🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

Description
ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة

ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን!

ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት
በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን!

እናመሰግናለን!

@nesiha_ouserya
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 week, 2 days ago
መልካም ዜና ለዲን ተማሪዎች

መልካም ዜና ለዲን ተማሪዎች

በረመዷን የመጀመሪያ ቀናት ሸይኽ ቢላል ዩሱፍ ያዕቆብ ለ 8 ቀናት ከእኛ ጋር ይቆያሉ።  የአላህ ፈቃድ ከሆነ ሸሪዓዊ ኮርስ የሚሰጡ ሲሆን የተራዊህ ሰላት የሚያሰግዱ ይሆናል።

የኮርሱ ዝርዝር
1) መቃሲዱ'ሱወር (የቁርአን ሱራዎች አላማ)
ዶ/ር አብዱላዚዝ ቢን ሙሐመድ አል ናስር በግጥም መልክ ያዘጋጁት

2) የሱረቱል ፉርቃን ተፍሲር ከአል-ሚስባህ አል-ሙኒር ፊ ታህዚብ ተፍሲር ኢብኑ ከሲር

የትምህርቱ ቀናት፡– ሰኞ ረመዳን 3/ 1446  ዓ.ሂጅራ ከየካቲት 24/2025 ዓ.ም  ጀምሮ

ሰዓት፡ ከዙህር ሶላት በፊት ከ4፡30 እስከ 7፡30

ቦታ፡ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 ውስጥ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ

ማስታወሻ:‐ ትምህርቱ በአረብኛ ሲሆን በከፊል  ወደ አማርኛ ይተረጎማል።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
t.me/merkezuna

2 weeks, 5 days ago
1 month, 2 weeks ago

📢ልዩ  ስንቅ ለታዳጊዎች የመጪው ጊዜ የኢስላም ተረካቢዎች!

⭐️ውድ ለሆኑት ትውልዶች! ለታዳጊ ተማሪዎች የተዘጋጀ  ለ 4 ቀናት የሚቆይ ድንቅ ኮርስ!

💎ኮርሱ በሶስት ደረጃዎች በእድሜ ተከፈሎ የሚሰጣቸው ሲሆን

⚡️ከቁርአን፣ ከአቂዳ እና ከተርቢያ የሚመጥናቸውን ወሳኝና ወቅታዊ ትምህርቶች
የሚያገኙበት ይሆናል።

▫️እድሜ ለሴቶች ከ10- 18
ለወንዶች ከ12 -18

🗓 ከጥር 26- 29፣2017

🕘ጠዋት ከ3:00-6:30

የምዝገባ ጊዜ
ከጥር 19_ 22 በአካል መጥተው አሊያም በመደወል መመዝገብ ይችላሉ ።

ለበለጠ መረጃ
1⃣ 18 ማዞሪያ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስዑድ

ለሴቶች-  0904 36 66 66
ለወንዶች- 0912 02 31 90

2⃣ ቤተል (የሴቶች ብቻ)
40 ሜትር ላይ በሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት

+251911375952
+251911062499

⚠️ወላጆች ልጆችዎን ወደዚህ ድንቅ ዝግጅት በመላክ የህይወት ስንቅን ያውርሱ።

✔️መልዕክቱን ሼር በማድረግ የምንዳ ተካፋይ እንሁን!

https://t.me/darulhadis18

2 months, 1 week ago
***?*****ለሴቶች**

?ለሴቶች

ነገ ጠዋት 3:30 በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ

ልዩ ሙሃደራ

⭐️የጀነት ቁልፍ⭐️

⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ የምንዳ ተካፋይ እንሁን!
https://t.me/darulhadis18

2 months, 1 week ago
***?*****የማይቀርበት ልዩ ፕሮግራም ለሴቶች**

?የማይቀርበት ልዩ ፕሮግራም ለሴቶች

"فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ .. " محمد ١٥

" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ ስለ ስህተትህም ለምእመናንም ምሕረትን ለምን…" ሙሀመድ 15

ከሞት በኋላ ህይዎት እንዳለ የሚያምን ሰው ሁሉ ምኞት ጀነት መግባት ነው አይደል?

?ወደዚህ ውድ ወደሆነው  ዘላለማዊ ሀገር ለመግባት ቁልፉን ማግኘት ግድ በመሆኑ
የዚህ እሁድ ዉሎ በአላህ ፈቃድ ስለቁልፉ መማማር ይሆናል።

▫️በተጨማሪም በእለቱ ሌሎች አስተማሪ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።

➤እሁድ ታህሳስ 27፣2017

➤ከጠዋቱ 3:30-:6:00

➤18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

⚠️የፕሮግራሙ ታዳሚ በመሆን፣ እህቶችንም በመጋበዝ የእውቀትና የምንዳ ተካፋይ ይሁኑ!

https://t.me/darulhadis18

6 months, 1 week ago

?የመዝጊያ ፕሮግራም

በኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳሩል ሐዲስ የሸሪዓና የቋንቋ ኢንስቲትዩት ባለፈው አንድ ዓመትና በዚህ ክረምት ወራት ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቅ ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ ፕሮግራም

በዕለቱም

⚡️በተለያዩ ዳዒዎች የሙሀደራ ፕሮግራም

⚡️በተማሪዎች የሚቀርቡ  ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ

? አሁድ ጷጉሜ  03/2016

ከጠዋቱ 3:00-6:30 ጀምሮ

? 18 በሚገኘው ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሃ መስጅድ

https://t.me/darulhadis18

6 months, 1 week ago

?የክረምት ትምህርት መዝጊያ ፕሮግራም ለሴቶች

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በክረምቱ በዋናው መርከዙና በቅርንጫፎቹ ለታዳጊና ወጣት ሴቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቁን ምክኒያት በማድረግ የተዘ ጋጀ ልዩ መድረክ።

?በዕለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች

▫️ምክር ለተማሪዎች:የተማሩትን መተግበር

▫️ምክር ለወላጆች: ልጆች ከአላህ የተሰጡን አደራዎች

▫️በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች

?የፊታችን ቅዳሜ ጷግሜ 2፣2016

? ከ3:00-6:30

?መልእክቱን በማሰራጨት በኸይር ስራ ተሳታፊ እንሁን!

?18 አካባቢ በሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መሰኡድ ኢስላሚክ ሴንተር

https://t.me/darulhadis18

7 months, 1 week ago

⚘️ዲን እየተማሩ ነውን?

?ኢስላም ከማንኛውም ነገር በፊት ዕውቀትን በመገብየት ላይ አደራ ይላል፡፡ ምክንቱም የምናደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ዕውቀትን መሰረት ያላደረጉ ከሆነ አላዋቂ ሳሚ ... እንደሚባለው ብሂል ከልማቱ የምንዘፈቅበት አዘቅቱ ያመዝናል፡፡  አንዳንዴም በኛ ሳይገደብ የኛው የጥፋት ረመጥ ይቀጥልና ሌሎችን እኛ የሰመጥንበት አዘቅጥ ውስጥ እንዲዋኙ የጥፋት ጀልባ እና መቅዘፊያ እንድንሆን ያደርገናል፡፡ 

?ቁርአን ስለ እውቀት ፋይዳዎችና ስለ አዋቂዎች ደረጃ ብዙ ይላል። ዓዋቂው አምላካችን ስለ እውቀት ባለቤቶች ከፍ ያለ ደረጃ ዓዋቂዎች በሚገነዘቡት መልኩ እንዲህ ይላል፡-

"يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ" [٥٨:١١]
«አላህ ከናንተ እነዚያ ያመኑትንና እነዚያ ዕውቀት የተሰጡትን በደረጃ ከፍ ያደርጋል» ሙጃደላህ፡11

?ታላቁ ሶሃብይና የቁርአን ተፍሲር ዓዋቂ ዓብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንዲህ ሲል የአንቀፁን መልዕክት የሚያጠናክር ንግግር አላቸው «የተማሩ ሰዎች ደረጃ ከተራው ሙዕሚን ሰባት መቶ እጥፍ ይበልጣል፡፡ ከአንዱ ደረጃ ወደ ሌላ ደረጃ ያለው ርቀት የአምስት መቶ ዓመት ርቀት ይሆናል»

በሌላ የቁርአን አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፡-

"إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ"  [٣٥:٢٨]
«አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው»  ፋጢር፡28

?መልዕክተኛው (ﷺ)  እንዲህ አሉ፤ «ዕውቀትን ቅሰሙ አላህን የምትፈሩት ባወቃችሁት ልክ ነውና»

አዎን! የማያውቁትን አካል እንዴት ተገቢውን ፍራቻ ይፈሩታል?!

?አላህ መልዕክተኛው (ﷺ) እንዲጨምርላቸው እንዲጠይቁት ያዘዘው ብቸኛ ነገር ዕውቀት ነው! ከየት አመጣኸው ትይኝ ይሆናልና ማስረጃውን :-

"وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا "
«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ በል» 20፡114

?የትኛውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ብንገኝ በአላህ ከታገዝንና ጥረት ካደረግን ብዙ መሻሻል ይቻላልና አሁኑኑ ጥረት ማድረጉን እንጀምር።

?አላህ  በኢስላማዊ ዕውቀት ወደተሻለ ደረጃ ከፍ እንል አንድ ያግዘን፤ እውቀትን ያግራልን። ልባችንን በቁርአን ያብራልን።

አሚን !
_
@abujunaidposts

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago