ኳስ ሜዳ ሰልሀዲን (ሀጂ ዩኑስ) መስጂድ

Description
በመስጂዱ ላይ ሰኞና ማክሰኞ የሚሰጡትን ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው። ያጀመዓ በሚቀርበው ፕሮግራም ሀሳብ አስተያየት ካሎት ከታች ባለው ሊንክ ይላኩልን
@mesjidSelahadin
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

Last updated 1 month ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 2 days, 5 hours ago

4 months ago

በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
#ሃላፊነትን_እንውሰድ

#ኢማሙ_ሻፊዒይ_አለማወቅ_ኸይር_ቢሆን ኖሮ…
  "فهم معرض "     አላህ እንዲህ አለ
👉ትልቅ ዓሊም ነው ሲባል እናረጋግጣለን?
   አብዛኛው ሰው አይጠይቅም
👉ተቅወሏህ ያስፈልጋል
#ቅድሚያ_ሃላፊነት_ውሰድ
ሃላፊነትህን ለጀማዓ አትስጥ

   ማንም ስለማንም ሃላፊነት አይወስድም
    "كل نفس بما كسبن رهينة"
  ابن عباس "
ወደፊት ጊዜ ይመጣል ሰዎች  በመስጂድ ይሰባሰባሉ ግን በነሱ መሃል ሙእሚን የሌለ ሆኖ
ሰዎች ከነብይነት በፊት 40 አመት ሀጅ ያደርጉ፣ ይሰግዱ ነበር…ነብዩ  አዲስ ያመጡት ነገር ምንድነው ሌሎችን ሙሽሪክ፣ካፊር መሆናቸውን መናገር ነው
#የጁማዓ_ቀን(ሰጋጁ ላይ)  ቀስት ብትወረውር ካፊር ወይም ሙናፊቅ ላይ ነው የሚያርፈው ኢብኑ ዐባስ

አቡጧሊብ እድሜ ልኩን ከጎናቸው ነበር ግን ሂዳያህ አላገኘም
  ግን አቡሱፊያን ስንት አመት ጠላት ሆኖ ሂዳያ አገኘ…
👉ብዙ ሰዎች አንድ ሰው የሚከፍረው አላህ  2 ካለ ነው ይላል  የሚገርም ነው የሸይጣንን ረስቶ ነው?

👉የ#ሰው_ልጅ_የመጀመሪያ_ሃላፍትና የፈጣሪን ሀቅ ለፈጣሪ የፍጡርን ለፉጡር መስጠት ነው

10 months, 2 weeks ago

ረመዳን ሙባረክ!

የታላቁ የመረዳን ፆም ነገ ሰኞ MARCH11 አንድ ብሎ እንሚጀመር ተገለፀ

እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን

በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የረመዳን ወር ነገ ሰኞ march 11 እንደሚጀምር ታውቋል::

ረመዳን ሙባረክ!

አላህ ሃቁን ጠብቀው የሚፆሙት ያድርገን!
አሚን!
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

Last updated 1 month ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 2 days, 5 hours ago