ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
☀️اللهم إني ظلمت نفسي ظلماً كثيراً ولا يغفر الذنوب إلا انت فاغفرلي مغفرة من عندك وارحمني إنك أنت الغفور الرحيم
#መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው?
ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
«በነዚህ ቀናት በተለያዩ አቅጣጫዎች የተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፤ አላህ ጥራት ይገባውና ባሮቹን ለማስፈራራት እና ለማስጠንቀቅ ከሚያሳያቸው ምልክቶች አንዱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ከመሬት መንቀጥቀጥ እና ሌሎችም ሰዎች የሚጎዱ እና የተለያዩ ጉዳቶችን የሚያስከትሉ እና ሰዎችን የሚያስከፉ ክስተቶች ሁሉ ከሺርክ እና ከአመፅ መንስኤዎች የተፈጠሩ ናቸው።» [?መጅሙዕ ፈታዋ ወመቃላት (9/149)]
እኛ ባሮችህ ደካማ,አጥፊ,ወንጀለኞች ነንና አንተው እዘንልን ?
ከተመላሾችም አድርገን ?
ልባችንን በዲን ብርሃን ሙላልን ?
ያረሂም በእዝነት አይንህ እይን?
*? ተሰቅሎ የሚያድነው (ግልኮስ) ብቻ ነው ።
እሱም በ #Allah ፍቃድ !*
#1
@STRONG_IMAN
የሰው ልጅ ከአላህ መራቁ እንዲሁም ከልቡ ውስጥ የአላህ ፍራቻና በአላህ ላይ ያለው ተስፋና ምኞቱ መጥፋቱ በራሱ በሂወት እያለ መሞት ነው ። ..
نعوذ باالله
?#ማስታወሻ/ቁ.3፤
#አጫጭር_መልዕክቶች፤
?ወቅታዊ መልዕክት፤
?አርዕስት፦ የሙሓረም ወር ትሩፋትና የዓሹራእ ፆም፤
?በሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (حفظه الله)
?ተስተካክሎ በትንሽ ሳይዝ የቀረበ (8.0mb)፤
?የሙስሊሞች ዘመን መቁጠሪያ ካሌንደር የሆነው የሒጅራ መቁጠሪያ 1446ኛው ዓመት ገብቷል። አዲስ ዓመት ይዘናል። የሒጅራ አቆጣጠር የመጀመሪያ ወር የሆነው ሙሓረም አንድ ያለ ሲሆን ዛሬ 6ኛ ቀን ላይ ነን። የሙሓረም ወር የአላህ ወር በመባል የተጠራ የተከበረ ወር ነው። የዓሹራእን ቀን ማለትም የሙሓረምን ወር 10ኛ ቀን መፆም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል።
?የዘንድሮ የዓሹራእ ቀን የሚውለው፦
?Tuesday July 16, 2024 G.C ሲሆን፤ ወይም
?ማክሰኞ ሐምሌ 9, 2016 ዓ.ል ነው፤
?መልዕክቱን ለሙስሊም ወንድም እኅቶች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
?ይህ መልዕክት የተላለፈው ሙሐረም 6,1446 ዓ.ሒ ነው፤
?የሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ የቴሌግራም ቻነል፦ https://t.me/ustazyusuf
በሃገረ ሳዑዲ ዐረቢያ የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን‼**
እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን።
ሌሎችንም አስታውሱ!
The Dhul Hijjah Crescent was SIGHTED today, hence Dhul Hijah.1445 will begin tomorrow Friday, 7th June 2024.
Share ! ❤**
ረሳኢል ሚነል ቁርኣን ቁርኣናዊ መልዕክቶች (8) ነቢይ የነቢይ ልጅ የሆኑት ታላቁ ሱለይማን ንግሥናን የለመኑበት ተማጽኖዋቸው ይኼ ነበር፦ {قَالَ رَبِّ ٱغۡفِرۡ لِی وَهَبۡ لِی مُلۡكࣰا لَّا یَنۢبَغِی لِأَحَدࣲ مِّنۢ بَعۡدِیۤۖ إِنَّكَ أَنتَ ٱلۡوَهَّابُ } ❝ጌታዬ ሆይ! ለእኔ ማር፡፡ ከእኔ በኋላ ለአንድም የማይገባንም ንግሥና ስጠኝ፡፡ አንተ…
የጁሙዓ ስጦታ!
ይህች አጭር PDF ፋይል ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊሕ መነጅድ፦
❞٤٠ فائدة في يوم الجمعة❝
በማለት ያዘጋጅዋት ሪሳላ ስትሆን እንደስያሜዋ እጅግ ጠቃሚ በኾኑ ቁምነገሮች የተሞላች ነች።
እኔም፦ ❝40 ጁሙዓን የሚመለከቱ ቁምነገሮች❞ በማለት ወደአማርኛ መልሻታለሁ። ስጦታዬን በመቀበል በማንበብ፤ ለሙስሊም ወንድም እህቶች ሼር በማድረግ፤ ስሕተት በመጠቆም ተባበሩኝ። አላህ ይባርካችሁ።
ወንድማችሁ ዐብዱልከሪም ሰዒድ
https://t.me/zadulibad
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago