"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

Description
ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month, 1 week ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month, 1 week ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month, 1 week ago

👆ኢራን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገሮችን እያፈራረሰች ነው።ለዐብይ አሕመድም ድሮን እየሰጠች የኢኦተቤ እያዳከመች ትገኛለች።

1 month, 2 weeks ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month, 2 weeks ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month, 2 weeks ago
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
1 month, 2 weeks ago

በ ግቢ ጉባኤ እየተማራችሁ ላላችሁ እኛ ተመርቀን የወጣነዉ እየተቅለሰለስን ፣ነጠላ እያንዥረገኝ ከ መመላልስ ዉጭ ለ ቤተ ክርስቲያን ምንም አልጠቅምናትም ። ምናልባት" በ ሁለት በኩል የተሳለ ለ ቤተ ክርስቲያንም ለ ሃገርም የ ሚጠቅም ትዉልድ አፍርተናል" እየተባልን ባልሰራነዉ ባልሆነዉ ነገር ስንቆለጳጰስ እዉነት እንዳይመስላችሁ ለ ሚዲያ ፍጆታ ነዉ። እንደሚባለዉ ቢሆንም ቤተ ክርስቲያን እንዲህ እንደ ጧፍ ባልነደደች ሊጆችኋም በየቀኑ በ ጅምላ ባልተገደሉ ነበር። የ ዐብይ አሕመድ አገዛዝ ሲኖዶሱን ብዙ ቦታ ከፋፍሎታል። ማኅበራትን ሰንበት ትምህርት ቤቶችን በራሱ ቁጥጥር ስር አስገብቶአችዋል።አሁን የ ቀረዉ ግቢ ጉባኤን ከ ምንጩ ማድረቅ ነዉ እርሱንም እዉን ለ ማድረግ እየራበት ነዉ። ከ እናንተ ምን ይጠበቃል? ፟ 1) ወደ ግቢ ጉባኤ ያልመጡ ኦርቶክሳዉያን መጥተዉ ኮርስ እንዲማሩ ሌሎች መንፈሳዊ መርሐ ግብሮችን እንዲከታተሉ ማድረግ። 2) በ መንፋሳዊ ሕይወት መበርታት ሥጋወደሙን በ ኅብረት መቀበል 3) የ ቤተሰብ (ልጅ፣አባት፣እናት፣አያት) ቅርርቦሽን ማጠናከር 4) የ ሥራ አስፈጻሚ አባላትና የንኡስ ክፍል መሪዎችን ስንመርጥ በ መተዋወቅ፣በ ሰፈር ልጅ ብበ ዘር አይሁን የ ተማሪዎችን ሥነ ልቦና መረዳት የሚችሉ የ ቤት ክርስቲያን ፍቅር ያላችዉን ይሁን። 5) በ ትምሁርታችሁ ጠንካሮች መሆን መካከላችሁ በ ትምህርት የደከመ በ ገንዘብና በተለያዩ ምክያቶችን የተችገረ ተማሪ ካለ እርዱት። 6 ነጠላ ለብሳችሁ መመላለስ ብቻ አይሁን ስለ ፖለቲካም ግንዛቤአችሁን ለማሳደግ ትጉ።እናንተ ሃገርን የምትወዱ ካልመራችሁ ማን ሊመራት ነዉ? ፖ ለቲካና ኮሬንቲን በሩቁ የሚለው የአሮጊቶች ተረትተረት ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል።ማኅበረ ቅዱሳን አባላቱ ወደ ፖለቲካ እንዳይቀርቡ በማድረጉ ቤተ ክርስቲያኒቱን እጅጉን ጎድቶአታል።

ከላይ የዘረዘርኩላችሁን ስድስቱን ነጥቦች ተግባራዊ ካደረጋችሁ አንድተታችሁ ይጸናል።ጠላትም በመካከላችሁ ገብቶ መለያየትን አይዘራም።ነገ ከግቢ ስትወጡ እንደኛ ለቤተ ክርስቲያንና ለሀገር ሸክም አትሆኑአትም ሸክም አቅላዮች እንጂ። ያለዉን የሚሰጥ ንፉግ አይባልም እኔም የማውቃትን ጻፍሁላችሁ።