ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
https://www.facebook.com/share/p/uuHBjw24T5DTnxN1/?mibextid=qi2Omg
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ما أجمل هذا الصوت!!
ይህንን ድምፅ ምን ያማረ አደረገው!!
https://t.me/rahma_islamic_org
https://t.me/rahma_islamic_org
የማይቀረው ቀጠሮ ሞት የሁላችንንም በር ማንኳኳቱ አይቀርም ታዳ ይህ ረዥም ጎዞ ለሁሉም የተደገሰ ከሆነ ለዛ ረዥም ጉዞ የሚሆነን ምን ያስቀደምነው አለ? በተለይም በዚህ ዘመን መልካም መስራት የከበደበት ከሰራም በወሬ እና በይስሙላ ብትትኗን የሚያወጣባት ጊዜ አሊሙ ከጃሂል መለየት የሚከብድበት የተማረ ካልተማረ የማይለይበት ጊዜ በመልካም ማዘዝ ከመጠፎ መከልከል ያነሰበት ጊዜ ሀራሙ እንደሀላል ሀላሉ እንደ ሀራም የሆነበት ጊዜ እውነተኛው እንደ ውሸታም ውሸታሙ እንደ አውነተኛ የሚታይበት ጊዜ ነው ያለነው ታዳ በዚህ ከዜ ወደ ተውሂድ እንደ መጣራት ከሽርክ እንደ ማስጠንቀቅ የተዋበ መልካም ስራ አለ? በመልካም እንደ ማዘዝ ከመጥፎ እንደ መከልከል አላህን የሚያስደስት ተግባር አለ? ሙስሊሙ በዱንያ ሰክሮ ሌላው በሽርክና በኩፍር ጨለማ እማኮሰ ባለበት ከዚህ በላይ የሚያሳዝነው ወደኩፍር የሚጣራው ተጠናክሮ በብዙ አይነት መልክ በሙስሊሙ ላይ ከባድ ዘመቻ ከፍቶ ታዳ ይህን ሁሉ መከራ ሁላችንም ዝም ብለን ጆሮ ዳባ ብለን ማለፍ ውጤቱን የከፋ አያደርገወም? ሌላውን እንተወው እና በሀገራች ያለ መስጅዶች ሰማኒያ በመቶ ከቀብር አምልኮ ያልወጣ አማኒያን አይደል ያለበት ሶላት ምን እንደሆነ የማያውቁ ሙስሊም ማህበረሰቦች የሉም? ታዳ ተጨባጩ ይህ ከሆነ በተቃጀና በተጠና መልኩ በምንችለው የምናቃትን ቀናውን መንገድ ማመላከት፣የግንዛቤሸችግር ያለባቸው በጥሩ አንደበት ለማስከንዘብ መሞከር ግድ አይደለም? ሁላችንም ቆም ብለን እናስብ ለድኑ የሚመለከተንን ድርሻ እንወቅ!!!
ሁላችንም ወገንን ለማዳን እንረባረብ!!!!
ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከሞት ቡኃላ ባለው ህይወት ወገኖቹን ለመታደግ የመረባረብ ሀይማኖታዊ ግዳጅ አለበት!
ህዝቦች ሆይ!የሰው ልጅ በብረት ማቅለጫ ውስጥ ቢገባ ምን ሊሆን እደሚችል ቆም ብላቹ አስቡ!!
እንቅልፍ የሞት ተምሳሌት ነው ከሞትን ቡኃላ እንቀሰቀሳለን
ሙእሚን ህያው የሆነ፣ ልስልስና አዛኝ ልቦና ባለቤት ነው፡፡ በዚህ ህያው ልቡ ሌሎችን ህይወት ለመታደግ ከወንጀል ይቆጠባል፤ በመልካም ያዛል፤ ከመጥፎ ይከለክላል፡፡ በዙሪያው ላሉ ፍጡራን ባጠቃላይ የበጎ ነገራት እና የሰላም ምንጭ ነው፡፡
‹‹ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጣሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ህዝቦች ይኑረ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው።››
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana