ፈዘኪር

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 months, 1 week ago

#ኡኽታህ

ማንም በደበረው ሰዓት ሰርች አድርጎ አውጥቶ የፈለገውን ያክል ጊዜ አውርቶሽ የሚደልትሽ ጊዜያዊ በርናመጅ አይደለሽም።

ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ልብሽን
ለአንድ ተውሂድ ጀግና እንጂ በሚድያ
ሀይ ሀይ ለሚልሽ አትክፈችው!!

ማንም በደበረው ሰዓት ሰርች አድርጎ አውጥቶ የፈለገውን ያክል ጊዜ አውርቶሽ የሚደልትሽ ጊዜያዊ በርናመጅ አይደለሽም።

ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ልብሽን
ለአንድ ተውሂድ ጀግና እንጂ በሚድያ
ሀይ ሀይ ለሚልሽ አትክፈችው!!!

2 months, 1 week ago

🍂
መኖር ትርጉም አጥቶ
መሞትም ተፈርቶ
በሁለቱ መሀል
አለን በሰቀቀን
በእዝነቱ ያካብበን

2 months, 1 week ago

.
አላህ አንድም ቀን እንዳላዘንሽ
አድርጎ ያስደስትሻል

አይዞኝ የኔ ጠንካራ❤️‍🩹

2 months, 2 weeks ago

" #ቀጣይ ጁሙዓህ እየተገፉ ላሉ ሙስሊም አይነስውራን እና በሂጃብ ሰበብ እየተስተጓጎሉ ላሉ ሴት የማሪዎቻችን" 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ትክክል ቀጣይ ጁመዓ ብቻ ሳይሆን ተከታታይ ጁመዓዎች ቢሰጠዉም ይገባዋል:: ኧረ ሌሎችም ቀናቶች ጭምር ስለ ሂጃብ ልንለፍፍ : ልንለፈልፍ ይገባል ስለሂጃብ በቂ እዉቀት ዛሬም የለም አንዳንድ ወላጅኮ ልጃቸው ሂጃብ ወይም ኒቃብ ለብሳ መማር እየፈለገች "ት/ቤት ከከለከለሽ ምንም…

2 months, 2 weeks ago

ከ ወንጀሌ ለመራቅ ከደጃፉ ብቆም አላሳፈረኝም በ እዝነቱ ስር አዋለኝ

አልሀምዱሊላህ

2 months, 2 weeks ago

[𝑨𝑺𝑬𝑳𝑨𝑴𝑼 𝑨𝑳𝑬𝒀𝑲𝑼𝑴 𝑾𝑬𝑹𝑬𝑯𝑴𝑬𝑻𝑼𝑳𝑳𝑨𝑯𝑰 𝑾𝑬𝑩𝑬𝑹𝑬𝑲𝑨𝑻𝑼𝑯

እነሆ ምርጥ ምርጥ የሆኑ ኢስላማዊ እንዲሁም ሁለገብ የሆኑ ቻናሎችን ልጋብዛቹ ተጋበዙልኝ ።
ፈለስጢን ዜና ቁርኣን ጥቅሶችን
ቁርኣንፕሮፋይል ቁርአን በተለያዩ ቃሪኦች
ኢስላማዊ ቀልዶች ልቦለድ
ታሪክ ደዕዋ

ያልተነገሩ ብዙ ይዘናል ገብተው ይጎብኙን](https://t.me/addlist/P7RV7FGYQ-1hY2M0)
Free promoter 👉@F118994

2 months, 3 weeks ago

ለሊት አላህ ፊት መቆም
ቢቀለን ኖሮ ሂወትም ትቀለን ነበር 😢

2 months, 3 weeks ago

ሰንቶች አሉ …
በየስፖርት ቤቱ የብረት መዐት
ሲገፉ ፣ ሲያነሱ ይቆዩና
ለፈጅር ሰላት ከላያቸው ላይ ያለውን
ብርድ ልብስ ማንሳት የሚከብዳቸው😭

2 months, 3 weeks ago

ያ ሰታር🥺
ወንጀሌን በዱንያ እንደሰተርከው በአኼራውም ሰትርልኝ🤲

3 months ago

ኢላሂዬ🥹 ከነ ወንጀሌም እወድሀለው🥺 አምላኬ ሆይ ውዴታዬ ከንግግር አልፎ በተግባር ይታን ዘንድ ወፍቀኝ🤲

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana