ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።@WAVER_ISLAMIC@WAVER_ISLAMIC
አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።
ስለፍልስጤም ስለ ጋዛ መስማት ደክሞሀል ?...
የነሱን ሞት ስታይ ምን አየተሰማህ ነው?
አሁንም ስለነሱ ያስጨንቀሀል?
አሁንም ለነሱ ዱዐ እያረክ ነው?
መልሱን ላንተ ትቼዎለው....
እሄ መልዕክት የነሱ ጉዳይ ለሚያስጨንቀው ሁሉ ይድረስ...
ስቃያቸውን ሞታቸውን እያየህ ምንም ማረግ አለመቻልህ ካናደደህ አሁን ላይ እነሱን መርዳት ምትችልበት መንገድ አለህ ለፍልስጤም ተብሎ የተከፈተ አካውንት ነው።
10 ነው 20 ነው ሳትሉ የምትችሉትን እንድታስገቡ በአላህ ስም እጠይቃለው።
Account no:- 1000644941284
ስም SUDEYIS & ABDUSELAM & SEBRIN
ስትልኩ ስሙን አረጋግጣቹ ላኩ...
ብሩ ለማነው ሚገባው .... እንዴት ነው ለነሱ ሚደርሰው ለሚሉ ጥያቄዎች እሄን በመጫን ?በቪዲዬ መልሱን ታገኙታላቹ
(https://t.me/strong_iman/35001)
ሁሉም ሙስሊም ጋር እንዲደርድ መልዕክቱን ሼር አድርገው
ከጀሰዲን ዋሂድ የሚለው ሐዲስ ሲገባህ፣ የወንድሞችህ ህመም ውስጥህን ሰርስሮ ሲዘልቅ ለነፍስህ አትሳሳም። ለህይወትህ አትጨነቅም። እንቅልፍ ይነሳሀል።
በመልካም ኒያ በኢኽላስና በንፁህ ልብ ለወንድሞቹ ድጋፍ መከታ ለመሆን በሚተጋ ላይ ሁሉ የአላህ ሰላም እና እዝነት ይስፈን!
اشاهد طفل فلسطيني يقول ؛ اتمنى لو كنت ميتاً لأنني سمعت أن في الجنتي هناك طعاماً أكثر من هنا ?
@Strong_iman
**~መሸ አይደል? መሸልሽ ወይስ መሸብሽ? ደግሞ ምን ትዝ ሊልሽ ይሆን? ሁሉም ወደ መኝታው ሊያመራ ነው አይደል? ታርፋለህ ወይስ ታስባለህ? ደግሞ ስንቴ ልትገላበጥ ይሆን? የተኛሽ መስለሽ በምን ትጨነቂ ይሆን? የኾነ ሰዎች ህልም አየን ምናምን ሲሉህ አይዋጥልህም አይደል? ገና ጎኔ ፍራሼን ሲነካው በእንቅልፍ ጭልጥ ነው የምለው ሲሉ እየቀለዱ ሁላ ይመስልሻላ?
~አወ…ሲመሽ ሁሉም እረፍት አያገኝም። ስንትና ስንት የሀሳብ መዓት ተቆልሎ የሚጠብቀው ይኖራል። ሁሉም የደህና እደሩ ስንብቶች እንቅልፍን አያስታውሱም። ንፁህ ህሊና ብቻ ለእንቅልፍ ዋስትና አይደለም። ንፁህ ህሊና ይዘው ችግራቸው እያሳሰባቸው እንቅልፍ የራቃቸው ብዙ አሉና። እረፍት እና ስክነት ምድራዊ ሸቀጦች አይደሉም አይሸመቱም። ከጀሊሉ ጋር ሠላም ሲሆኑ ብቻ የሚታደሏቸው ናቸው። ከጌታችሁ ጋር ሠላም ሁኑ የስክነት በረካ ብቅ ይላል። እንቸገር፣ እንታመም፣ እናጣ፣ ብዙ የሚያሳስበን ይኖር ይሆናል ግና ከጀሊሉ ጋር ሠላም ከሆንን እነዚህ ሁሉ ለእረፍትና ስክነታችን ሰበብ ሊሆኑ ይችላሉ።
|•| ለማንኛውም ልባችሁን ለብቸኛው አደራ ጠባቂ፣ ቃሉን ፈፃሚ ለሆነው ጌታችሁ ስጡት። ከዛ በኋላ ሠላም! ብቻ ከጌታችሁ ጋር ሠላም ሁኑ የሚያስጨንቃችሁም፣ የምትወዱትም ምሽት ይፈካል።
አብሽሩ!
share
♡┈┈┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈┈┈♡
➛ @andnetachn_ledinachn✨
➛ @andnetachn_ledinachn✨
♡┈┈┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈┈┈♡**
**~አንዳንዴ…ምንም ስሜት አልባ ሆኖ ትዳር ይያዛል። ፍላጎት አልባ ለሆኑበት ጥምረት ይደገሳል። ብዙ ለሚተክዙበት ጎጆ ይጨፈራል።
◈ ሀሴት ለዛች ልብ ይሁን ደስተኛ ሊያደርጋት የሚገባው ትዳር ላስከፋት።
◈ ሰላም ለዛች ልብ ህይወቷ እንደ ሠርጓ ቀን ላልሆነላት።
◈ ብርታት ለዛች ልብ ይሁን ከህይወት በላይ የአጣማሪዋ ፀባይ ለከበዳት!
◈ አሚን ለዛች ልብ አጋርዋን ለማስተካከል ዱዓ ለምታደርገው!
◈ ማስተዋል ለእነዚያ ልቦች ከመረዳት ቀድመው ለመፍረድ ለሚቸኩሉት!
share
♡┈┈┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈┈┈♡
➛ @andnetachn_ledinachn✨
➛ @andnetachn_ledinachn✨
♡┈┈┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈┈┈♡**
**~በልባችሁ የምትሹት ጉዳይ አለ አይደል? ያ ለሰው ለመንገር የከበዳችሁ ነገር አለ አይደል? ሽሽግ ድብቅ ያደረጋችሁት ምሥጢር አለ አይደል? ውስጥ ውስጡን እየበላችሁ ያለ ነገር አለ አይደል? ናፍቆት፣ ትዝታ፣ ስሜት አልባ መሆን፣ ግራ መጋባት፣ ብዙ ውጥንቅጡ የጠፋ ነገር ልባችሁ ይሰማዋል አይደል?
⇛በምሽት የሚያስጨንቃችሁ፣ በንጋት የሚያሳቅቃችሁ ሀሳብ አለ አይደል? እንባችሁ ደርቆባችኋል አይደል? ማልቀስ ማንባታችሁ ያሳፍራችኋል አይደል? ሰዎች ምንም ሳትሉ እንዲረዷችሁ ትፈልጋላችሁ አይደል? በቃላት ለመግለፅ፣ በዝምታ ለማለፍ የሚከብዳችሁ ህመም ደስታ አለ አይደል? ከሰው ደብቃችሁ ከአላህ ጋር የምታወጉት ጉዳይ አላችሁ አይደል? ለሁሉም«አብሽሩ!»ለግልፅም ለድብቅ ጉዳያችሁ አላህ ያግዛችሁ! አብሽሩ ምንም ቢሆን ምን አላህ አለን። አብሽሩ!
እስቲ ከወደዳችሁት #በLike አድምቁት..?
share
♡┈┈┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈┈┈♡
➛ @andnetachn_ledinachn✨
➛ @andnetachn_ledinachn✨
♡┈┈┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈┈┈♡**
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago