Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ስለ ስራ!

Description
ስራ በእውቀት እንዲሰራ እንተጋለን!
FB - https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT
Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw
Tiktok - tiktok.com/@sile.sira
WhatsApp - https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 6 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 3 weeks, 2 days ago

Last updated 3 weeks, 2 days ago

2 months ago
የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን በመቀላቀልና …

የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነቱን ያስፉ!

👉 FB - Group  https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT

👉 FB - Page
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552032783167&mibextid=ZbWKwL

👉 Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw

👉 Tiktok - tiktok.com/@sile.sira

👉 WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H

👉 Telegram
https://t.me/selesera

ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!

2 months ago

የድምፅ ቅጂውን እነሆ!

ቅዳሜ የካቲት 30/2016 ምሽት አራተኛ ምዕራፍ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መሰናዶ ማድረጋችን ይታወሳል።

በዕለቱ "ካፒታል ማርኬት(ንዋየ ገበያ) እድሎችና ስጋቶች" በሚል ርዕስ በአቶ ሙከሚል በድሩ አማካኝነት ውይይት ተደርጎ ነበር።

አቅራቢያችን ስለ ካፒታል ማርኬት ምንነት፣ ይዞ የሚመጣቸው እድሎችና ሊኖሩ የሚችሉ ስጋቶችን በሰፊው አብራርተዋል። ከታዳሚያን ለተነሱላቸው ጥያቄዎች አርኪ ምላሾችን ሰጥተዋል።

አቅራቢያችን ካላቸው ውድ ጊዜ አጣበው በጉዳዩ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ፈቃደኛ ሆነው ስላቀረቡልን በግሩፑ ስም እያመሰገንን በዕለቱ የቀረበውን ውይይት የድምፅ ቅጂ በቴሌግራም አድራሻችን አያይዘነዋል።
https://t.me/selesera

ስለ ስራ! የሁላችን ከሁላችን!

2 months, 1 week ago

እንደምን አመሻችሁ

ውይይታችን ተጀምሯል ነው!

ውይይቱን ማስታወሻ በመያዝ በጥሞና እና በአንክሮ እንድትከታተሉ  እንጋብዛለን። ሌሎችንም ጋብዙ

ከርዕሱ ጋር የሚዛመዱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ከስር ባለው ኮሜንት መስጫ ሳጥን ላይ ማስፈር ትችላላችሁ! 👇👇👇

የውይይቱን ሊንክ ለሌሎች ማጋራት እንዳትረሱ፣ ጋብዙ
https://t.me/selesera?livestream

Telegram

ስለ ስራ!

ስራ በእውቀት እንዲሰራ እንተጋለን! FB - https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw Tiktok - tiktok.com/@sile.sira WhatsApp - https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H

እንደምን አመሻችሁ
3 months, 3 weeks ago

የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነቱን ያስፉ!

👉 FB - Group  https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT

👉 FB - Page
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552032783167&mibextid=ZbWKwL

👉 Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw

👉 Tiktok - tiktok.com/@sile.sira

👉 WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H

👉 Telegram
https://t.me/selesera

ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

5 months ago

ስለ ስራ! ግሩፕ በሶስተኛ ምዕራፍ መሰናዶ ለአምስት ሳምንታት የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን እያነሳን የዘርፉ ባለሙያዎችን እየጋበዝን ዘልቀን አጠናቀናል።

ውይይቱ ከፋይናንስ፣ አስተዳደር፣ግብር እና ምርታማነት እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በቂ ግንዛቤ ያገኛችሁበት እንደሆነ እናምናለን። በውስጥ የነገራችሁንም አላችሁ . . . ሁላችሁንም አመስግነናል!

አሰልጣኞቻችን ሁሌም ከጎናችን እንደሚሆኑ ስላረጋገጡልን ላለፈውም ለወደፊት ትብብራቸውም ላቅ ያለ የአክብሮት ምስጋና እናቀርባለን!

ከጥቂት የእረፍት ጊዜ በኋላ በአዳዲስ ርእሰ ጉዳይ እንመለሳለን ።

ሀሳብ፣ አስተያየቶች እንዲሁም ጥቆማዎች ካሉ በሚመቻቹ የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረገፅ አማራጮች ማቅረብ ትችላላችሁ።

ስራ በእውቀት እንዲሰራ እንተጋለን!

5 months, 3 weeks ago

አቅራቢያችን የሂሳብ ባለሙያ ሁሴን ረዲ አወል ለሁለት ተከታታይ ሳምንት በሁለት ርዕሶች ለሰጡን ትምህርት እጅግ አድርገን በአድማጮቻችን ስም እናሰመግናለን!

ለሁሉም አድማጭ ቀላል በሆነ መንገድ ትምህርታቸውን አቅርበዋል። በዛሬው ውይይት በርካታ ጥያቄዎች ተነስተዋል። ከሰአት መጣበብ ያልተመለሱና በተናጠል ከግለሰብ አንፃር የተጠየቁ ጥያቄዎች ለመመለስ እንዲቻል የአቅራቢያችንን የቴሌግራም አድራሻ ተቀብለናል።

አቅራቢያችንም ከስር ያለውን መልዕክት አስተላልፈው አድራሻቸውን ሰጥተውናል 👇👇👇
Here is my contact information for those who are interested in this opportunity. You can reach me via Telegram or email, which are listed below. If you have any questions or suggestions, please feel free to send me a direct message. I appreciate your attention and cooperation. Contact:

https://t.me/hussredi
hussredi@yahoo.com

አመስግኑልን👏👍

መልካም አዳር/ምሽት

Telegram

Hussen Redi Awol

You can contact @hussredi right away.

5 months, 3 weeks ago

ውይይታችን ተጀምሯል!

ውይይቱን ማስታወሻ በመያዝ በጥሞና እና በአንክሮ እንድትከታተሉ  እንጋብዛለን።

ከርዕሱ ጋር የሚዛመዱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ከስር ባለው ኮሜንት መስጫ ሳጥን ላይ ማስፈር ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇

5 months, 3 weeks ago

የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነቱን ያስፉ!

👉 FB - Group https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT

👉 FB - Page
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552032783167&mibextid=ZbWKwL

👉 Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw

👉 Tiktok - tiktok.com/@sile.sira

👉 WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H

👉 Telegram
https://t.me/selesera

ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!

Facebook

Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

7 months, 1 week ago

እናመሰግናለን!

ለነበረን መልካም ቆይታ የዛሬው አቅራቢያችን ኸይሪያ አህመድን እናመሰግናለን።

ውይይቱ ተጨባጭን ያገናዘበ፣ ጀማሪዎችን ያማከለ፣ ተግዳሮቶችን መሻገሪያ መፍትሄ የጠቆመ ነበር።

የሀገራችን የገበያ ስርአት በአግባቡ ከተረዳችውና ባለ ብዙ ልምድ ባልተቤት ከሆነው ቅኗ ኸይሪያ አህመድ ብዙ እንደተማራችሁ ተስፋ እናደርጋለን።

የድምፅ ቅጂው በዚሁ የቴሌግራም ቻናል ላይ የምናያይዝላችሁ ይሆናል!