AmlekoTube

Description
እየሱስ ይመጣል‼️
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

3 days, 19 hours ago
እንኳን ተወለድሽ***‼️***

እንኳን ተወለድሽ‼️
አስቱ በረከታችን ነሽ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት 🎉🎉🎉

3 days, 20 hours ago
ዛሬ ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ

ዛሬ ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ
በሀዋሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን
ሁላችንም ተጋብዛችኋል 🙏

4 days, 16 hours ago
AmlekoTube
1 week, 4 days ago
AmlekoTube
1 week, 4 days ago
AmlekoTube
1 week, 4 days ago
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ማረሚያ …

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ጌታን ተቀብለዉ የደህንነት ትምህርት ተምረዉ የውሐ ጥምቀት ወስደዋል። ክብር ለጌታ ይሁን!!

via፦ አገልጋይ ጳዉሎስ ቶሌራ

2 weeks, 3 days ago
አሜን እጠብቀዋለሁ***‼️***

አሜን እጠብቀዋለሁ‼️
ቃሉ አይታጠፍም ፤ ታማኝ ነው አምላኬ

ተጨማሪ መንፈሳዊ መረጃ ፤ መንፈሳዊ ቪድዮ ፤ ስብከቶችን ፤ መዝሙሮችን ፤ መንፈሳዊ ዜና ለማግኘት 👉

ቴሌግራም - https://t.me/amlekotube

ቲክቶክ - tiktok.com/@amlekotube

ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/amlekotube_official?igsh=MXN3a24zaDZnMDQ4Yg==

©️ AmlekoTube

2 weeks, 3 days ago
ሌላ ሰበብ እንፈልግ***‼️***

ሌላ ሰበብ እንፈልግ‼️

(የግል ምልከታ ጥላሁን ሁሴን ለአምልኮቲዩብ እንደፃፈው)

ከሰሞኑ ይህ ፎቶ ጮቤ ያስረገጣቸው ነበሩ። ነገሩ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ሳይሆን ለዮናታን ያላቸው ጥላቻ ትልቅ ሆኖ ነው ብዬ በድፍረት እናገር ዘንድ የሚያደርጉኝ ምክንያቶች አሉ።

ከምክንያቶቹ አንዱ እጅን በደረት በግንባር ጭኖ መፀለይ በዮናታን የተጀመረ አለመሆኑና አባቶች ጭምር በየቤተክርስቲያኑ የሚያደርጉት መሆኑ ነው። እንድየው ጥያቄ ከተነሳም መነሳት ያለበት እጅን ጭኖ መፀለይ ትክክል ነው ወይስ አይደለም የሚለው ነው። ዮናታን እዚህጋ ያደረገው የተለየ የመሰለው ከሷ አለባበስ የተነሳ ማለትም ከአንገቷ በታች ያለው ሰውነት ክፍተት ስለሰፋ እንጂ የእጅ መጫኑ አይደለም። እስከ አንገት ከፍ ያለ ሹራብ ለብሳ ቢሆን ይህ ጉዳይ ለአጀንዳ ፈጣሪዎች ወይም ጥላቻቸውን ለማርካት ሰበብ ለሚፈልጉ አይሆንም። ዮናታን ሲሳሳት እኔም ከመቃወም ወደኋላ አልልም። በጭፍን ጥላቻ ግን ስም ለማጠልሸት የጥላቻ ጦር አልታጠቅም።

ሌላው መከራከሪያ ነጥቤ በእጅ የማይነካ ቦታ ነው ወይ የተነካው ወይስ የማይነካው ጋር ስለቀረበ ነው ነገሩ አጀንዳ የሆነው። ሌላው ነጥቤ ቪዲዮውን ያየና ፎቶውን ያየ ሰው የተለያየ ዕይታ አለውና ቪዲዮውን በማየት ነገሩ ልቃወም የማለት ሱስ ጉዳይ መሆኑን መረዳት ይቻላል። ስለዚህ ሲጠቃለል ጥያቄም ከፈጠረ ጥያቄ መሆን ያለበት እጅ ጭኖ መፀለይ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ወይስ ተለምዶአዊ የሚለው መሆን አለበት። ለዕውነት በመቅናትም ይሁን በጥላቻ የሂስ ሰበባችን ከዚህ ሌላ ቢሆን ጥሩ ነው

2 weeks, 3 days ago
ከአእምሮ በላይ ነው፤ ወፏ ምን አየሰራች …

ከአእምሮ በላይ ነው፤ ወፏ ምን አየሰራች እንደሆነና ግንዱ ላይ ያለው ምን እንደሆነ ገምቱ? ወፊትዋ በእንጨት ላይ የተጠበበች የተዋጣላት መሃንዲስ የግንደ ቆርቁር መሰል የሰላ መንቁር ያላት ወፍ ናች።

የምትመገበው ፍራፍሬ ሲሆን በክረምት ወቅት ዛፎች ፍሬን አፍርተው ፍሬያቸውም እስኪበስል ለራሳቸውም ይሁን ለልጆቻቸው የሚሆን ምግብ አይኖርም።

ይህ ክፉ ጊዜ መሆኑ ነው። ታዲያ ወፏ መች ሞኝ ሆነችና? ሲበዛ ብልህና አርቆ አሳቢ ናት።
ዛፎቹን ፍሬ አፍርተው ፍሬያቸውም ደርቆ ከማራገፋቸው በፊት በጠንካራ መንቁሯ የዛፎቹን ግንድ ጥበብ በተሞላበት ዲዛይን እየቦረቦረች የፍሬዎቹን መጠን ባማከለ መልኩ አስቀድማ የፍራፍሬ ማስቀሙጫ ቀዳዳዎች ታዘጋጃለች።

ግንዱ የመቦርቦር ስራዋን እንዳጠናቀቀች ቀጣዩ ስራዋ የሚሆነው ፍራፍሬ ለቀማ ነው። ከየዛፎቹ እየሄደች አንዳንድ ፍሬ በመልቀም ፍሬዎቹን በየመጠኑ አንድ በአንድ በቦረቦረቻቸው ቀዳዳ ውስጥ ትወትፋቸዋለች። ፍራፍሬዎቹን ስታስቀምጥ በዘፈቀደ ሳይሆን እያንዳንዱ ፍሬ እንደየ ቀዳዳው ስፋት መጠን ሄዶ ግጥም የሚል ነው። ፍሬውን ቀዳዳው ውስጥ እንዲገባ ቀዳዳውንም በደንብ እንዲይዝ ፍሬውን ወተፍ ታደርግና በመንቁሯ ወደ ውስጥ መታ መታ ታደርገዋለች።አንድም ፍሬ አይወድቅም።

ፈጣሪ ፍጥረታቱን እንዴት አድርጎ ነው የፈጠራቸው? ፈጣሪ ሆይ ድንቅ ስራህን እንድናይ ስለፈቀድክልን እናመሰግንሃለን።
የሚማር ልቦና ካለን ከዚህም ብዙ እንማራለን፤ አስቀድመን መስራት ያለብንን አስቀድመን ለመስራት ማስተዋልህ ይብዛልን።
“አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው።”— መዝሙር 92፥5
(አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ሼር ያድርጉት!)

አክሊሉ ተስፋዬ
ካነበብኩት/ከተማርኩትም
ምንጭ:- Rezenom

3 weeks, 2 days ago
AmlekoTube
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago