Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties and Marketing P.L.C

Description
CONTACT US: +251 929 92 44 49
Alen Le Beto Properties, Real estate sales agents
Marketing P.L.C
Property Management Team
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 1 month ago

Last updated 2 months ago

1 year, 6 months ago

**በፋሲካ መቃረቢያ ትልቅ በረከት!

የምስራች አለን!!
አለን ለቤቶ እንሰኛለን!!**

¤በሰሚት ፍየል ቤት ግንባታዉ 100% የተጠናቀቀለት አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ!!

¤የቀረን አንድ ቤት ብቻ ሲሆን ባለ ሶስት መኝታ 118 ካሬ ስፋት ያለዉ ነዉ።

¤ ስድስተኛ ወለለ ላይ ሲገኝ ቢኖሩበት ቢያከራዩት አትራፊ የሚያደርጎት።

¤በወለል ሁለት ቤቶች ብቻ ሲኖሩት ለመኖሩ ምቹ ነዉ

¤ነፋሻማ አየር ከጥሩ እይታ ጋር የሚያገኙበት

ማየት ማመን ነዉ!!!
አለን ለቤቶ ጥሩዉን ለእናንተ!!!

¤ ዋጋዉን እና የምልከታ ቀንና ሰዓት ቀጠሮ ለማስያዝ ጋዜጠኛ እና የሪልስቴት ሽያጭ ባለሙያ በረከት ሞገስ ብለዉ በ 09-29-92-44-49 ይደዉሉልን።

በቴሌግራም https://t.me/alenlebeto
በቲክቶክ @alenlebeto ወዳጅ ይሁኑን።

እንኳን አደረሶት!!

1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
Alen Le Beto (አለን ለቤቶ) Properties …
1 year, 6 months ago
**በፋሲካ መቃረቢያ ትልቅ በረከት!

**በፋሲካ መቃረቢያ ትልቅ በረከት!

የምስራች አለን!!
አለን ለቤቶ እንሰኛለን!!**

¤በሰሚት ፍየል ቤት ግንባታዉ 100% የተጠናቀቀለት አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ!!

¤የቀረን አንድ ቤት ብቻ ሲሆን ባለ ሶስት መኝታ 118 ካሬ ስፋት ያለዉ ነዉ።

¤ ስድስተኛ ወለለ ላይ ሲገኝ ቢኖሩበት ቢያከራዩት አትራፊ የሚያደርጎት።

¤በወለል ሁለት ቤቶች ብቻ ሲኖሩት ለመኖሩ ምቹ ነዉ

¤ነፋሻማ አየር ከጥሩ እይታ ጋር የሚያገኙበት

ማየት ማመን ነዉ!!!
አለን ለቤቶ ጥሩዉን ለእናንተ!!!

¤ ዋጋዉን እና የምልከታ ቀንና ሰዓት ቀጠሮ ለማስያዝ ጋዜጠኛ እና የሪልስቴት ሽያጭ ባለሙያ በረከት ሞገስ ብለዉ በ 09-29-92-44-49 ይደዉሉልን።

በቴሌግራም https://t.me/alenlebeto
በቲክቶክ @alenlebeto ወዳጅ ይሁኑን።

እንኳን አደረሶት!!

1 year, 6 months ago

¤ አለምገና የሚገኘዉ ዉብ መንደራችን ከዚህ ቀደም በነበረዉ ቪዲዮ አስመልክተናችኋል። የቤቶቹ የዉስጣዊ ገጽታ ፣ የፊኒሺንጋቸዉ ደረጃን በዚህ ቪዲዮ እናስቃኛችኋለን።

¤ በምስዕሉ ላይ ያለዉ ባለ 258 ካሬ ሙሉ በሙሉ ግንባታው የተጠናቀቀለት ቤዝመንት ያለዉ ዘመናዊ ቪላ ቤት ነዉ። ሰፊ ሳሎን ፣ የምግብ መመገቢያ ቦታ እና ዘመናዊ ኩሽናን (open kitchen) የያዘ ነዉ።

¤ በተጨማሪም ሰፊ የመኝታ ክፍል ራሱን ከቻለ መታጠቢያ ክፍል (Master bedroom)፣ ተጨማሪ የጋራ አንድ መታጠቢያ ክፍል እና አንድ የልጆች መኝታ ክፍልን በቤቱ የላይኛዉ ክፍል የያዘ ነዉ።

¤ ቤዝመንት ላይ 16 ካሬ ላይ ያረፈ ኩሽና (traditional kitchen) ፣ መታጠቢያ ክፍል ፣ ለሰራተኛ ፣እቃ ማስቀመጫ (store) ወይንም በቤቶ ሲሆኑ ስራዎትን የሚያከናዉኑበት አልያም የሚነቡበት ቢሮ ማድረግ የሚችሉበት አንድ ክፍል እና ተጨማሪ ሰፊ መኝታ መሆን የሚችል ክፍልን የያዘ ነዉ። በጠቅላላ ቤዝመንቱ ኩሽና እና መታጠቢያን ጨምሮ አራት ክፍሎች ያሉት ነዉ።

¤ ወደ ቤዝመንቱ ከቤቶ ተነስተዉ የሚገቡበትና ከዉጪ የሚያስኬድ ሁለት አማራጭ መንገዶች ያሉት ነዉ።

¤ ቪላ ቤቶቻችን እንደ ግንባታ ደረጃቸዉ እና እንደ ጋሬ ስፋታቸዉ ዋጋቸዉ የሚለያይ ሲሆን ከ 10.975 እስከ 16.9 ሚሊዮን ድረስ በተለያዩ አማራጮች የቤት ባለቤት ይሁኑ።
¤አለምገና አዲስ ዘመናዊ እና ዉብ መንደር ገንብተን ለሽያጭ አቅርበናል።

ማየት ማመን ነዉ!

አለን ለቤቶ ?

ዋጋ የመንደሩን ሁኔታ እና ሌሎች መረጃዎችን ከፈለጉ በ +2519-29-92-44-49 ይደዉሉልን።
Telegram- https://t.me/alenlebeto

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 1 month ago

Last updated 2 months ago