ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ከዚ ምን ምንማር ይመስላቿል???
እራስን መጠበቅ ማለት ነፍስያን በብልጭልጭ በኩል በሜካፕ ማሽሞንሞን ሳይሆንበኢማንሽ *በጅልባብሽ በኒቃብሽ ተሸፋፍነሽ ከቆሻሻ መጥራት ነው።*
ሙተነቂብነት ለውበት ሳይሆን ለድንሽ ምስክርነት ነው ድን ሀያዕ ሲኖር ውበት አለ!
**ባለ_ኒቃቧ_ወጣት
~~~
~ለወላጆቿ ኩራት
~ለወንድሞቿ ክብር
~ ለባሏ ውድ ሃብት
~ለልጆቿ መልካም አርአያ
ናት ።**
#ሰላም_ለሙተነቂቦች👇👇
🥀🥀🥀🥀🥀
ሰላም አላህ ይህን" አለባበስ ግዴታ አድርጎብናል ብላችሁ ለምትለብሱ ሁሉ::!!
ሰላም ወደ" አምላካችሁ ለመቃረብ ኒቃብን ለምትለብሱ ሁሉ::!!
ሰላም የአላህን ዉዴታ" ለማግኘት ደፋ ቀና ለምትሉ ሁሉ::!!
ሰላም ፊትናዎችን ተቋቁማችሁ" በፅናት ለዘለቃችሁ ሁሉ::!!
ሰላም ለመልካም የአላህ" ባሮች ሁሉ::!!
አላህ ያጽናችሁ::!!
ሒጃብ‼️
➿➿➿
የንግስቶች አርማ የጀግኖች መታያ፣
የሴትነት ክብር አጉልቶ ማሳያ፤
ልዩ ግርማ ሞገስ የውበት መለያ፣
ለአምላክ ታዛዥነት በተግባር ማሳያ፤
ራስ አስከብሮ ሕይወት የሳምራል፤
ውበትና ክብር ሰብስቦ ይቸራል።
ከመርዛማ ዓይኖች የሚሆን ከለላ፤
ከሙስሊሞች ውጪ የማይገኝ በሌላ፤
አለ አንድ ስርዓት በሙስሊም ሴቶች ላይ፤
እምነት ፅናታቸው በተግባር የሚያሳይ።
ሒጃብ የተሰኘ የአለባበስ ስርዓት፤
የጌታችን ትዕዛዝ የእምነታችን ኩራት‼️
قال رسول الله ﷺ:
(مَا نَقَصَتْ صَدَقَةٌ مِنْ مَالٍ، وَمَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِعَفْوٍ إِلَّا عِزًّا، وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ للَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّه).
صحيح مسلم
@hadissanebeye
በዚ ካመንን ሰደቃ አይቀንስም ከተባለን ካለችልን ላይ ለ እህታችን እንሰድቃ የኒቃብ የ ጅልባብ ሰደቃ ይለያል በለበሰችው ልክ አጅር አለን ኒቃብ ለመልበስ ሰበብ ብንሆናት ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ማለት ነው
ብዙ እህቶች የ ኛን ኒያ እየጠበቁ ነው
ባረከላህ ፊኩም
ምን ትላላችሁ
ማነው የኸይር በር ከፋች የሚሆነን ሀቂቃ የተቸገሩ እህቶችን እናስታውስ??????????
በሰለፎች ጊዜ ...
ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ
እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...
አሁን ደግሞ
ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት)
ሴት ጀርባ ...
ደዩስ የሆነ ወንድ አለ...
ደዩስ ማለት
ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው
ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ምንም የማይመስለው ።
የተሽቀረቀረች
በጌታዋ ትእዛዝ ታንፃ ያደገች
በተዉሂድ ቀጥ ብላ ሀያዕን የለበሰች
ዉብ አይኖቿን ሰብራ በሂጃብ ያጌጠች
ይህች አይነቷ እህቴ በእዉነት ውድ ነች??????
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana