Temari Podcast - ተማሪ ፖድካስት

Description
የዩቲዩብ ቻናላችን መቀላቀል አትርሱ 👇👇👇

https://youtube.com/@temari_podcast?si=--vADFvenliwbocx
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

4 weeks, 1 day ago
የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

በርካታ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል የሚል ጥያቄ አድርሰውናል።

👉እስካሁን ባገኘነው መረጃ መሰረት የመውጫ ፈተና ውጤት #ከሁለት ቀን በኋላ ይፋ ይደረጋል የሚል መረጃ ሰምተናል።

(በተጨማሪ መረጃ እንመለሳለን)

@Temari_podcast

1 month ago
የ2017 ኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት ምን ይመስላል***❓***

የ2017 ኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት ምን ይመስላል

https://youtu.be/7hSs-PTJyvs

1 month ago
Temari Podcast - ተማሪ ፖድካስት
3 months, 1 week ago
[***?***](https://t.me/Ministry_tricks)**ከዚህ አመት ጀምሮ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል …

?ከዚህ   አመት ጀምሮ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል  የፈተና ምዝገባ የሚደረገው በዲጅታል መሆኑ ተገለፀ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት  ከቀጣይ አመት ጀምሮ የፈተና ምዝገባ የማደርገው  በዲጅታል ነው ብሏል።አገልግሎቱ በዛሬው እለት ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ጋር  በጋራ በሰጠው መግለጫ ነው ይሄን ያስታወቀው።በየአመቱ በሃገር አቀፍ እና  የክልል አቀፍ የፈተና ምዝገባዎች ሲደረጉ አገልግሎቱ በርካታ ሚሊየን ብር እንደሚያወጣ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ ተናግረዋል።

አሁን የፈተና አገልግሎቱ የፈተና ምዝግባዎችን በዲጅታል እንዲደረጉ የሚያደርግ በመሆኑ ይሄን ወጪ እንደሚያስቀር አንስተዋል።ይህንንም ማሳካት እንዲቻል በተለያዩ የሃገሪቱ አከባቢዎች ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኝ  ገልጸዋል።

ለዚህም ከ32 ሺህ በላይ የሚሆኑ ፈታኞች ተመልምለው ወደ  ተለያዩ  አከባቢዎች ተደልድለዋል ብለዋል።ተቋሙ የሚሰጠውን አገልግሎት በማዘመን በ2015 ዓ.ም የሙከራ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን አሁን ላይ በሙሉ ኃይል ወደ አገልግሎት መግባቱን ገልጿል።

3 months, 1 week ago
Temari Podcast - ተማሪ ፖድካስት
3 months, 1 week ago

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎት በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን ፀጉር እና አለባበስን በተመለከተ ከግቢያችን አሰራር ውጪ አንዳንድ አካሄዶች በመስተዋላቸው ዩኒቨርሲቲው እርምጃ መውሰድ ሊጀምር በመሆኑ ከስርዓት ውጪ የምትንቀሳቀሱ ተማሪዎች እስከ ቀን 22/03/2017 እንድታስተካክሉ እየጠየቅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ተቋሙ ከስርዓት ውጪ በሚንቀሳቀሱ ተማሪዎች ላይ ለሚወስደው የዲሲፕሊን ቅጣት ህብረቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑ ‌ በጥብቅ እናሳስባለን።

ማስታወሻ
✓ የከፍተኛ ት ት ተቋማት ተማሪዎች የዲስፕሊን መመርያ ቁጥር ሳከትሚ 002/2012 አንቀጽ 7 ተ.ቁ 16 እና 17 ላይ የተጠቀሱ ክልከላዎች:-

1 አለባበስን በተመለከተ፡-
❖ የተቦጫጨቀ፣ የተቀደደ፣ ገላን የሚያሳይ እና ከጉልበት በላይ የሆነ ቀሚስም ሆነ ቁምጣ መልበስ፤ ሱሪን ዝቅ በማድረግ የውስጥ ቁምጣን ማሳየት፤ ሌላን ሰው ሊረብሽ የሚችል ከፍተኛ ሽታ ያለው ሽቶ፣ ዶድራንት እና ሌሎችንም ኮስሞቲክሶችን መጠቀም፤ ከፍ ያለ ድምፅ የሚያሰሙ ጫማዎች መጫማት።

ፀጉርን በተመለከተ
ለወንዶች፦ 1.5 ሴ.ሜ ማስበለጥ፣ የተለያዩ ቅርፆችን ማስወጣት፣ የተንጨባረረ ፀጉር እና ቀለም መቀባት።
? ለሴቶች፦ በአግባቡ አለመሰራት የተንጨባረረ ፀጉር እና ቀለም መቀባት ናቸው፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

https://t.me/Temari_podcast
https://t.me/Temari_podcast

3 months, 2 weeks ago
[***?***](https://t.me/Temari_podcast)የሪሜዲያል ጥሪ መቸ ይጀመራል ?

?የሪሜዲያል ጥሪ መቸ ይጀመራል ?

ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ለ freshman ተማሪዎች ጥሪ አቅርበው የጨረሱ ሲሆን ከ ታህሳስ ወር መጀመሪያ ጀምሮ የሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ይጀመራል ። ነገር ግን ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በእኩል ጥሪ ያደርጋሉ ማለት አይደለም ። በተለይም የፀጥታ ሁኔታቸው አሪፍ ያልሆነ ግቢዎች ሊቆዩ ይችላሉ ።

3 months, 2 weeks ago

? Mathematics different universities worksheet ?

https://t.me/Temari_podcast
https://t.me/Temari_podcast

3 months, 3 weeks ago
ስለ agricultur and ICT ፈተና ኢንትራንስ …

ስለ agricultur and ICT ፈተና ኢንትራንስ ላይ ይወጣል ምናምን የምትሉትን ነገር ብትተውት የተሻለ ነው። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ  ለማጣራት ስንሞክር ምንም የተባለ ነገር የለም ። አዲስ ነገር ካለም በየትምህርት ቤቶቻችሁ ይነገራችኋል ።

ምንጭ ; Entrance Tricks

TEMARI PODCAST

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago