የህይወት ቅኔ?

Description
?WELCOME TO OUR CHANNEL ?
In our channel we provide
✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት
✍️2 አንድነትን ማጠንከር
ፍቅራችንን ያብዛው ?ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ
?For any comment, promotion
@Lil_ezrael
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months ago

Last updated 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 2 weeks ago

4 месяца, 4 недели назад

? ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት ?
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █

? ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ?
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █

?  ኦርቶዶክሳዊ ፊልም  ?
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █

☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █

? ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ?
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █
█  ✞  ????  ❖  ????  ✞  █
.

Telegram

ማኅቶት ፕሮሞሽን💓

You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን***💓***”, which includes 80 chats.

4 месяца, 4 недели назад

[?በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ
??????
ፍካሬ ኢየሱስ

ሰብል በደረሰ ግዜ አንበጣ፣ኩብኩባ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይልክባቸዋል

በየሀገሩ ፀብ፣ክርክር ይነሳል
እና የአባቶቻችን መልእክት........ ሙሉውን ለማንበብ](https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl)

5 месяцев, 1 неделя назад

?አንዳንዶች አሉ መንገዱን የማይጀምሩ
?አንዳንዶች ደሞ አሉ ቆይተው የሚጀምሩ

?አንዳንዶች አሉ መንገዱን የሚፈሩት

?ጥቂቶች ብቻ ደሞ አሉ የሚያሸንፉ።

ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት። እናንተ ከየትኛዎቹ ናችሁ ?

5 месяцев, 1 неделя назад

?**አለቅየው የሚወዳት ፀሀፊውን "ቀጣይ ሳምንት እረፍት ስለሆንኩኝ ወደ ውጪ ሀገር እንሄዳለን ተዘጋጂ" ይላታል

ፀሀፊዋም ወደ ባሏ ደውላ "እኔ እና አለቃዬ ቀጣይ ሳምንት የስራ ጉዞ አለን: ልጆቹን ትንከባከባለህ" ትላለች

ባልየው የሚወዳት ውሽማው ጋር ደውሎ "ሚስቴ መንገድ ልትሄድ ነው: ቀጣይ ሳምንት በነጻነት አብረን ነን"

ውሽማዋ ደግሞ በግል የምታስጠናው ልጅ ጋር ደውላ "ቀጣይ ሳምንት ሌሎች ፕሮግራሞች አሉብኝና ጥናት አይኖረንም" ብላ አመቻቸች

ትንሹ ልጅ አያቱ ጋር ደውሎ "አያቴ! አስጠኚዬ ቀጣዩን ሳምንት አልኖርም ብላለችና ከአንተ ጋር ባሳልፍ ደስ ይለኛል"

አያትየው ፀሀፊዋ ጋር ደውሎ "የነገርኩሽን ጉዞ መሄድ የምንችል አይመስለኝም:: የልጅ ልጄ ሳምንቱን ከእኔ ጋር ማሳለፍ ይፈልጋል: ስለዚህ ሰርዢው"

ፀሀፊዋ ባሏ ጋር ደውላ "አለቃዬ የግል ጉዳይ ገጥሞት ጉዞውን ሰርዞታል: ስለዚህ እዚሁ ነኝ ስለልጆቹ አታስብ"

ባልየው ውሽማው ጋር ደውሎ "ቀጣይ ሳምንት አብረን እንሆናለን ያልኩሽን ተዪው:: ባለቤቴ ጉዞውን ሰርዛለች"

ውሽማዋ የምታስጠናው ልጅ ጋር ደውላ "ፕሮግራሜ ተስተካክሏል: ቀጣይ ሳምንት ጥናታችንን እንቀጥላለን ተዘጋጅ"

ልጁ አያቱ ጋር ደውሎ "አስተማሪዬ ደውላ ቀጣይ ሳምንት ጥናት እንዳለብን ነግራኛለችና አብረን ማሳለፍ እንደማንችል ልነግርህ ነው"

አያትየው በድጋሚ ፀሀፊዋ ጋር ደውሎ "የልጅ ልጄ ቀጣይ ሳምንት አብረን እናሳልፍ ብሎኝ ነበር ነገር ግን አስተማሪው ደውላ ትምህርት እንዳለ ነግራዋለች:: ስለዚህ ጉዟችንን መቀጠል እንችላለን: ተዘጋጂ" ??

??

ማነው ይህንን አዙሪት እያጦዘው ያለው??**

5 месяцев, 1 неделя назад

?Good morning

​ህይወት?

እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…

ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…

…አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
       … አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
       … የመረከው ይረግምሀል…
       … ያሳከው ያስለቅስሀል…
       … ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል…

እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው።

?አይደል እንዴ
ውብ ቀን ?

5 месяцев, 2 недели назад

እውነት እና ሀሰት . . . . . ክፍል 1 . . . …

5 месяцев, 2 недели назад
ውድ እና የተከበራችሁ የህይወት ቅኔ ቤተሰቦች …

ውድ እና የተከበራችሁ የህይወት ቅኔ ቤተሰቦች የመረጃ ተደራሽነታችን ለማስፋት ይረዳን ዘንድ ይሄንን ውድ ቻናል ለምታቋቸው ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ጓደኛችሁ በቻላችሁት አቅም ሁሉ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን ብለን እየጠየቅን ....

ቻናላችንን #UNMUTE ካላደረጋችሁት ደግሞ እንደ View / እንደ member አይቆጠርም..... ስለዚህ ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት #MUTE የሚል ላይ ከሆነ አትንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1ግዜ ብቻ በመንካት #MUTE ላይ ያድርጉት እኛንም ያግዙን እናንተም የምንለቃቸውን መረጃዎች ቶሎ ቶሎ ያግኙ!!

በስራችን ምንያህል ደስተኞች ናችሁ እስኪ ከ 10 ሬት አድርጉት !?

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months ago

Last updated 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 2 weeks ago