ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago
ኢትዮጲያ ከ150 ዓመታት በፊት የተፈጠረች ኢምፓየር መሆኗን የማይቀበሉ፣ አሁንም ድረስ "የብሔረሰቦች እስር ቤት" እንደሆነች የማያምኑ፣ ከኢትዮጲያ ኢምፓየር ሐርነት ለመውጣት የሚታገሉ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች መኖራቸው የማይታያቸው፣ ህዝቦች ለነጻነት፣ ለፍትህ እና ለእኩልነት ለሚያደርጉት ተጋድሎ ክብር እና ዕውቅና ለመስጠት ፍቃደኛ ያልሆኑ በተቃራኒው ግን ኢምፓየሪቱን ከ50 ዓመታት በፊት ወደ ነበረችበት ቦታ ለመመለስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ኢትዮጲያን ለመቤዠት የሚደረግ እንቅስቃሴ አድርገው ለማቅረብ የሚሞክሩ የኢትዮ-አማራ ልሂቃን እና የሚዲያ ሰዎች የስርዓት ለውጥ ማምጣት ላይ የጋራ ግንዛቤ እና መግባባት እንዳይፈጠር በማድረግ በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ ብልፅግና እና ፋሽስታዊ ስርዓቱን ለመጣል በሚደረገው ትግል ላይ ጋሬጣ ሆነዋል:: ibsa barissa
ማምሻውን የግብፅ የጦር መርከቦች ሞቃዲሾ ወደብ ላይ ደርሰው ቆመዋል። ቀንዱ ተወጣጥሯል 🔥
There is a difference between being “a voice for the oppressed” and profiteering from the oppression and the suffering that stems therefrom. To stand in solidarity with the oppressed and to do the work of witnessing is not the same as turning their suffering into a “marketing technique” for our own publicity stunt. Yes, sometimes it is a fine line between genuine activism and posing (as ‘an activist’) merely to profit from the suffering of the oppressed. It is a line nonetheless.
ለተጨቆኑ ሕዝቦች በተገቢው መንገድ ድምፅ መሆንና የጭቁኖችን መከራ "በመሸቀጥ" ለራስ ጥቅም (ገንዘብ: ዝና: ስልጣን: ወዘተ ለማስገኘት ለማስገኘት) ዓላማ ማዋል ለየቅል ናቸው:: እውነተኛ አንቂነት: የጭቁኖቹን የመናገር/የማድረግ አቅም (agency) ሳይጫኑ: መከራ ችግራቸውን ለመግለጥ እና ዘላቂ መፍትሔ ለመሻት የሚፈፅጸም ተግባር ነው: እንጂ መከራቸውን በመጠቀም ለራስ ጥቅማ ጥቅምና ዝና ወይም ለግለሰቦች ገፅታግንባታ መንቀሳቀስ አይደለም::
#Beware_of_exploitative_activists!
የስርዓቱ ቁንጮ አብይ አህመድ በፓርላማ ተገኝቶ Floating Exchange rate ተግባራዊ በመደረጉ ምክንያት የመንግስት ሰራተኛው(Civil Servant) ታይቶ የማይታወቅ የደሞዝ ጭማሪ እንዳደረገ በተናገረ ማግስት የሸቀጦች ዋጋ ሰማይ ደርሶ ለሸማቹ ዳገት እንዲሆን ምክንያት ሆኗል።
የደሞዝ ጭማሪ (ቅነሳ) ከሀምሌ ጀምሮ ይከፈላል ከተባለ በኋላ መልሶ ከመስከረም በኋላ ነው የሚከፈለው የሚል ዜና በስርዓቱ ሚድያዎች ተለፈፈ 😁፣ዳግም ተመልሰው የደሞዝ ጭማሪው(ቅነሳው) ከጥቅምት ወር ነው የሚጀምረው ብለው በገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ በኩል ያስነገሩ ቢሆንም ጥቅምትንም ዘለዋል፣ ህዳርንም፣ታህሳስንም ዘለው ህዝቡ ይረሳዋል፡ይለምደዋል አይነት ጭዌ ላይ ናቸው።
ህዝቤ እንደው ይውጣላችሁ አይነት ለሽ ብሏል 😁 ወመኔ
"በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከ100 በላይ አንገት ቆራጭ ፋኖዎች መያዛቸው ተሰማ" BBC
.
.
የ "Afaan Oromoo" ቅዳሴ የማይሰማ "ዘረኛ-አምላክህ"፣ ካንተ አእምሮ ተነጥሎ የሚኖርና በራሱ ሕልውና (existence)
ያለው ነገር አይደለም!
Yoseph Mulugeta Baba Dr.
እግዚአብሔር ፍቅር ነው! የሰው ዘርን በመላ ያፈቅራል! ያንተ "አምላክ" ግን ጠባብ አልያም የወጣለት ዘረኛ ነው! እንዲህ አይነቱ "ዘረኛ አምላክህ" ባንተ አእምሮ ውስጥ ተጠፍጥፎ የተፈጠረ ጣኦት እንጂ፤ ካንተ አእምሮ ተነጥሎ የሚኖርና በራሱ ሕልውና ያለው ነገር አይደለም! የሰው ልጆችን በመላ የሚያፈቅር፥ የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነ ሁሉን ቻይ አምላክ ግን፤ ባንተ ጠባብ አእምሮ የሚለካ አይደለም!
በጌታችን በመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በፍጹም ራሱን የገለጠውና እኛ የምናውቀው አልያም የምናመልከው እግዚአብሔርም የመጀመሪያውና የመጨረሻው፣ የሁሉ ነገር መነሻና መድረሻ ነው። እርሱ የሁሉ ነገር አስገኝ፣ የማይጠፋ፣ የማይለወጥ፣ ቋሚና ዘለዓለማዊ ነው። በሌላ አገላለጽ፣ እግዚአብሔር ምሉዕ በኩለሄ (omniscient)፣ ሁሉን ቻይ (ominipresent)፣ ዘላለማዊ (eternal)፣ ፍጹም (absoulute)፣ እና ገደብ የሌለው (infinite) ነው።
"የቄስ ልጅ እግዚአብሔር አጎቱ ይመስለዋል!"ይላሉ አበው! እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ሁሉ በእኩል ያያል እንጂ ቋንቋና ክልልን ለይቶ ያንድን ሕዝብ ጸሎት ብቻ አይሰማም። ብቻ ከ- #Oromummaa ጋር ንኪኪ ያለውን ነገር ሁሉ የሚጸየፍ ያንተ "ዘረኛ-አምላክ" ስበዛ ጉደኛ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ቋንቋዎች፣ ለ Afaan Oromoo ያለው ጥላቻና ንቀት አይጣል ነው።
አስታውስ!የሕዝቡን ማንነት (ቋንቋ እና ባህል) ሳያከብሩ፣ መሬቱን (ወንዙን እና ተራራውን) ብቻ መውደድና መፈለግ የንቀት ንቀት ነው።በዚህ በ21ኛ ክፍለዘመን ብዙ ነገር እያየን እየሰማን ነው። ያንተን ተረታ-ተረት መስማት ግን በጣም በጣም ይሰለቻል።
በመጨረሻ ላይ አንድ ነገር ላረጋግጥልህ እፈልጋለሁ፤ ባለፉት 150 ዓመታት የኦሮሞ ብሔራዊ ሕልውና መደምሰስና "ሌላ" (the Other) የማድረጉ ሙከራ ሙሉ በሙሉ ከሽፏል፤ መክኖም ቀርቷል !
ምንጭ: Yoseph Mulugeta Baba
እግዝአብሄር ሁሉንም ቋንቋዎች ይሰማል!
ቅዳሴ እና ሰበካን ጨምሮ!
በልጅነቴ ቅዳሴ በግዕዝ ሲደረግ ቋንቋዉን
ባልረዳዉም በቤተ ክርስቲያን የሚካሄድ በመሆኑ የእግዝአብሔር ቋንቋ አድርጌ እወሰድ ነበር።
ቅዳሴ ማለት በዝማሬ የታጀበ የህብረት ፀሎት ነዉ።
በመጀመርያዎቹ የክርስትና ዘመናት የዕብራዊያንና የግርክ ቋንቋዎች በበላይነት ለአምልኮ አገልግለዋል። ከሮማዊያን መስፋፋት ወዲህ ላቲን ዋንኛ ለመሆን በቃ።
በተዋረድ በመካከለኛ ዘመን በእንግሊዝኛ፣በሀንገርኛ በጀርመንኛ ተተረጎመ። ሰፍቶ እየሄደ ዛሬ በአለም ላይ አሉ ከሚባሉት 7139 ቋንቋዎች በ3312 መጽሐፍ ቅዱስ ተተርጉሞ ህዝቦች አምልኮአቸዉን በራሳቸዉ ቋንቋ ያካሄዳሉ።
የነዚህ ሁሉ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቦች የወንጌል ሰበካዉ፣ምስጋናዉንም፣ቅዳሴዉንም ዝማሬዉን በራሳቸዉ ቋንቋ ያስኬዱታል።
ዕብራዊ ቋንቋ ክርስቶስ ይናገር የነበረዉ ቋንቋ ሲሆን ብሉህ ኪዳን የተጻፈበት ነዉ።
አዲስ ኪዳን በመጀመርያ የተጻፈዉ በግርክ ነዉ።“ሙሴ አስርቱን ትእዛዛት ከእግዝአብሄር ተቀብሎ በጻፈበትና ክርስቶስ እራሱ ይናገር በነበረዉ ዕብራዊ ቋንቋ ቀድሱ” ብሎ በዛሬዉ ዘመን የሚያስገድድ ቤተ ክርስቲያን የለም።በየሩሳሌም ያሉት ዐረብ ክርስትያኖች ጭምር በአረቢኛ ያስቀድሳሉ።ዋናዉ ወንጌል በህዝቡ ቋንቋ እየተሰበከ የምስጋና እና የምልጃ ቅዳሴ በግእዝ እንዲሆን የተፈለገዉ የቆሎ ተማሪዎችን ወደ አሮሚያ ልኮ ስራ ለማያስያዝ ነዉ።
የዘለቄታዉ ስትራቴጂዉም ፋኖን በኦሮሚያ ማደራጀት ነዉ።
#ቀዳሾቹ የኦሮሞ ጠሎችና የፋኖ አደራጆች እነ ሀብታሙ አያሌዉ፣እነ ምህረተ አብ አሰፋ፣እነዘመድኩን በቀለ፣እነ ግርማ ካሳ፣እነ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ዲያቆናት መሆናቸዉ እንዳይዘነጋ!ሁሉም የዲቁና ተልዕኳቸዉን የጀመሩት በኦሮሚያ ዉስጥ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያኖች ዉስጥ ነበርmelkamu tem
#የትግራይ_ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ መርሐ ክርስቶስን በቋሚ ሥራ አስፈፃሚነት እና ብፁዕ አቡነ አረጋዊን ለሦስት ዓመታት በዋና ጸሐፊነት እንዲሾሙ ወስኗል።
ከላይ ለአንድ ቀን ☝ የቀረበውን Poll በመጠቀም የአማራ ፖለቲከኞች የሚጮሁለትን ጉዳይ እንድንገመግም ያስችለናል። ስርዓቱ ተቋማትን እያወደመ ነው የሚለው ክስ ምን ያህል እውነታ አለው የሚለውን እንለይበታለን።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago