ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
**👉አንድ መልዕክት*
በጣም ያሳዝናል።! ብዙ መስጅዶች ውስጥ የተቀዳደዱ ቁርኣኖች በዝተው እንመለከታለን።
ይህም የሆነው ከዐስር ሰላት በኋላ ከሚቀሩ ተማሪዎች ውስጥ ህፃናቶች ቁርኣን ከተቀመጠበት ማስቀመጫው ላይ ለማውረድ ሲታገሉ እርስ በእርስ ሲጫወቱ መሬት ወድቆ ይገነጠላል ይቀደዳልና ለዚህ መፍትሄ ቢበጅለት ጥሩ ነው።
መፍትሄውም ቁርኣን የሚቀመጥባቸው ማስቀመጫዎችን ህፃናት በማይደርሱበት መልኩ ከፍ ተደርጎ መስራት። እንዲሁም መስጅድ ውስጥ የሚቀሩ ተማሪዎች የመስጅድ ቁርኣን ከሚጠቀሙ እያንዳንዱ ቁርኣን ከቤት ይዞ እንዲመጣ ማድረግ።በተለይ ህፃናት!
እንዲህ ቢሆን ቁርኣን በቀላሉ እንዳይቀደድና እንዳይንገላታ ይረዳል እላለሁ።*
*✍ ወንድማችሁ:-አቡ መርየም
የቴሌግራም ቻናል=
👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈*
*ረመዳን እየደረሰ ነው።
አላህ በሰላም ደርሰው ፁመው ዒባዳቸውን ከሚቀባላቸው ባሮቹ ያድርገን።
ለዚህ ታላቅ እንግዳችን ትልቅ ዝግጅት እናድርግ። ብዙ ሰው ዝግጅት ሲባል የሚጠጣና የሚበላ ብቻ ይመስለዋል። ገና ረመዳን ሊገባ አንድ ወር ሲቀረው ቤቱን ያፀዳል። የምግብ አይነቶችን መሰብሰብ ይጀምራል። ይህ ጥሩ ነው ግን ዋናው ግን ይህ ብቻ መሆን የለበትም።
ነፍሲያችንን ከመተሳሰብ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ አላህ በመመለስ ለወንጀላችን ምህረት በመጠየቅ፣ ዱዓ በማድረግ፣ሰደቃ በመስጠት፣የተቀያየምናቸውን ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅና እኛም የበደሉን ሰዎች ይቅር በማለት ለዒባዳ በቻልነው አቅም በጣም ዝግጁ ሆነን መቀበል ይኖርብናል።
ሌላው ረመዳን ሲመጣ መስጅዶች መስገጃ ቦታ እስከሚጠፋ ይሞላሉ። ይህ የሆነው ከረመዳን ውጪ ሰላታቸውን በየ ስራ ቦታቸው የሚሰግዱ ሰዎች ወደ መስጅድ ስለሚመጡና ከረመዳን ውጪ ሰላት የማይሰግዱ ሰዎች ልክ ረመዳን ሲመጣ ሰላት መስገድ ስለሚጀምሩ ነው። አላህ በዚሁ ሁሌም እንዲሰግዱ ያፅናቸው።
ማሳሰሰቢያ ረመዳን ጠብቀው ወደ መስጅድ የሚመጡ ሰዎችን በጥንቃቄ ልንዛቸውና አላህም በዚሁ ፅናት እንዲሰጣቸው ዱዓ ልናደርግላቸው ይገባል። ተገቢ ያልሆኑና አለስፈላጊ ቃላቶችን በመጠቀም የበለጠ እንዲበረግጉና ከመስጅድ እንዲጠፉ ሰበብ መሆን የለብንም።
በተለይ በተለይ በረመዳን ዳዕዋ የሚታደርጉ ዳዒዎች፣ኡስታዞች ከፍተኛ ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል። ምክንያቱም ዳዕዋ በሚታደርጉበት ጊዜ ተገቢ ያልሆኑ ቃላትን ከመጠቀም ጥንቃቄ አድርጉ።
🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም
👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈*
አልሐምዱሊሏህ ወንድማችን ሱፊያን አሕመድ ዛሬ ቃሊቲ አከባቢ ተገኝቷል።የተጨነቃችሁ ሼር ያደረጋችሁ በሙሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን።
በሻር- አል አሰድ ሆይ! ለሰራሀው ግፍ ሁሉ አሏህ በቅርቡ የእጅህን ይስጥህ!
ትላንት ኡስታዝ አሕመድ ኣደም ጁሙዓ ኹጥባ ሲያደርግ ፊርዐውን፣ቃሩንና ሃማን እነዚህ 3ቱ ግፈኞች የሰሩትን ግፍ እሱ ብቻውን የሰራ ካፊር አረመኔ ሰው ነው ብሏል።
*እህቴ ሒጃብሽን አስተካክለሽ አለመልበስሽ አልበቃ ብሎሽ ጭራሽ ፎቶሽን በፕሮፋይል፣ በፌስቡክ፣በቲክቶክ፣በቴሌግራምና በመሳሰሉት ማህበራዊ ሚዲያዎች የምትለቂው ዓላማሽ ምንድነው?
ፎቶሽን ያየ ሁሉ በተፈተነ ቁጥር ላንቺም ወንጀሉ እንዳለሽ አታውቂም? ኧረ! ተይ አላህን ፊሪ ተይ ተይ ተይ ይሻልሻል!*
✍ ወንድማችሁ አቡ መርየም
ቃሪእ:- ኡስታዝ ሙከሚል ከማል ወራቤ
የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ። 1. አላህን በመታዘዝም ሆነ በማመፅ ስለት ከገባን ያንን የገባነውን ስለት መሙላት ግዴታ ይሆንብናል። 2 . የሰው ልጅ መማል ሲፈልግ በፈለገው ነገር መማል ይችላል። 3. ለአላህ ብቻ የሚገባውን ዒባዳህ/አምልኮ ከአላህ ውጭ ለሆነ አካል አሳልፎ መስጠት ድብቁ ሽርክ ይባላል። 4. የዒሳ ዐለይሂ ሰላም መውረድ፣ፀሃይ ከገባችበት መውጣትና የደጃል…
*አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
ቅርብ ጊዜ በሙስዓብ መስጅድ ከዙህር ሰላት በኋላ የቁርኣን ተፍሲር መጀመሩ ይታወሳልና በአካል መሳተፍ የማትችሉ በቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት Live ላይ ስለሚተላለፍ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
? ተፍሲሩ የሚሰጠው ቀን ከሰኞ እስከ ሐሙስ ሲሆን
? የሚሰጥበት ሰዓት የዙህር ሰላት እንደተሰገደ
የተፍሲሩ አቅራቢ ሸይኽ አሕመድ ዩሱፍ ሐፊዘሁሏህ*
ሼር እያደረጋችሁ ባረከሏሁ ፊኩም!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago