሌሎችም ይገኙበታል

የስኳር በሽታ ምርመራ ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ በደምና ሽንት ውስጥ የሚገኝን የግሉኮስ መጠንን በመለካት የሚረጋገጥ ይሆናል

💊 ለአይነት 2 የስኳርን በሽታ የተለያዩ የመድኀኒት ህክምና አማራጮች ቢኖሩም በመድኀኒት ብቻ የስኳር በሽታን መቆጣጠርና ማከም እንዳልተቻለ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ በአንጻሩ ጤነኛ የአኗኗር ዘየን በመከተል በተለይም የአመጋገብ ስርአት ላይ ማሻሻያ ማድረግና መደበኛ አካላዊ እንቅስቃሴን በመተግበር የአይነት ሁለት የስኳር በሽታን የመድኀኒት ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከማሰቻሉም በላይ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለማሰወገድ ይረዳል

የስኳር በሽታን ለመከላከልና ለመቀልበስ ከሚረዱን ምግቦች መካከል

🌿ዝቅተኛ ግላይኬሚክ ኢንዴክስ |low glycemic index እና ከፍተኛ የአሰር|fiber ይዘት ያላቸውን ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ

🥑በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ

🛢ጤናማና ተፈጥሯዊ የቅባት ምንጮችን መጠቀም

🍌እንደ ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ፣ ስፒናችና የመሳሰሉትን በ Mg2+ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም
🧆እንደ እርድና ቀረፋ ያሉ ብግነትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን| anti-inflammatory foods አዘዉትሮ መጠቀም
🥙ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን መከተልና የመሳሰሉትን ተግባራት በማከናወን የስኳርን በሽታን መቆጣጠርና ማከም ይቻላል
*📌የስኳር በሽታ በጊዜው ካልታከመና እየተባባሰ ከሄደ የተወሳሰቡ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል ከነዚህም መካከል
*⚡️የእይታ መቀነስ
⚡️ስትሮክ
⚡️ የኩላሊት ስንፈት
⚡️የእጅና እግር መቁስል
⚡️የደም ግፊት መጨመር
⚡️**ከዛም ሲያለልፍ ሞትን ሊያስከትል ይችላል
#ሎዛ_የስነምግብ_ማማከርና_ህክምና_ማዕከል

1 year, 4 months ago

🌲በበዓላት ሰሞን ጤነኛ ባልሆነ የምግብ ስርአትና በሚፈጠር የምግብ ለውጥ ምክንያት ብዙ ሰው አዳዲስ የህመም ስሜት ሲሰማው ወይም ነባር ህመሙ ሲባባስበት ማየት የተለመደ ነው

በተለይ የስኳር፣ የኮሌስተሮል፣ የግፊት፣ የስትሮክ፣ የልብና ተያያዥ የጤና ችግሮች ያሉባችሁ ከሆነ በምግብ ከሚገኘው ጊዚያዊ ደስታና እርካታ ይልቅ የሚያስከትሉት አሉታዊ ተፅዕኖ ከፍተኛ ነውና የሚከተሉትን ምግቦች እንዳይመገቡ እንመክራለን

  1. በከፍተኛ ሙቀት ዘይትን በማጋል የሚዘጋጁ ዶሮ ወጥና መሰል ምግቦች
  2. ጮማ ስጋ፣ ጥሬ ስጋ፣ ክትፎ፣ የዶሮ ቆዳ፣ጉበት፣ ኩላሊት፣ ጨጓራና የመሳሰሉ የእንስሳት ክፍሎች
  3. የአትክልት ቅቤ፣ የሚረጋ ዘይት፣ የተቀነባበሩ የሱፍ ዘይቶች
  4. ከፊኖ ዱቄት የተዘጋጁ ዳቦ፣ ኩኪስ፣ ኬክና የመሳሰሉት
  5. ስኳርና ጨው የተጨመረባቸው ምግብና መጠጦች ሲሆኑ በምትኩ በውሃ የተቀቀሉና ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ቅመማ ቅመሞች የተጨመሩባቸው እንደ አሳ፣ የዶሮ የደረት ስጋና እንቁላል መመገብ የሚመረጥ ሲሆን የተቀነባበሩ ዘይቶችንና ሰው ሰራሽ የአትክልት ቅቤ አለመጠቀምና በምትኩ ተፈጥሯዊና ጤነኛ የቅባት ምንጭ የሆኑ እንደ ተልባ፣ ሱፍ፣ ሰሊጥ፣ አቮካዶ፣ ኦቾሎኒና የመሳሰሉትን መጠቀም ይመከራል

    #ሎዛ_የስነምግብ_ማማከርና_ህክምና_ማዕከል

👍እኛ ጋ የታመመ ሁሉ መድሃኒት አይታዘዝለትም በምግብ ይታከማል እንጅ

🥼የላቀ እውቀት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያወች አገልግሎቱን ያገኛሉ

🥦ምግብ መድኀኒትም መርዝም  ነው! ለይቶ መጠቀሙ ደግሞ የኛ ፋንታ ነው!

"እያንዳንዱ ጉርሻ ጤና ላይ በኈ ወይም አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል"

👉 በ 0907868584 ወይም በ 0989300007 በመደወል ነፃ የምክር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ

Youtube: https://youtube.com/channel/UCFciZ4aZB58Fm1H0WClQdSg

Facebook: https://www.facebook.com/Lozaplc/

Website: https://lozanutrition.com/

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago