Belete Kassa(current affairs)

Description
ወቅታዊ; ፈጣን; ትክክለኛ መረጃዎች ይቀርባሉ!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 weeks, 1 day ago
"ኮሎኔሉ ከበባ ውሰጥ ገብቶ ተደምስሷል"ፋኖ/የጀ/ል አበባው …

"ኮሎኔሉ ከበባ ውሰጥ ገብቶ ተደምስሷል"ፋኖ/የጀ/ል አበባው ዕቅድ ዕክል ገጥሞታል!ኮማንዶዎች ተቀላቀሉ!/Anchor Media Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
https://youtu.be/H-gjF36_jlI

3 weeks, 3 days ago

ጃል ጫላ (አሸናፊ ጎንደሬ) ተገደለ!

ምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ በተባለ ቦታ በተደረገ ውጊያ ነው ጃል ጫላ የተገደለው።

ጃል ጫላ 1977 ከአዲግራት ወደ ወለጋ በሰፈራ ከመጡ ወላጆች ነበር የተወለደው የሚሉት የመረጃ ምንጮች ከሁለት ወራት በፊት ቤተሰቦቹ በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።

ፊ/ማ/ብርሃኑ ጁላ በወለጋ በዐማራ ላይ የተፈጸመውን (የፈጸሙትን) ኢሰብአዊ ሰቆቃ ለመደበቅ ጃል ጫላን (አሸናፊ ጎንደሬ) ይባላል የሚል ሐሰተኛ መረጃ ማስተላለፍ ይታወቃል!

ታሕሳስ 13/2017 ዓ.ም

3 months, 1 week ago
ውድ የሚዲያችን ተከታታዮች የቻናል የስያሜ ለውጥን …

ውድ የሚዲያችን ተከታታዮች የቻናል የስያሜ ለውጥን ስለማሳወቅ!

Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2 ከዛሬ መስከረም 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ Ethio Focus News_ ኢትዮ ፎከስ ኒውስ (EFN) በሚል የተቀየረ ስለሆነ በዚህ ቻናል የተለመዱ መረጃዎችን እንድትከታተሉ በአክብሮት እናሳውቃለን።

"ዕውነትን ከምንጩ" የሚዲያው መሪ ቃል ነው።

መስከረም 24/2017 ዓ.ም
ከዝግጅት ክፍሉ!

https://youtube.com/channel/UC_m5g0TeOmYTPb535BLWd9Q?si=MjLxBhWvUsVgOcvc

3 months, 2 weeks ago
Belete Kassa(current affairs)
3 months, 2 weeks ago

ቅምሻ
እብናት (ደ/ጎንደር)

መስከረም 20/2017 ዓ.ም

ተከታታይ የሰው አልባ (የድሮን) ድብደባ ተፈጽሟል።

ከማለዳው 12:00 ጀምሮ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው።
በአዲስ ዘመን መግቢያ ማሪያም ሰፈር
በበለሳ መግቢያ ገብርኤል ሰፈር
በምስራቅ በኩል ደጋ መልዛ መግቢያ
በደበረታቦር መውጫ ክልቢ ሰፈር
እና በሌሎችም ሦስት ቦታዎች ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው።

የፋኖ ኃይሎች ወደ ፖሊስ ጣቢያ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና ሁለት የመከላከያ ካምፖችን ይዘዋል።

70 የሚደርሱ የመንግሥት ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።

የመከላከያ ኃይሎች ከተማውን ለቀው ወደ በለሣ ደብር አባጃሌ አቅጣጫ እያፈገፈጉ እየሸሹ ነው የሚሉት የዓይን እማኞች በግንባር ውጊያ ሽንፈት የደረሰበት የመንግሥት ኃይል ከቀኑ 10:34 ጀምሮ ሦስት ጊዜ በለሳ መውጫ አካባቢ የሰው አልባ አውሮፕላን ድብደባ ፈጽሟል።
በሠላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። የደረሰው ጉዳት በአሃዝ አልታወቀም ተብሏል።

መስከረም 17/2017 ዓ.ም

https://t.me/beletekassa

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana