ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
#መናገርም መፃፍም ከምችለዉ በላይ የቃላቶች ጋጋታ ከሚገልፁት በላይ ነው የናፈከኝ🌹, ግን ላይህ አልመጣሁም ያዉ ሰው ማየት አስጠላኝ እና አልመጣሁም መጥላት ስልህ ያው መራቅ መርጬ እንጂ ሌላ ነገር አስቤ አደለም🌝 በማይሆን ሰአት መጣህ በዝምታ አትመጣም ብዬ መኖርን ቀጥዬበት ነበር በጠላሁክ እላለው ግን እኔንጃ እድሉንም ባገኝ ማደርገው ግን አይመስለኝም ያው ታውቅ የለ ሰው መጥላት አልችልም አንተን ደሞ መጥላት እና መጉዳት ማይታሰብ ነው ❤️🩹 የወደድኩህ መስፈርት አውጥቼ አልነበረም እንዲ አርግና ሁን ብይህ አላቅም አደል ላንተ ያለኝን ስሜት አንተ ብቻ ሳትሆን እኔም አይገባኝም💕 ተመፃደኩብህ እንዴ በርግጥ ፊትህ ቆሜ እንዲህ እንደማልልህ እና አቅሙም እንደሌለኝ ታውቃለህ ያው በፁሁፍ ስለሆነ ቀሎኝ እንጂ😁 እሱ እየጠራሁት አይሰማኝም እየነገርኩትም ቢሆን አይረዳኝም ለዛም ነው ከሰው ጋር መኖር አሁን ላይ ሚከብደኝ ሁሉም እንዳንተ ነው ሚመስለኝ,,
👉እሚመጣ እንጂ እማይቆይ👈
ሰፈራችን ቢራ ቤት አለ ሸምገል ያሉ ጃኬት ሹራብ ያደረጉ ጠና ያሉ ሰዎች በረንዳ ላይ እየጠጡ ቁጭ ብለው ያወጋሉ ...
እኛ ከትምህርት መልስ ኳስ እንጫወታለን !
ሰፈራችን ቤርጎ አለ ጥንዶች ተቃቅፈው ተረጋግተው እያወጉ እየተሳሳሙ እየተሽኮራመሙ ፣ አልጋቤት ገብተው ይወጣሉ እኛ እርግጫ ላይ ስለምንሆን ወይ ሲገቡ ወይ ሲወጡ እናያቸዋለን ፦
እቤት ስንገባ ታላላቆቻችን ዜና ጓጉተው ያያሉ ይወያያሉ ዜናውን እያዩ ትክዝ ግርም ይላቸዋል ፦
"ዜና አሁን ምኑ ይታያል ?"
ይላል ልጅነታችን
እኛ ድራማ ፣ፊልም፣ Wrestling ፣ታላቅ ፊልም፣ኳስ፣ ህብረት ትርኢት ለማየት እንጠብቃለን እንቅልፍ አሸንፎ ካልጣለን ፦
ማታ ያየነውን ከጓደኞቻችን ጋ እንቀዳለን
"እከሌ እከሌን ወደደ ፣ እከሌ እከሌን ካደችው፣ ካዳት ፣አስረገዛት ፣እከሌና እከሌ ተጋቡ፣ ወለዱ" ብለው ያወራሉ እንሰማለን ብዙ ትርጉም አይሰጠንም ።
እኛ ትርጉም የሚሰጠን ኳስ ፣ እርግጫ ፣ብይ፣ቆርኪ ፣ ሌባ እና ፖሊስ ፣ቃጤ ቃጤ ፣ በረዶ ፣ጠጠር ፣ ሱዚ.... ነበር
ስጋታችን እዛ ሰፈር የተጣላነው ትንሽ ልጅ ፣ በቴስታ የሚማታው ጓደኛችን ፣እምትቧጨረው ጓደኛችን ፣ እዚ ጋ አትጫወቱ የሚሉት ሴትዮ ፣ "ሲጫወቱ አጥሬን መቱብኝ "ብሎ ለቤተሰብ የሚከሰን ሰውዬ ... ጨዋታ አትጫወቱም አጥኑ የሚል የቤተሰብ ክልከላእና ጡጫ ፣ ለበዓል የሚገዛልን ልብስ ....
እምንፈራው በተረት የሰማነው አያ ጅቦ ..ስጋታችን በጨለማ ለሽንት ስንወጣ የምንሰማው ኮቴ ነበር
ማደግ ያጓጓንም ነበር ።
አደግን ፦
መጠጥን ቀመስነው ...
ቤርጎውን አየነው ...
ዜናውን ተራቆትንበት ...
ተካካድን ....
የማናቀው ነገ አስፋራን ፣ ማደጋችን አስደነገጠን ፣ ትልቅ ሰውዬ ነው ያልነው ሰው እድሜ የኛ ሆነ።
ልጅ ሆነን የምናዉቀው አለም ተቀየረ !!
# ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! 🥺🥺
Maybe የ elon musk ሊሆን ይችላል??
Guys እንዳትዘናጉ 1 $AVACN ከ 0.2$ እስከ 0.5$ የተገመተ ዋጋ አለው አሁኑኑ በመጀመር በቀን ቢያንስ እስከ 1000$AVACN ብትሰበስቡ በ 5ቀን 5000$AVACN ታገኛላቹ ይህም በ ገንዘብ ሲሰላ በትንሹ 5000$AVACN 0.2 = 1000$ ዶላር ?* እናም 1$ ዶላር telegram wallet ላይ በትንሹ በ 110ብር ብንሸጠው 1000$ * 110ብር = 110,000 ብር…
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana