ጡባ ሚድያ ቻናል TUBA MEDIA

Description
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል
https://t.me/tubaliligurebae
https://t.me/tubaliligurebae
قال ابن تيمية رحمه الله:
ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

1 day, 8 hours ago

ደርስ
~
• ኪታቡ:- አልቀዋዒዱል አርበዕ
• ክፍል:- 1️⃣
• የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት፣ መስጂደል ዋሊደይን
• የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf:- https://t.me/IbnuMunewor/6487
• ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል መከታተል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

1 day, 11 hours ago

የአልቀዋዒዱል አርበዕ ኪታብ ደርስ ከመግሪብ ሶላት በኋላ ኢንሻአላህ

2 days, 11 hours ago

ወንድሞች እህቶች፣
ኢብኑ ሙነወር " ከኢብኑ መስዑዶች የሚከላከለው ሚስቱን ስለቀጠሩለት ነው " በማለት የለየለትን ውሸት እያሰራጩ ነው - ባለ ልምዶቹ !
የሚገርመው ነገር ኢብኑ ሙነወር ኢብኑ መስዑዶች ላይ ሲፅፍ በነበረ ሰዓት ባለቤቱ የተባለው ትምህርት ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ ነበር ... ከ3 ወይም ከሁለት ዓመታት ወዲህ ግን ከስራዋ ለቃለች ... ወሏሂ ! ስለዚህ ነገሩ ተቃራኒ ነው ! አላህን የማይፈሩ ውሸታሞች !
ይህንን ውሸት ከዛሬ ዓመት በፊት ጀምሮ በተለያየ መንገድ ሲገልፁት ኖረዋል ...

إذا لم تستحي فاصنع ما شئت
" ካላፈርክ ያሻህን ስራ ( ዋጋህን ታገኛለህ ) "

https://t.me/Muhammedsirage

1 week ago
**ለምን ባልሽ ውጪ ውጪ እንደሚል ተገነዘብሽ?**[እስኪ …

ለምን ባልሽ ውጪ ውጪ እንደሚል ተገነዘብሽ?እስኪ አንድ ምሳሌ ልስጥሽ አንድ አይነት ምግብ በአንድ አይነት ጠረንጴዛ ቀርቧል እንበል **ነገር ግን አቀራረቡ ይለያያል አንድኛው ጠረንጴዛ  ተፀድቶ እንደአቅም ጥልፍ ወይም ዳንቴል ተነጥፎበት አምሯል

ሌለኛው ጠረንጴዛ ግን እንኮን ለጥልና ለዳንቴል ሊታደል ቀርቶ በደንብ የሚያፀዳውም አላገኘም ምግቡ ሁለቱም ላይ ቀርቧል** [ለውጥ የለውም ብያለሁ የትኛው ጠረንጴዛ ላይ ያለውን ምግብ ለመብላት ነው አፐታይትሽ ክፍት የሚሆነው?
መልሱን ላንችው

አቶ ባል ለሚስትህ አትዋብላት ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቄልኘ ይሄንን ሀድስ ተከታተል↘️↘️↘️

ኢብኑ አባስ ረ.ዓ እንዳወሩት የአላህ መልክተኛ እንድህ ብለዋል

እኔ ለሚስቴ እራሴን አስውቤ እታያለሁ እርሷ ለኔ ተውባ እንደምትቀርብ ሁሉ(ተፍሲሩል ፈር_ራዝይ_ 6_101)

በቁርአንም አላሁ ሱበሀነሁወታአላ ብዙ ቦታ በመልካም እንድኗኗሯቸው ገልፆል

አንተ እሷ እንድትዋብልህ ከምትፈልገው በላይ እሷም አንተ እንድትዋብ ትፈልጋለች](https://t.me/htt_asselfya) ጤናማ ትዳርን መመስረት ከፈለጋቹህ ተከባበሩ

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል
https://t.me/tubaliligurebae
https://t.me/tubaliligurebae
قال ابن تيمية رحمه الله:
ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

1 week ago
ጡባ ሚድያ ቻናል TUBA MEDIA
1 week, 1 day ago

የሠላሠቱል ኡሱል ኪታብ ደርስ ከመግሪብ ሶላት በኋላ ኢንሻአላህ

3 months ago

ሳምንታዊ ደርሳችን በተለመደው ሠዓት 4:00 ላይ አለን

3 months, 1 week ago
3 months, 1 week ago

ዛሬ ደርስ መግባት አልችልም አፍወን

3 months, 1 week ago

ተጅዊድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው
ሼርርር እያደርጋችሁ
ሁላችሁንም  ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለከባዳችሁ እና ለጀማሪ እጅግ በጣም ጠቃሚ ቻናል
https://t.me/+O5qhPW3qCCxjNmU0 ለሴቶች ብቻ የተከፋተ ቻናል ነው
ተቀላቀሉ ሼርርር እያደረጋችሁም
ወንዶችበዚህኛው እንዳት ገቡ
?**?*?***https://t.me/+JeXFj-I5YilmOTg8

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago