ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ

Description
ይህ የሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም የቴሌግራም ገፅ ነው!
🔴🔴🔴➲አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው።
✔ #ዘካ #ሰደቃ ወርሃዊና አመታዊ ክፍያ እንቀበላለን
@keraSelamMesjideYetimochBiro
+251945704845 እናመሰግናለን
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month ago
ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ
1 month ago

1000315884229

1 month ago

እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው። በእነርሱም ላይ ፍርሀት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።
[البقرة ٢٧٤]

4 months, 1 week ago
ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ
4 months, 1 week ago

?ለኸይር ፈላጊዎች?**የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም የቲሞችን መርዳት ይችላሉ፡- 

  1. ቋሚ አባል በመሆን
    በወር ከ50ብር ጀምሮ አባል በመሆን የቲሞችን መርዳት ይችላሉ፡፡
    ?አባል ለመሆን ስም፣ስልክ እና ወርሀዊ የክፍያ ልክ በ0945704845 ደውለው ያሳውቁን፡፡**

2 የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይ በመሆን
ካለዎት ጊዜ ላይ ቀንሰው ድርጅታችን በሚሰራቸው ልዩ ልዩ ጊዚያዊና መደበኛ ስራዎችን ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ አህለል ኸይሮች ቢሯችን ክፍት ነው።  
?ለእናቶች ስልጠና መስጠት
?ተማሪዎችን ማስጠናት
?ፎቶና ቪዲዮ ኤዲተር
?መሰረታዊ የኮምፑዩተር አጠቃቀም እውቀት ያለው
?**የሂሳብ ባለሙያ

  1. ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትኖሩ
    ቋሚ አባል በመሆን በወር ከ50 ብር ጀምሮ በተቋማችን የባንክ አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    ?ከላይ ካሉት ምርጫዎች ውስጥ ከእርስዎ ጋር የሚሄድ ካልሆነልዎ ያቀረብነው ምርጫ፣  ራስዎ ተመን አውጥተው  በየወሩ በባንክ ቁጥራችን  ገቢ በማድረግ እኛን ማገዝ  ይችላሉ።

?የተቋሙ የባንክ አካውንት ቁ.
1000 315 884 229
 ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህጻናት…

ለጥያቄዎ:- 09-45-70-48-45 እኛ እርስዎ ያሉበት ድረስ መጥተን እንቀበላለን!
አባል በመሆን በወር 50ብር ጀምሮ የቲሞችን እንርዳ!https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro/596 ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ
ጥቅምት 20/2017**

4 months, 4 weeks ago

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህጻናትና አረጋዊያን የልማትና መረዳጃ ተቋም የ2017 ዓመት የመስከረም ወር የስራ ሪፖርት

ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago